Arsemawit:አርሴማዊት

Arsemawit:አርሴማዊት In this page you are going to find out that we are giving a lot of things for free thank you for coming. please go to our youtube channel for more information

04/11/2021

Heyy good morning. How was your night?
Tell as in the comments 😘😘
Have a great day 😍😍😍

30/10/2021

ሰላም ለሁላችሁ እንደምን ቆያችሁ😊 እንደምናውቀው አርሴማዊት ፔጅ እያደገ ያለ አዲስ ፔጅ ነው ልክ እንደዚህ አይነት ፔጅ ደግሞ አርሴማዊት የሚባል የዩቱብ ቻነልም አለን።ካሰብነው እና ከጠበቅነው በላይ በጣም በፍጥነት እያደገ ያለ ሚገርም ቻነል ነው ስለ ቻነሉ ትንሽ ልንገራቹ እና እስካሁን እንዴት ሰብስክራብ አላደረኩም ብለው በፍጥነት ነው ሄዳቹ ምታደርጉት እንደነገርኳቹ አርሴማዊት ይባላል በየ ጊዜው ጥያቄዎች ይጠየቃሉ የተለያዩ ሃሳቦቸን የሚዳሰስ ጥያቄ ነው ሚሆነው ከዛም 1 ሰው ሰብስክራይብ አድርጎ ኮመንት ላይ መልሱን ያስቀምጣል ለምሳሌ 1+1=? ቢሆን ጥያቄው መልሱን ሚያውቀው ሰው መጥቶ ሰብስክራይብ ያደርጋል ከዛ ኮመንት ላይ ይመጣና 2 ነው መልሱ ብሎ ይመልሳል ማለት ነው። የ5 ደቂቃ ስራ ነው ምትሰሩት ከዛም ወደ ስራቹ መመለስ ነው ሽልማቱ እናንተን ፈልጎ ይመጣል ያላቸሁበት ደረስ፥
*ላፕቶፕ ኮምፕዩተር😋
* ዘመኑን የጠበቀ የስልክ ቀፎ🤩
*ጠቀም ያለ ገንዘብ🥳
*የተለያዩ የቤት እቃዎች😍
*የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች😇
*በተጨማሪም የምትፈልጉት ቦታ ወጪአቹ ተሸፍኖ የመዝናናት እድል🤨
*እንዲሁም በህይወታቹ ምትመኙትን ይሃንን 1 ነገር ማሟላት🥺😟
ስንቱ ተጠርቶ ስንቱ ይተው? ነገር ግን እነዚህን ከብዙ በጥቂቱ ብለን ለመጥቀስ ሞክረናል።አስደሳቹ እና አስገራሚው ነገር ደግሞ በየጊዜው ሽልማቶቹ እያደጉ መሄዳቸው ነው ማለትም በመጀመሪያው ሽልማት የ1000 ብር ከነበረ በሚቀጥለው ሽልማት ከ1000 ብር የበለጠ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይቻላል ማለት ነው።ነገር ግን መልሱ በትክክል ካልተገኘ ማለትም ሁሉም ሰው መልሱን አስቀምጦ ግን ስህተት ከሆነ መልሱን ተናግረን ሌላ ጥያቄ በምትኩ የምንጠይቅ ይሆናል ከዛም ሽልማቱ እንደነበረው ይቀጥላል ማለት ነው።ይህም ማለት የ1000ብር ጥያቄ ከነበረ እና ካልተመለሰ ሌላ ጥያቄ እንጠይቅና ግን ሽልማቱ አሁንም 1000ብር ይሆናል ማለት ነው።የተቀመጠው ሽልማት 1 ሰው አሸንፎ እስካልወሰደው ድረስ ጥያቄው ቢለዋወጥም ሽልማቱ ግን አንድ አይነት ይሆናል ማለት ነው።
!!አስታውሱ ሰብስክራይብ ያላደረገ ሰው ከጨዋታው(ከውድድሩ)ውጭ ነው ሚሆነው ስለዚህ ለመመለስ፥ከመመለስ አልፎ ለማሸነፍ፥ከማሸነፍ አልፎ ሽልማቱን ለመውሰድ ቅድሚያ ቁልፉ ሰብስክራይብ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል።
ታዲያ ይሄንን ገጸ በረከት ወዳጅ፥ዘመድ እንዲሁም ጓደኞችዎ ሚጠቀሙበት አይመስሎትም? 😉😜🥰
ስለዚህ ፌስቡክን ለጥሩ መንገድ እንዲሁም ሚወዱትን ሚያስደስቱበት ለምን አያደርጉትም?አሁኑኑ ይሄንን ፔጅ እንዲሁም ይሄንን ልጥፍ(post) ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሰዎች እናዳርስ እና ቤተሰብ ይሁኑ
እስካሁን ሰብስክራይብ አላደረጋችሁም? በትክክል አልሰማችሁኝም ማለት ነው ድጋሚ አንበቡት። ሰአታችሁን ተጠቀሙበት!!መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።።🥰

ሰላም ቤተሰብ ምንም ሳያደርጉ 1 ቪድዮ ስላዩ ብቻ እንደሚሸለሙ ያውቃሉ?በትክክል-ጠቀም ያለ ገንዘብ-ዘመን አመጣሽ የስልክ ቀፎዎች-የተለያዩ የቤት እቃዎች-የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች-የተ...
19/10/2021

ሰላም ቤተሰብ ምንም ሳያደርጉ 1 ቪድዮ ስላዩ ብቻ እንደሚሸለሙ ያውቃሉ?በትክክል
-ጠቀም ያለ ገንዘብ
-ዘመን አመጣሽ የስልክ ቀፎዎች
-የተለያዩ የቤት እቃዎች
-የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
-የተለያዩ ቦታዎች ሄዶ የመዝናናት እድል........
እና ወ.ዘ.ተ የመሳሰሉትን በነጻ ልንሸልማቹ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።ሰፋ ላለ ማብራሪያ የዩቱብ ገጻችንን እንድትጎበኙ እንጋብዛለን።ከዚህ ስር አስቀምጬላቹሃለው... መልካም ጊዜ!
https://www.youtube.com/channel/UCxbAXfUwtiYRePKEwsU7vDg

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
18425

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsemawit:አርሴማዊት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Arsemawit:አርሴማዊት:

Share