Abu sunday Times

Abu sunday Times ABU SUNDAY 🔻 ONE UMMAH

ሰበር | ኔታንያሁ፡-- በጋዛ ውስጥ ከእንግዲህ ከባድ የጦር መሳሪያዎች አይኖርም ፣ እናም ሃማስ የቀረውን የጦር መሳሪያዎቹን፣ ጠመንጃዎችን፣ ሞርታሮችን እና የሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ጨምሮ ማ...
16/02/2026

ሰበር | ኔታንያሁ፡-- በጋዛ ውስጥ ከእንግዲህ ከባድ የጦር መሳሪያዎች አይኖርም ፣ እናም ሃማስ የቀረውን የጦር መሳሪያዎቹን፣ ጠመንጃዎችን፣ ሞርታሮችን እና የሮኬት ማስወንጨፊያዎችን ጨምሮ ማስረከብ ይጠበቅበታል።

- ሃማስ የጦር መሳሪያዎቹን መተው አለበት፣ እና የጋዛ ሰርጥ በሙሉ ትጥቅ መፍታት አለበት።

- ሃማስን ከባድ የጦር መሳሪያ ማስፈታት ስንል፣ በጥቅምት 7 ቀን እኛን ለማጥቃት የተጠቀሙባቸውን የካላሽኒኮቭ ጠመንጃዎች ማለታችን ነው።

በተያያዘ መረጃ የእሰራኤል የቀድሞ ጠ/ሞ ናፍታሊ ቤኔት፡- የእስራኤልን መሬት ለአረቦች (ለፍልስጤማውያን) ለመስጠት የሚደረገውን ማንኛውንም ሙከራ እናቆማለን።

© አያፍርም የተሰረቀ መሬት ላይ እየኖሮ የእስራኤል መሬት ይላል።የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ!

ለተጨማሪ የቪዲዮ መረጃዎች ቴሌግራም
👇👇👇

t.me/Etmusliminsider

Address

King Nejashi
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu sunday Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share