09/06/2026
ማናጀሮችን ያማረረው የማርኬቲንግ ሰራተኞች ቶሎ ቶሎ መልቀቅ...
የተለያዩ ተቋማት ድርጅታችንን የሚመርጡበት ምክንያት ይሄ ሳይሆን አይቀርም 🤔 በሃገራችን የጤና ተቋማት ውስጥ በማርኬቲንግ የስራ ክፍል ተቀጥረው የሚሰሩ ባለሞያዎች በጥቂት ወራት ውስጥ ድርጅት ሲቀይሩ ይታያል ፣ ለምን ብትሉ አጠር አጠር አርጌ ልንገራችሁ
⛔ የማናጅመንቱ እና የሰራተኞቹ Marketing knowledge ማነስ
⛔ እንደ ቋሚ ስራ አለማየት እና መሸጋገሪያ ድልድይ አርጎ መቁጠር
⛔ በጣም ጥቂት የማርኬቲንግ እና የህክምና እውቀት ያለው ሰው ገበያው ላይ በመኖሩ በድርጅቶች መካከል የሚኖር መቀማማት እና ሽሚያ
⛔ የሰራተኞችን እውቀት የማያሻሽል እና እድገት የማይሰጥ ተለምዷዊ ስራ ብቻ መስራት
⛔ ሰራተኞችን የሚሸልም ሳይሆን ድርጅቱ ለገጠመው ችግር ሁሉ Marketing department የሚወቅስ ባህል መኖሩ
⛔ በመጨረሻም Toxic marketing environment ተጠቃሽ ናቸው ። እናነተስ የቱ አጋጠማችሁ ??
✳️ መፍትሄ ፡
በስራው ላይ ከፍተኛ ልምድ ያለውን ተቋም ፈልጎ outsource ማድረግ እና Capacity strengthening training ለ ሰራተኞች እና management አባላት መስጠት ጥሩ መፍትሄ ነው። outsource የማረግ ጥቅሞች ምን መሰሏችሁ
✅ ልምድ ያለው ፣ ብቃት ያለው እና መልቀቁ የማያዘጋችሁ ድርጅት ታገኛላችሁ
✅ስትራቴጂን ተከትሎ ሚሰራ እና major setback የሚከላከል አጋር እንዲሁም Long term focused የሆነ አሰራር ታገኛላችሁ
✅ከዋጋ አንጻር 4/5 ሰው ቀጥራችሁ ከምታሰሩ cost effective በሆነ መልኩ ትገላገላላችሁ
✅የህክምና እወቀትን ከማርኬቲንግ እና audiovisual production ጋር ታገኛላችሁ
✅ስራ ለቀቀ...አለቀቀም... ከሚል ጭንቀት ትገላገላላችሁ
✅በመጨረሻም Internal Marketing team በበቂ ሁኔታ ሌሎች የማርኬቲንግ ስራዎች ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳል።
ለተሟላ የ Healthcare marketing and communications activity dm us
🎆ሁሉንም አገልግሎቶች የጤና እውቀትን እና ልምድን ከ ማርኬቲንግ ሳይንስ ጋር አጣምሮ ከያዘው Medico Digital Marketing and Advertising agency (https://t.me/+pssQxzK8z5A4NTVk)ያገኛሉ።🎉
📞ዛሬውኑ በ 0930233634 ላይ ይደውሉልን !📞
📍አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ፣ ሜክሲኮ አይመን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።
📧[email protected]
📱Telegram :
🌐www.medicodigitals.com (https://medicodigitals.com/)