model_acter_yisakor_yassin

  • Home
  • model_acter_yisakor_yassin

model_acter_yisakor_yassin (ADVISER) chair leader + stage leader international model and banker additional works content creator I have strong mindset

ኤስ ዲ ኤስ ሴፍቲ ኤንድ ድራይቪንግ ጋ/የት /የግ/ማኅበር 2016 ጀምሮ ነው የችግር ጠኔውን ለማስታገስ የግል ጥቅሙን ለማጋበስ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ዕረፍት የነሳው በመምሰል የላባደሩን...
02/06/2026

ኤስ ዲ ኤስ ሴፍቲ ኤንድ ድራይቪንግ ጋ/የት /የግ/ማኅበር 2016 ጀምሮ ነው የችግር ጠኔውን ለማስታገስ የግል ጥቅሙን ለማጋበስ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ዕረፍት የነሳው በመምሰል የላባደሩን ወዝ መዝብሮ ለመክበር አሲሮ ብቅ ያለው።

በሀገራችን ትልቅ ችግር የሆነው ፕሮጀክት ቀረፅን ለወገን ለሀገር አሰብን ብለው ግን ፕሮፖዛላቸው መዳረሻው ሆነ ውጤቱ የራሳቸውን ኪስ ማድለብ የሌሎችን ገንዘብ ማለም ማለብ አሳቢ መስሎ በመታየት የራስን ሀብት ማካበት እየሆነ ነው።

የመንግስት ሹሞችም ደጋፊ ሆነው በዚህ መልኩ ሀሳብ ይዛችሁ ፕሮጀክት ቀርፃችሁ ኑ እኛ እናፀድቀዋለን ከሚል የምዝበራ ስልት እስከ ኮሚሽን ድርሻ በጓዳ እየጨረሱ እንዲህ ያሉ መዝባሪወች ጋር ድግስ ደግሰው ብቅ የሚሉበት ሂደት ለሀገር ውድቀትን የሚያላብስ ነው።

ይህ ድርጅት የሚመራው ግለሰብ የመንጃ ፈቃድ መምህር ድርሻውን ወስዶ ቢወጣም የመንጃ ፈቃድ ትምህርት ቤት የነበረው ሰው ነው ራሱ መምህር ሆኖ እያስተማረ ብቁ ነው እያለ ወደ መመዘኛ መፈተኛ ተቋማት ሲልክ የኖረ ትምህርት ቤት ከፍቶ ሲሸቅል የኖረ ድርሻውን ሸጦ የለቀቀ ነው ያኔ ነበር ትምህርት አሰጣጡ ላይ ችግር ካለ መሞገት ለምን በዚህ ካሪኩለም አላስተምርም ማለት ያለበት ድሮ ነበር።

ዛሬ ይህ ወደል ትናንት አስተምሮ ብቁ ነው እያለ በእርሱ ፊርማ ወደ መፈተኛ ተቋማት ሲልክ የኖር ግለሰብ ተመለሶ ብቃት ልመዝን ሲል ፍላጎቱ ገንዘብ መሆኑን እናይበታለን።

ይህ ግለሰብ ትናንት እርሱ ካስተማረው ትምህርት የተለየ በመንጃ ፈቃድ ትምህርት ቤቶች ምን አለ ?? ትናንት በኮምፒዩተር ጥያቄ ቀርቦልን ኮምፒዩተሩ ላይ ሰርተን አልፈናል ካሜራ በተገጠመለት ግቢ ከሰው ነፃ ሆነን የተግባር ፈተናን ወስደናል ከዚህ የተለየ ሌላ ምንም የመፈተኛ ሂደት በሌለበት ዘመናዊ አፈታተን ሌላ ምናምን አሰለጣጠን ብሎ የላብ አደሩን ኪስ ለማራቆት ተደራጅቶ መምጣት ሀጥያት ነው

Ministry of Transport and Logistics - Ethiopiaለአሽከርካሪው የግንዛቤ ማስጨበጥ ስልጠና መስጠት ካስፈለገው በድቾቶ ተርሚናል በቢጋዱስ መቆሚያ በመናኸሪያ ግቢወች አሽከርካሪወች በብዛት በሚገኝባቸው አካባቢወች ያለምንም ክፍያ ባለሙያችሁን ልካችሁ የአጭር ሰአት ስልጠናን መስጠት ትችላላችሁ። ከዛ ውጭ ትናንት ከተማርነው የተሻሻለ ትምህርት በሌለበት የተለየ አፈታተን ባልተዘረጋበት ኑ ድጋሜ ተማሩ ማለት ምክንያት ፈጥሮ የግል ሀብት ለማፍራት የሚደረግ ጥረት ነው።

መፈተሽ ካለባችሁ የምትሰጡትን መንጃ ፈቃድ ካርዱን አዘምናችሁ በአንድ ኔትወርክ አስተሳስራችሁ ፎርጅድ ከኦርጅናል የሚለይበት ቀላል አሰራርን ዘርጉ። እሳቤያችሁ ችግር መፍታት ሳይሆን ምክንያት ፈጥሮ መዝብሮ ሀብት ማፍራት ስለሆነ ትክክለኛ ችግር ፈች ቦታወች እና ሀሳቦች ላይ አትገኙም።

ةسوسوةثزثزيوةيزيزيزيتي تثتثتثتتثت تثنثنينستثتيتي ثنينبننبتبتبنب
30/05/2026

ةسوسوةثزثزيوةيزيزيزيتي تثتثتثتتثت تثنثنينستثتيتي ثنينبننبتبتبنب

30/05/2026

ሰው ቆሞ ሳለ ካልጠየክ ከወደቀ በዃላ እንዳትጠይቀዉ ምክንያቱም --------____
_
- አትጠቀምም ።

ማንም ሀጢያት የሌለበት አሁኑን ይወገር    ቀራጩን ሆንን 💔   በምን ታምር የሆነውን ባልደግፍም ነገር ግን ከወደቀው ሰው ጎን ነኝ  ይቅርታ ሁሉንም ይሺራል።
30/05/2026

ማንም ሀጢያት የሌለበት አሁኑን ይወገር
ቀራጩን ሆንን 💔

በምን ታምር የሆነውን ባልደግፍም ነገር ግን ከወደቀው ሰው ጎን ነኝ ይቅርታ ሁሉንም ይሺራል።

"ይቅርታ ደካማነት ሳይሆን የልብ ትልቅነት ነው! ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ አላህ ብለን ጥላቻን የምናበቃበት ጊዜ አሁን ነው!"ሁላችንም ፍጹማን አይደለንም። ይህ ሰው የሰራው ስህተት ለብዙዎቻችን...
30/05/2026

"ይቅርታ ደካማነት ሳይሆን የልብ ትልቅነት ነው! ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ አላህ ብለን ጥላቻን የምናበቃበት ጊዜ አሁን ነው!"

ሁላችንም ፍጹማን አይደለንም። ይህ ሰው የሰራው ስህተት ለብዙዎቻችን ትልቅ መማሪያ ሆኗል። ነገር ግን ፍርዱ፣ መገለሉና ስድቡ እስከመቼ ይቀጥላል?

ስለ ወላጅ እናቱ፣ ስለ ምስኪን ቤተሰቦቹ እና ስለ ወደፊት የትዳር ህይወቱ ስንል እባካችሁ ይሄን የበቀል መንፈስ እናቁም! አሮጌ ቁስልን እየጫሩ ማድማት የማንንም ህይወት አይቀይረውም። የአባቶቻችንን ብሂል እናስታውስ፤ "የውሾን ነገር ያነሳ ውሾ" እንዲሉ፣ ያለፈውን እያነሱ ጥላቻን ከማባዛት ይልቅ እንደ ህዝብ ይቅር ተባብለን ሰላምን እናውርድ። እሱም ህዝቡንና ሀገሩን ይቅርታ ጠይቆ፣ በቶሎ አገግሞ ወደ ህይወቱ ይመለስ።

የእውነት ፈጣሪ በበቂ ሁኔታ ቀጥቶታል፣ መልሶም በምህረቱ ይቅር ብሎታል። እኛስ ማነንና ነው ይቅር የማንለው? ይቅርታ ባደረግን ቁጥር የራሳችንም በደል ይቅር ይባልልናል።

እኔ በበኩሌ በዚያ ሰዓት በስሜት ተገፋፍቼ ለተናገርኩትና ለጻፍኩት ነገር ሁሉ ከልብ ይቅርታ እላለሁ። አሁን ላይ ሁኔታው በጣም አሳዝኖኛል። ጥላቻን በይቅርታ እናሸንፍ! 🕊️

✍️ ሀሳብ እና ጽሑፍ፦ ህይወት መስፍን ሰሎሞን (Hiwot Mesfin Solomon) model_acter_yisakor_yassin Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane Zeritu Kebede FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

የKalu Putics ፋሽን ዲዛይን 24 ሰዓት ሳይሞላ 38M እይታ ያገኘው ታታታታታሪዉዉዉ @ያስቀናል  ይመቸው ❤
29/05/2026

የKalu Putics ፋሽን ዲዛይን 24 ሰዓት ሳይሞላ 38M እይታ ያገኘው ታታታታታሪዉዉዉ @ያስቀናል ይመቸው ❤

ዲለን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ ጀምሮ እስካደረጋቸው ጉብኝቶች ስታዩ "ለምን ጥሩው ብቻ ይታያል?" የተንጨረጨራችሁ ሰዎች መንጨርጨሩን አጠናክራቹ ቀጥሉ።በአለም አቀፍ ደረጃ ለምን አልተዋረድንም ...
29/05/2026

ዲለን ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱ ጀምሮ እስካደረጋቸው ጉብኝቶች ስታዩ "ለምን ጥሩው ብቻ ይታያል?" የተንጨረጨራችሁ ሰዎች መንጨርጨሩን አጠናክራቹ ቀጥሉ።

በአለም አቀፍ ደረጃ ለምን አልተዋረድንም ነው?
ስለዓለም አቀፍ ገፅታ ነውኮ የምናወራው ኧ? እንግዳ ሲመጣባችሁ ማብሰያ ክፍል ነው እንዴ የምታስተናግዱት በቤታችሁ? ዓለም በሙሉ የሚያሳየው የሰራውን የተሻለውን ምስል ብቻ ነው። ናሙና ሁሌም ቆንጆ መሆን አለበት። ኢትዮጵያ እንደውም በሁሉም ዘርፍ እየገሰገሰች ነው ናሙና አይደለም የምታሳየው። ሌላው ዓለም ጓዳውን ሳይሸፍን መሰላችሁ ገፅታውን የገነባው?

እንደዲለን ዓይነት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲህ ገፅታ መገንባታቸው የሚጠቅመው መንግስትን ብቻ አይደለም። ለመሄድ ልባችሁ ከቆመበት ምዕራቡ ዓለም ስትሄዱ በ77 ርሃብ ታዋቂ ከሆነች ሀገር ወደ ልማታዊ፣ እያደገች ያለች፣ ስራ ላይ ያለች ሀገር የመጣ ዜጋ ትባላለህ። ገና የ77ቱ ድርቅ ታሪክ መች ከምዕራባውያኑ ልብ ተፋቀ? ከሌላው ዓለም የፋሽንና trending content እንደምትከታተሉት ሁሉ ሰፋ አርጎ ሀገርን ስለማክበርና ማስከበርም ብትማሩ ጥሩ ነው።

ቆይ እስኪ ዲለን ፔጅ:-
በትንሹም በትልቁም እርስ በርስ መባላቱን ያድርስላቹ?
ስንፍናውን ያድርስላችሁ?
አጥር ስር መሽናቱን ያድርስላችሁ?
የሆነ ሰፈር ውስጥ የቆርቆሮ አጥር ላይ የፃፍከውን ጥቅስ ወስዶ ያድርስልህ?
መሀይማን ለስልጣን በለው ህዝብ ላይ ስለሚፈፅሙትን በደል ያድርስልህ?

ለምንድነው በድህነትና በችግር የሚኮራ ህዝብ የምንሆነው?

ኧረ ይልቅ ወጥረን እንስራ ወገን ግድ የላችሁም?! የአንዱ እድገት ለኛ መነሳሻ ይሁን! ምቀኝነት ኋላቀርነት ነው ፍቱ የምር!😒

በሌላ በኩል ባለፈው ተሰብስበው ከተጨማለቁት ብዙሀን የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተብዬዎች ሺህ እጥፍ ዲለን የሀገራችንን ገፅታ ግንባት በስኬት መርቷል። በዚህም ለአዶናይ እጅ ሰጥቻለሁ። መንግስት ከፍሎታል ብላ ብላ ለምትሉ ደሞ እስካሁን ባለኝ እውቅና አልተከፈለውም ነገር ግን ከተቻለም መንግስትዬ ለአዶናይ እጥፈ ክፈለው። ተፅዕኖ ሳይሆን ችግር ለሚፈጥሩም ወጥቷል እንኳን ለእነሱ😎 model_acter_yisakor_yassin Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane

ሀሎ ኢትዮጵያ ❤ Khaby Lame model_acter_yisakor_yassin  እየመጡ ነው ።
29/05/2026

ሀሎ ኢትዮጵያ ❤ Khaby Lame model_acter_yisakor_yassin እየመጡ ነው ።

እዉነት ነው ❤።
28/05/2026

እዉነት ነው ❤።

የታላቁ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ  ሁሌም  ዘንድሮ ግን አርሰናል ይችላል ።model_acter_yisakor_yassin Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane...
24/05/2026

የታላቁ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ ሁሌም ዘንድሮ ግን አርሰናል ይችላል ።
model_acter_yisakor_yassin Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane Arsenal FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Modern China Mélat Asge Dendasho Henok Dinku ADONI አዶኒ

Address


Telephone

+251973437034

Website

https://youtube.com/@truthinformation1?si=BTuHv5ZnUBbcp62s

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when model_acter_yisakor_yassin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to model_acter_yisakor_yassin:

  • Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company?

Share