15/07/2026
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ትምህርቶች በአድሚን የሚመራ ሲሆን የሸይኹን የተፍሲር ፣ የፈትዋ ፣ ኹጥባ ፣ ሲራ እና ሌሎች እስላማዊ ትምህርቶች ተደራሽ ያደርጋል ።
ቤተሰብ ይሁኑ !
https://www.facebook.com/share/1Aqk9oBRR9/?mibextid=wwXIfr