Vacancy in Ethiopia all

Vacancy in Ethiopia all Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Vacancy in Ethiopia all, Advertising/Marketing, Addis Ababa.

19/02/2023
04/02/2023

በዚህ ድረ ገፅ የሰራ ማሰታወቂያ ያለፈባቸውን ከድረ ገፅ ላይ ይነሳል አዳዲሶች የሰራ ማሰታወቂያ ይለጠፋለ፡፡

ከእነዚህ ያገኛችሁትን ትምህርት  ግለፁልኝ
04/02/2023

ከእነዚህ ያገኛችሁትን ትምህርት ግለፁልኝ

03/02/2023

የቀላል መኪና ሾፌር
*******************
- ደሞዝ፡ 8000 ብር

- ብዛት፡ 50

- የስራ ቦታ፡ አለም ገና

- ምዝገባው የሚጠናቀቅበት ቀን ፡ እ.አ.አ February 09, 2023
------------------

ዜሮ አመት የሰራ ልምድ
03/02/2023

ዜሮ አመት የሰራ ልምድ

29/01/2023

ቀን 22-05-2015 እስከ 27-05-2015

ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY: O2B PLC COMPANY
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት

Description: ድርጅታችን ኦቱቢ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ/Marketing Sales/እና

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/

Job Type: በቋሚነትም
ወይም እንደ ተጨማሪ ገቢ ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት።

በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 22/05/2015 አ.ም እስከ 27/05/2015 አ.ም ድረስ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ 2:30 -11:00 ሰአት በአካል በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 በመግባት ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎማ/12ኛ/10ኛ/8ኛ ወይም ማንበብ ና መፅሀፉ የሚችሉ

ደምዝ :- የተጣራ 7000 በተጨማሪ ኮሚሽን

ደምዝ ወኪል:- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ብዛት:- 20ሰው ብቻ

ልምድ:- አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::

አድራሻ ፡- መገናኛ አደባባይ ስር ደራርቱ ህንፃ አጠገብ ባኮስ ሆቴል አጠገብ ያለው ኬቢ የገበያ ማከል በመግባት ቢሮ ቁጥር 24 ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ስልክ 📱 0903531882

📲 0903504489

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 24 ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ።
O2B PLC COMPANY
ኦቱቢ ኀላ/የተ/የግ/ማህበር
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት

28/01/2023

Address

Addis Ababa
4341

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vacancy in Ethiopia all posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share