Abuki Jemal/ አቡኪ ጀማል

Abuki Jemal/ አቡኪ ጀማል እንደ እንግዳ ኑር🙏
DM any promotion 0934940013📲
(6)

24/09/2026

ልብህም ይረጋጋ!🙏🔥

Hallo United 💪🔥
23/09/2026

Hallo United 💪🔥

እመን!🙏"አንድ እምነት ያለው ሰው ፍላጎት ብቻ ካላቸው 99 ሰዎች እኩል አቅም አለው የእምነትን ፍሬ ሳትዘራኸው ማጨድ የለም፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ በሂደት ሁሉም ነገሮች እንደሚሳኩልህ ...
22/09/2026

እመን!🙏

"አንድ እምነት ያለው ሰው ፍላጎት ብቻ ካላቸው 99 ሰዎች እኩል አቅም አለው የእምነትን ፍሬ ሳትዘራኸው ማጨድ የለም፤ ምንም ነገር እንደማያቅትህ በሂደት ሁሉም ነገሮች እንደሚሳኩልህ ማመን አለብህ!🫡

Abuki Jemal/ አቡኪ ጀማል

22/09/2026

የሚሰጠን ስንጠነክርለት ነው!🙏

21/09/2026

ዝሆን ገፍቶት የሞተ ሰው የለም!🫡🔥

20/09/2026

ዝግጁ ከመሆን ጀምር!🔥🙏

ራስ ላይ ማተኮር!🙏በራስህ ለውጥ ደስ ይበልህ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። ወዳጄ አይንህን ከሌሎች ላይ ነቅለህ ወደ ራስህ ባየህ ቁጥር እድገትህ ፈጣን ነው...
19/09/2026

ራስ ላይ ማተኮር!🙏

በራስህ ለውጥ ደስ ይበልህ፤ ዛፎች ሁሉ እኩል አያድጉም ግን ማደግ እስከሚችሉት ከፍ ይላሉ። ወዳጄ አይንህን ከሌሎች ላይ ነቅለህ ወደ ራስህ ባየህ ቁጥር እድገትህ ፈጣን ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የአይምሮ ሰላም አለህ!🫡

Abuki Jemal/ አቡኪ ጀማል

18/09/2026

ህግ ይኑርህ!🔥🤝

ልጅነት የማር ዘመን ጓዳ ነው!🥰
17/09/2026

ልጅነት የማር ዘመን ጓዳ ነው!🥰

15/09/2026

ፅናት እና ጥንካሬ!🔥🙌

Address

Addis Ababa
ABUDAGI1

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abuki Jemal/ አቡኪ ጀማል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share