Indigo Promotion and Advertising plc

Indigo Promotion and Advertising plc We are a leading Promotion, Advertising and Marketing communications firm serving growing organizations in Ethiopia. Thank You!

Company Description
Indigo Promotion & Advertising’s dedication to create the highest quality services and exceed customer expectations has positioned us as one of the largest and most respected Indoor and Outdoor Promotional and Advertising companies in Addis Ababa. We are a leading Promotion, Advertising and Marketing communications firm serving growing organizations in Addis Ababa, Ethiopia.

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን›› (ኢሳ ፶፫፥፬)
05/04/2026

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን›› (ኢሳ ፶፫፥፬)

01/03/2026
ልደታችን ክርስቶስ ተወልዷል። ለአለሙ በሽታ ሁሉ መድሀኒቱ ፣ ለድሆች ባለጠግነታቸው  ፣ ለበሽተኞች ፈውሳቸው   ፣ ላዘኑ የሚያረጋጋቸው  ፣ ለሀጣን ሁሉ ምህረታቸው ተወልደ። እሱ ጌታ ሳለ በ...
07/01/2025

ልደታችን ክርስቶስ ተወልዷል። ለአለሙ በሽታ ሁሉ መድሀኒቱ ፣ ለድሆች ባለጠግነታቸው ፣ ለበሽተኞች ፈውሳቸው ፣ ላዘኑ የሚያረጋጋቸው ፣ ለሀጣን ሁሉ ምህረታቸው ተወልደ። እሱ ጌታ ሳለ በበረት ፣ አምላክ ሳለ በሰው እቅፍ ተገኘ ። ይህም ከአእምሮ በላይ ነው።
አባቶች እንዲሉ አለምን ከመፍጠሩ ይልቅ የአምላክ ሰው መሆን ይደንቃል።አምላክን ለመውለድ የተገባ ሰው ከሰዎች መሀል መገኘቱም የሚደንቅ ነው።
ድንቁ መካሩ እየሱስ ከድንግል ሴት ተወልዷል።
መልካም ገና
Tewahdo, YeMariyam & Dereje

Merry Christmas.
25/12/2024

Merry Christmas.

“አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ" ማርቆስ 16:6እንኳን አደረሳችሁ!
05/05/2024

“አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ" ማርቆስ 16:6

እንኳን አደረሳችሁ!

“እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”  — ሉቃስ ፪፥፲-፲፩ በዓሉ የሰላም ፣...
07/01/2024

“እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ ፪፥፲-፲፩

በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር የአንድነት እና የስምምነት ይሁንልን።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !

MERRY CHRISTMAS AND HAPPY NEW YEAR.
25/12/2023

MERRY CHRISTMAS AND HAPPY NEW YEAR.

ዮም ፍሰሐ ኮነ በእንተ ልደተ ለማርያም ።እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ ። አደረሰን ።መልካም በዓል ። ግንቦት 1 /09/ 2015 ዓ.ም ።
09/05/2023

ዮም ፍሰሐ ኮነ በእንተ ልደተ ለማርያም ።
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ ። አደረሰን ።
መልካም በዓል ።
ግንቦት 1 /09/ 2015 ዓ.ም ።

Address

Addis Ababa
Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00

Telephone

+251911604934

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Indigo Promotion and Advertising plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Indigo Promotion and Advertising plc:

Share