Afro Fundraising , Sponsorship , Donation /አፍሮ ገቢ ማሰባሰቢያ / ስፖንሰርሺፕ /ልገሳ

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Afro Fundraising , Sponsorship , Donation /አፍሮ ገቢ ማሰባሰቢያ / ስፖንሰርሺፕ /ልገሳ

Afro Fundraising , Sponsorship , Donation /አፍሮ ገቢ ማሰባሰቢያ / ስፖንሰርሺፕ /ልገሳ Fundraising /Telethon, Sponsorship, Donation service for Football Clubs / Public Schools . Help/Sponsor/Donate

19/05/2025
21/01/2025

አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል።

‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ የግድግዳ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም።

‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለ ና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ።

ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው።

በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል።

አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው? አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ።

በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ።

አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው።

የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አስክሬን ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹም ይራመዱ ጀመር።

የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው? የማንን አስክሬን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው።

‹‹አባታችን ጠዋት ሙቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይጓደል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት ጀናዛ የተሸከሙ ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ።

ደጋሽ ተፀፀተ፦‹‹ወላሂ እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የፀፀት እንባ ያነባ ጀመር።

በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎችን አላህ ይዘንላቸው።

(Sefwan Ahmedin)

31/12/2024

1 videos - Watch awesome short videos created with ♬ original sound

የገቢ ማሰባሰቢያ ፤የስፖንሰርሺፕ እና የልገሳ ዝግጅት ለህዝብ ት/ቤቶች ግንባታ  ፤ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ እና ለእግር ኳስ ክለቦች አቅም ማጠናከሪያ  እናዘጋጃለን .
14/04/2024

የገቢ ማሰባሰቢያ ፤የስፖንሰርሺፕ እና የልገሳ ዝግጅት ለህዝብ ት/ቤቶች ግንባታ ፤ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ እና ለእግር ኳስ ክለቦች አቅም ማጠናከሪያ እናዘጋጃለን .

የገቢ ማሰባሰቢያ ፤የስፖንሰርሺፕ እና የልገሳ ዝግጅት ለህዝብ ት/ቤቶች ግንባታ  ፤ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ እና ለእግር ኳስ ክለቦች አቅም ማጠናከሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እናዘጋጃለ...
14/04/2024

የገቢ ማሰባሰቢያ ፤የስፖንሰርሺፕ እና የልገሳ ዝግጅት ለህዝብ ት/ቤቶች ግንባታ ፤ለተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ እና ለእግር ኳስ ክለቦች አቅም ማጠናከሪያ ገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እናዘጋጃለን .

Education for all .
27/11/2021

Education for all .

Telethon
10/10/2021

Telethon

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911836107

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afro Fundraising , Sponsorship , Donation /አፍሮ ገቢ ማሰባሰቢያ / ስፖንሰርሺፕ /ልገሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afro Fundraising , Sponsorship , Donation /አፍሮ ገቢ ማሰባሰቢያ / ስፖንሰርሺፕ /ልገሳ:

Share