Noh Ananda

Noh Ananda I’m Nahom — entrepreneur, creator & business owner sharing real tips on money, business, growth & building success in the digital world.

15/09/2026

Just take action!

በ 2018 ዓመት ከተማርኩዋቸው አንዱን biggest lesson ላካፍላቹ......Everything is normal,  ያኔ መኪና ከመግዛቴ በፊት፣ መኪና መያዝ ለእኔ የቅንጦት መጨረሻ ነበር። ...
14/09/2026

በ 2018 ዓመት ከተማርኩዋቸው አንዱን biggest lesson ላካፍላቹ......

Everything is normal, ያኔ መኪና ከመግዛቴ በፊት፣ መኪና መያዝ ለእኔ የቅንጦት መጨረሻ ነበር። በቃ መኪና ከገዛሁ ህይወቴ ሙሉ በሙሉ የሚቀየር እና ትልቅ ስኬት ላይ የደረስኩ ያህል ይሰማኝ ነበር።እናም ገዛሁት። የመጀመሪያዎቹን ጥቂት ቀናት ደስታው አይቻልም ። ነገር ግን ሳምንት ሳይሞላ የሆነውን ብታዩ፣ መኪናዋን አስነስቶ መሄድ ልክ እንደ ቀድሞው በእግር የመሄድ ያህል ተራ ነገር ሆነብኝ። ያ ሁሉ ትልቅ ነገር በሳምንት ውስጥ መደበኛ ህይወቴ ሆነ።ያኔ ነው አንድ ነገር የገባኝ።

እኛ ሰዎች የምንፈልገውን ነገር እጃችን ውስጥ እስኪገባ ድረስ በጣም አግዝፈን እንየዋለን። ከ ገባ ቡሃላ ግን ወዲያውኑ Normal ይሆንብናል ።ስለዚህ አሁን ላይ ሆናችሁ የምታስቡት ትልቅ ግብ ካለ አትፍሩት። ነገ እጃችሁ ውስጥ ሲገባ አሁን እንደምታስቡት የሚያስፈራ ነገር አይሆንም፣ ተራ መደበኛ (normal) ነው የሚሆንባቹ ። ዛሬ ላይ ባላችሁ ነገር እየተደሰታችሁ ስራችሁን ቀጥሉ።

13/09/2026
11/09/2026
ከ 4 ዓመት በፊት... የሳሙና እንኳን መግዣ የሌለኝ፣ የምሰራው ሁሉ በዜሮ በሚባዛበት ሰዓት ላይ ነበርኩ።ብዙ ምሽቶች፦ “ይሄ ሁሉ ዋጋ አለው?” ብዬ ራሴን እጠይቀው ነበር ብዙ ጊዜ የሚያናድ...
09/09/2026

ከ 4 ዓመት በፊት... የሳሙና እንኳን መግዣ የሌለኝ፣ የምሰራው ሁሉ በዜሮ በሚባዛበት ሰዓት ላይ ነበርኩ።ብዙ ምሽቶች፦ “ይሄ ሁሉ ዋጋ አለው?” ብዬ ራሴን እጠይቀው ነበር ብዙ ጊዜ የሚያናድዱ፣ ተስፋ የሚያስቆርጡ moments ነበሩ

ግን I Never Give Up ምክንያቱም ውጤቱ ባይታይም፣ እኔ ግን በየቀኑ ራሴን improve እና develope እያደረኩ እንደሆነ አውቅ ነበር! ዛሬ እኔ የነበርኩበት ቦታ ላይ ወይም እየለፋቹ ውጤት ማየት ላላችሁ ሁሉ፦• “አይሰራም…”, “ጊዜዬን እያባከንኩ ነው…”የሚለውን የውስጣችሁን ደካማ ድምፅ አታዳምጡ!ውጤት አለመታየቱ ጥረታችሁ ከንቱ ነው ማለት አይደለም።
ትልቅ ህንፃ መሬት ውስጥ ጥልቅ መሰረት እንደሚያስፈልገው ሁሉ እናንተም መሰረታችሁን build እያደረጋችሁ መሆኑን አትርሱ ። አንድ ነገር ብቻ እላችኋለሁ፦ አታቁሙ!ዛሬ የምትከፍሉት ዋጋ የነገ ህይወታችሁን እና የምትደርሱበትን ቦታ ይወስናል።
ተነሱና ስራችሁን ቀጥሉ!

08/09/2026
05/09/2026

You learned many things ,now it's time to do it

04/09/2026

Your Network is your networth!

03/09/2026

Works that can help you to make money.

03/09/2026

ልማዳችሁን ቀይሩ !

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Noh Ananda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Noh Ananda:

Shortcuts

Share