Mukea Wellyewu

Mukea Wellyewu My product to is gives information for all

Yep
27/06/2020

Yep

ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia on Saturday said it is set to begin filling a $4.6 billion hydroelectric dam on the Blue Nile within the next two weeks and that construction will continue,...

Amehara
18/06/2020

Amehara

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ተጨማሪ ስድስት ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው፡፡

በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓታት ለ667 ናሙናዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በስድስት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡

ቫይረሱ እንዳለባቸው በምርመራ የተረጋገጡትም አንድ ከደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ለይቶ ማቆያ፣ ሦስት ከሰሜን ወሎ (ከእነዚህ መካከል ሁለቱ ከጋዞ ወረዳ ናቸው፤አንዱ ለህክምና በጤና ተቋም ሄዶ ምልክቱን በማሳየቱ ምርመራ ተደርጎለት፣ አንዱ ደግሞ ከለይቶ ማቆያ የነበረ ነው፡፡) አንድ ሰው ደግሞ ከቆቦ ለይቶ ማቆያ የነበረ ነው፡፡ ከመተማ ለይቶ ማቆያ ደግሞ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡

ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ከ18 እስከ 57 ዓመት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ወንዶች ናቸው፡፡ በአማራ ክልል እስከ ዛሬ ሰኔ 10/2012 ዓ.ም ድረስ ለ6 ሺህ 919 ሰዎች የናሙና ምርመራ ተደርጎ በ240 ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡

በክልሉ ባለፉት 24 ሰዓታት በአዲስ ያገገመም ሆነ በቫይረሱ ምክንያት ሕይወቱ ያለፈ ሰው የለም፡፡ በጽኑ ህሙማን የህክምና ክፍል ውስጥ የገባ ታማሚ አለመኖሩንና ቫይረሱ ተገኝቶባቸው በለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከከላት ውስጥ የሚገኙ ሁሉም በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኙም ቢሮው አስታውቋል፡፡ እስከ ዛሬ 44 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውም ታውቋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን በኮሮናቫይረስ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ እንዳላቸው የተጠረጠሩ 125 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸውን መዘገባችንም ይታወሳል፡፡ ከሁለት ቀናት በፊት በዞኑ ቫይረሱ ከተገኘባቸው 22 ሰዎች መካከል 16 ሰዎች በዕለቱ ባለመገኘታቸው ወደ ለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከላት አለመግባታቸውን፣ እስከ ትናንት ደግሞ 15 ሰዎች ተገኝተው መግባታቸውን ዘግበን ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ ሁሉም ወደ ለይቶ ህክምና መስጫ መዕከላት መግባታቸው ታውቋል፡፡

በደጀኔ በቀለ

ተጨማሪ መረጃዎችን
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m
ዩቱዩብ https://bit.ly/38mpvDC ያገኛሉ፡፡

15/06/2020

ማፍረስ easy

06/06/2020

Canada president

06/06/2020

Yap

01/06/2020

I can't breathe

30/05/2020

Alechol is distroyed our family

Address

Addis Ababa
Ababa
WOLLOYEWU

Opening Hours

09:00 - 17:00

Telephone

+251929917040

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mukea Wellyewu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mukea Wellyewu:

Share