17/10/2024
ድምፃዊት ትባላለች ከዚህ በፊት የቀን ቅዱስ፣ስለ ነገ፣ተስፋ ሰጠህ የተባሉትን ቆንጆ ነጠላ ዜማዎችን በተዋጣላቸው ቪዲዬች ክሊፕ አቅርባልናለች በቅርቡ አንጋፋ የተባሉ የሙፂቃ ባለሙያዎች የተሰሳተፉበትን ዝም አልኳ የተሰኘውን የሙዚቃ ቪዲዮ
በግጥምና ዜማ:-
ቅንብር ሚክስና ማስተር:-
ዳይሬክተር:-
አርት ዳይሬክተር:-
ፕሮዳክሽን:-Efi_production
እንዲሁም በፕሮዲው የተሳተፈበትን በቅርብ ቀን ላይ ይለቀቃል::
We provide a service enabling businesses to easily advertise on social media platforms like YouTube, FaceBook, and Instagram.
እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባሉ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ንግዶች በቀላሉ እንዲያስተዋውቁ የሚያስችል አገልግሎት እንሰጣለን።