09/10/2025
New opportunities
ማስታወቂያ
ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ፡ የዘመኑ የንግድ በር! 🚀
የወረቀት ካርዶች ዘመን እያበቃ ነው! ዓለም በፍጥነት ወደ ዲጂታል እና ስማርት (NFC) መፍትሄዎች እያመራ ነው። እርስዎስ ለውጡን ለመቀላቀል ዝግጁ ነዎት?
የራስዎን ስማርት (NFC) ቢዝነስ ካርድ ይፍጠሩ እና ይሽጡ!
በአውቶሜትድ እና ክፍት ምንጭ (Open-Source) መፍትሄዎቻችንን ይጠቀሙ፣ አዲስ የገቢ ምንጭ ይፍጠሩ፣
በገደብ አትገደቡ።
🔹 ሙሉ ቁጥጥር በሶፍትዌሩ ላይ
🔹 አዲስ ገቢ ምንጭ — የNFC ካርዶችን በማተም እና በመሸጥ ትርፋችሁን ያሳድጉ
🔹 ምቹ ክፍያ እና የቴክኒክ ድጋፍ
🔹 ዓለም አቀፍ ልምድ — በካናዳ፣ አውስትራሊያ እና ኢትዮጵያ የተደገፈ እንቅስቃሴ
የንግድ እምቅ አቅምዎን በእጥፍ ያሳድጉ።
ዘመኑ ዲጂታል ነው — እናንተም አብራችሁን ዘምኑ!
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0972722626