አልጀዚራ. Ethiopia

አልጀዚራ.  Ethiopia Oduu lolaa dhugaa fii haaraa isiniin geenya./ትኩስ የጦረነት ዜና እንድ ደርሳቹ

Sirba Ajaaibaati.Itti dhiyaadhaa.
19/04/2026

Sirba Ajaaibaati.

Itti dhiyaadhaa.

Check out bakarbale2’s video.

18/04/2026

የሆርሙዝ ሰርጥ ድጋሚ ተዘጋ።

የኢራን ጦር የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም መቆጣጠር እንደጀመረ ተዘገበ።

ፋርስ የዜና ወኪል፣ የኢራን የተማሪዎች ዜና ወኪል እንዲሁም ብሔራዊ መገናኛ ብዙኃኑ ኢሪብ አብዮታዊ ዘቡን ጠቅሰው የሰርስቱ አካባቢን ጦሩ ተቆጣጥሮ " በቀደመ ሁኔታው ላይ "መመለሱን ዘግበዋል።

የተወሰኑ የጭነት መርከቦች በሰርጡ በኩል ማለፍ ችለው ነበር።

አብዮታዊ ዘቡ በመግለጫው አሜሪካን " በባሕር ላይ ውንብድና " ወንጅሎ " እገዳ የምትለው " ከባሕር ላይ ዘረፋ አይተናነስም ብሏል።

ኢራን ቀደም ሲል ወደቦቿ ተዘግተው የሚቆዩ ከሆነ ሰርጡን እንደምትዘጋ ዝታ ነበር።

የሆርሙዝ ሰርጥ በኢራን በስተደቡብ የሚገኝ ጠባብ መተላለፊያ ሲሆን የዓለም 20 በመቶ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ይጓጓዝበታል።

ኢረን ከአሜሪካ ያደረገችው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ የአሜሪካ ጦር ወደ ኢራን ወደቦች መርከቦች እንዳይገቡ እና እንዳይወጡ ለማድረግ እገዳ ጥሏል።

የኢራን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ግን እገዳው ካልተነሳ ሆርሙዝን እንደሚዘጉ ሲያስጠነቅቁ መቆየታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

ሚያዚያ 10 ቀን 2018 ዓ/ም

Caatiin/Jimaan tiruu ni miidha..................  .    ..............Qorannoo nama qaamu 244 irratti godhameen 167 fatty...
18/04/2026

Caatiin/Jimaan tiruu ni miidha.................. . ..............
Qorannoo nama qaamu 244 irratti godhameen 167 fatty liver [cooma tiruu irratti kuufamu] akka qaban mirkaneeffameera. Kanaaf irraa fagaachuun murtee keessani.

Guyyaa gaarii.

ጫት የጉበት ጤናን ይጎዳል።..............................

244 ቃሚ ሰዎች ላይ በተደረገው ጥናት መሰረት፣ 167 ሰዎች የፋቲ ሊቨር (በጉበት ላይ የሚከማች ጬማ) እንዳላቸው ተረጋግጧል። ስለዚህ ከጫት መራቅ የእርስዎ ውሳኔ ነው።

መልካም ቀን።

ሆርሙዝ ወሽመጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ ለሙሉ ክፍት መሆኑን ኢራን አስታወቀች++++++++++++++ በሊባኖስ የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መር...
17/04/2026

ሆርሙዝ ወሽመጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ ለሙሉ ክፍት መሆኑን ኢራን አስታወቀች
++++++++++++++

በሊባኖስ የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ፣ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ አስታውቀዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኤክስ ገፃቸው እንዳሰታወቁት በሊባኖስ የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል ንግድ መርከቦች እንዲያልፉ ሙሉ ለሙሉ ክፍት ተደርጓል ብለዋል።

​የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ወሸመጥን መተላለፊያ ሙሉ በሙሉ ለንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑንና ለጉዞ ዝግጁ በማድረጓ አመሰግናለሁ ብለዋል።

ይህም ርምጃ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ቅናሽ ማሳየቱንና ለንግድና ለቀጠናው መረጋጋት ትልቅ ተጽዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል።

#ኢራን

#ኢራን #

17/04/2026

የነዳጅ ዋጋ አሽቆለቆለ።

የሆርሙዝ ሰርጥ ለተኩስ አቁም ስምምነቱ ቀሪ ቀናት ለሁሉም የንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጉን ኢራን ባወጀች ጥቂት ደቂቃ ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ወርዷል።

ዛሬ አርብ ጥዋት ላይ እስከ 98 ዶላር ደርሶ የነበረው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ እወጃውን ተከትሎ አንድ በርሜል ከ90 ዶላር በታች አሽቆልቁሏል።

የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋው ከጦርነቱ በፊት ከ70 ዶላር በታች የነበረ ሲሆን መጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ ከ100 ዶላር በላይ ደርሷል ፤ የመጋቢት ወር ማብቂያ ላይ ደግሞ እስከ 119 ዶላር ተሰቅሎ ነበር።

አሁን የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት መደረጉን ኢራን በማወጇ ዋጋው በአንድ ቀን ከ98 ዶላር 10% ቀንሶ ከ90 ዶላር በታች ሆኗል።

ያዝልቀው ከማለት ውጭ የመካከለኛው ምስራቅ ሁኔታ በፍጥነት ተለዋዋጭ ስለሆነ በቀጣይ ሳምንታት ምን እንደሚፈጠር ከወዲሁ መገመት አስቸጋሪ ነው።

ኢትዮጵያ
ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ/ም

Pirojektiin maddisiisa annisaa qilleensaa Asallaa misooma naannawichaa saffisiisuuf dandeettii guddaa uuma- Obbo Shimall...
16/04/2026

Pirojektiin maddisiisa annisaa qilleensaa Asallaa misooma naannawichaa saffisiisuuf dandeettii guddaa uuma- Obbo Shimallis Abdiisaa

Finfinnee, Ebla 8, 2018 – Pirojektiin maddisiisa annisaa qilleensaa Asallaa misooma naannawichaa saffisiisuuf dandeettii guddaa uuma jedhan Pirezidaantiin Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimallis Abdiisaan. Obbo Shimallis Abdiisaan haasawaa eebba pirojektichaa irratti taasisaniin, mootummaan jijjiiramaa hojiilee misoomaa jireenya lammiilee bu’uurarraa fooyyessan hojjechaa turuu yaadachiisan.

 #ነዳጅየኢራን እና አሜሪካ ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች እንደሚዘጉ ከዛቱ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ አሻቅቧል።...
13/04/2026

#ነዳጅ

የኢራን እና አሜሪካ ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች እንደሚዘጉ ከዛቱ በኋላ የነዳጅ ዋጋ በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ አሻቅቧል።

የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በ7.3 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 102.30 ዶላር ገብቷል።

በድርድሩ አለመሳካት ምክንያት የዓለም የኃይል ቀውስ እየተባባሰ ሊሄድ ይችላል የሚል ስጋትን ማስነሳቱን ቢቢሲ ዘግቧል።

ሚያዚያ 5 ቀን 2018 ዓ/ም

ethiopia

24/09/2025

Bulchiinsi Magaalaa Finfinnee muudama garaagaraa kenne

Finfinnee, Fulbaana 14, 2018- Bulchiinsi Magaalaa Finfinnee muudama garaagaraa kenneera.

Haaluma kanaan:-

1. Obbo Haftaay Gabra’igzaabiheer Hogganaa Biiroo Kominikeeshinii

2. Obbo Mulunaa Dassaalanyi Hojii Gaggeessaa Dhaabbata Qeeraawwanii

3. Obbo Waalallinyi Dassaalanyi Hogganaa Itti aanaa Abbaa Taayitaa Bulchiinsa Misooma Kooriidariifi Qarqara Lagaa

4. Aadde Nastihoo Abdii Kooyireen Itti gaafatamtuu Waajjiraa Abbaa Taayitaa Bulchiinsa Misooma Kooriidariifi Qarqara Lagaa ta’uun muudamuu Waajjirri Kantiibaa AE Dijiitaaliif ibseera.

Address

Swaziland Street
Addis Ababa
21900

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አልጀዚራ. Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share