realestat representative

realestat representative you are not buying a house,you are buying a lifestyle !!!

26/06/2024
በከተማ ውስጥ ያለ ውብ ከተማ🏠 በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ ከቤቱ አጠቃላይ ዋጋ ላይ15% ብቻ በመክፈል ባለቤት ይሁኑ ቀሪውን በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ በስድስት የግ...
24/11/2022

በከተማ ውስጥ ያለ ውብ ከተማ
🏠 በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ላይ ከቤቱ አጠቃላይ ዋጋ ላይ15% ብቻ በመክፈል ባለቤት ይሁኑ ቀሪውን በ3 ዓመት ጊዜ ውስጥ በስድስት የግንባታ ዙሮች ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ ::

🏠 እንዲሁም ቤቶቹን በአንዴ ከፍለው ማጠናቀቅ ለሚችሉ ደንበኞች እስከ 25% ቅናሽ አዘጋጅተናል::

🏠 አፓርትመንቶቹ የሚያካትቱት የጋራ መገልገያዎች፣-

ሊፍት, የመኪና ማቆሚያ, ቆሻሻ ማስወገጃ (ጋርቤጅ ሹተር ), 6500 ካሬ ላይ ያረፈ ግሪን ኤሪያ, የውሀ ፓምፕ, መጠባበቂያ ጀኔሬተር....

🏠 በተጨማሪም አማራጭ የክፍያ አገልግሎት (60/40) ብድር አመቻችተናል መክፈያ ዘመኑ ከ10-30 ዓመት የሚቆይ ይሆናል::

🏠 እንዳከፋፈሎት ሁኔታ የቅናሽ አማራጮች አሉን::

ከሰኞ እስከ እሁድ ሳይት ለመጎብኘትም እንዲሁም መረጃ ለማግኘት ይደውሉ::

📞 0913295998
ቤዛዊት አለሙ
ይደውሉልኝ
ስለመረጡን እናመሰግናለን!

you are not buying a house,you are buying a lifestyle !!!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251913295998

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when realestat representative posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to realestat representative:

Share