Trust Mart

Trust Mart Trust Mart 🛒
Your trusted online shopping destination. Quality products, fair prices, and easy ordering—all in one place.

Shop with confidence and get what you need, when you need it.

📩 DM us to order
✅ Trusted products
🚚 Fast & reliable delivery

11/04/2026

Join my Telegram channel for the latest tech updates, tips, and news 🚀
Stay ahead and learn something new every day!

👉

ላጤ ነኝ ብላችሁ አትቀመጡ ፤ ፋሲካችሁን ፍክት ድምቅ አድርጋችሁ አሳልፉ! ለበዓል ወጥ ቤት መግባት፣ ሽንኩርትና ዶሮ ለመስራት መልፋት አይጠበቅባችሁም? ፖስታ ገበያ ለፋሲካ ሽክ ብላችሁ ራሳች...
10/04/2026

ላጤ ነኝ ብላችሁ አትቀመጡ ፤ ፋሲካችሁን ፍክት ድምቅ አድርጋችሁ አሳልፉ!

ለበዓል ወጥ ቤት መግባት፣ ሽንኩርትና ዶሮ ለመስራት መልፋት አይጠበቅባችሁም? ፖስታ ገበያ ለፋሲካ ሽክ ብላችሁ ራሳችሁን እንድታስተናግዱ ምርጥ ምርጫ ይዞላችሁ መጥቷል።

📌 ውስጡ ምን አለ?
በትክክለኛ የቤት ጣዕም የተሰራ ሙሉ የዶሮ ወጥ እና በልታችሁ የማትጠግቡት ግማሽ ኪሎ አይብ።

እናንተ ብቻ ከፖስታ ገበያ ላይ እዘዙና ተዝናኑ! ማብሰል፣ መክተፍ፣ መቸገር አበቃ።

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያውን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያግኙን።


Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |

ልዩ የትንሳኤ በዓል የቤተሰብ ጥቅል 🏠 የበዓል ወቅት ድካም ቀረ፤ ገበያውን ፖስታ ገበያ ጨርሶታል!" 🏠✨ እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ✝️ ዶሮ ፍለጋ መባከን፣ በፀሐይ መንከራተትና ...
10/04/2026

ልዩ የትንሳኤ በዓል የቤተሰብ ጥቅል

🏠 የበዓል ወቅት ድካም ቀረ፤ ገበያውን ፖስታ ገበያ ጨርሶታል!" 🏠✨

እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ✝️

ዶሮ ፍለጋ መባከን፣ በፀሐይ መንከራተትና የገበያ ግርግር ይበቃዎታል።

ለቤትዎ የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብዓቶችን በአንድ "የቤተሰብ ጥቅል" መጥተውላችኋል! 🎁

📦 ጥቅሉ ውስጥ ምን ምን አለ?

• 🐓 አንድ ዶሮ
• 🧀 1 ኪሎ አይብ
• 🥚 12 እንቁላሎች
• 🧈 1 ኪሎ ንጹህ ቅቤ

ለቤተሰብ ፍቅር፣ ለፋሲካ ድምቀት — ፖስታ ገበያ በረከቱን በደጃፍዎ ያደርሳል! 🚚 ✅ 🌟

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ፡፡

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያግኙን።


Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |

በዓል ደርሶ ዘመድ የሚጠየቀው በባዶ እጅ ነው እንዴ?ለአክፋይ ምን ይዤ ልሂድ?" ብሎ መጨነቅ አበቃ። ርቀት ሳይገድብዎት ወይም ሳይደክሙ ለሚወዷቸው ሰዎች ትልቅ ክብርና ደስታን ይላኩ።ፖስታ ገ...
10/04/2026

በዓል ደርሶ ዘመድ የሚጠየቀው በባዶ እጅ ነው እንዴ?

ለአክፋይ ምን ይዤ ልሂድ?" ብሎ መጨነቅ አበቃ።

ርቀት ሳይገድብዎት ወይም ሳይደክሙ ለሚወዷቸው ሰዎች ትልቅ ክብርና ደስታን ይላኩ።

ፖስታ ገበያ የዘመድ አዝማድን ቤት በደስታ የሚሞላ እና ለፍቅርዎ መግለጫየሚመጥን ስጦታ አዘጋጅቶልዎታል!

📦 ጥቅሉ ውስጥ

• 🐏 አንድ በግ —ለበዓል ድግስ ዝግጁ የሆነ ሙክት!
• 🐓 አንድ ዶሮ —ምርጥና የሚያስመሰግንዎ
• ☕️ 1 ኪሎ ቡና — የበዓሉን ድምቀት የበለጠ የሚያጎላ ጣፋጭ ቡና ያገኛሉ፡፡

✅ ሳይሄዱ በቦታው ይገኙ:- እርስዎ ባይኖሩም እንኳን ስጦታዎ በቦታው እንዳሉ ያበስራል! 🚚
✅ በግና ዶሮ ፍለጋ ሜዳ ላይ መሯሯጥ አይገባዎትም፤ ሁሉንም ፖስታ ገበያ ያቀርብልዎታል!
✅ ለወላጆች ወይም ለቅርብ ዘመድ የሚሰጥ የማይረሳ የአክፋይ ስጦታ!

🌟 "ፍቅር ርቀት የለውም — በረከቱን በፖስታ ገበያ ይላኩ!" 🌟

👉 ዛሬውኑ የፖስታ ገበያ መተግበሪያን ከአፕስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር በማውረድ አልያም postgebeya.ethio.post ላይ በመግባት ፖስታ ገበያን ይጎብኙ

ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6

ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8536 ይደውሉልን ወይም በቴሌግራም ያግኙን።


Follow us on our social media platforms
Facebook | Telegram | LinkedIn | Twitter | Instagram | TikTok |

18/01/2026

⌚ Luxury Gold-Style Men’s WatchPrice: 10,000 ETBUpgrade your style with this elegant gold-finish men’s watch, designed f...
18/01/2026

⌚ Luxury Gold-Style Men’s Watch

Price: 10,000 ETB

Upgrade your style with this elegant gold-finish men’s watch, designed for people who appreciate a bold and classy look.

This watch features a luxury gold-tone metal strap, a black dial, and a day & date display, making it perfect for daily wear, office use, special events, or as a gift.

Key Features:
Premium gold-color metal body and strap
Stylish black dial with clear markers
Day and date display for daily convenience
Strong, elegant design for men
Comfortable fit and eye-catching shine
Why customers love it:
Looks luxurious at an affordable price
Matches formal and casual outfits
Great gift option for birthdays, weddings, or holidays
Excellent value for money
💰 Price: 10,000 Ethiopian Birr
🚚 Delivery available
📩 DM us now to order

Trust Mart – shop with confidence.

Check out my brand new website on  https://trustmart.mystrikingly.com Tell me what you think! '
18/01/2026

Check out my brand new website on

https://trustmart.mystrikingly.com Tell me what you think! '

Trust Mart is an online shopping platform offering quality products at fair prices with easy ordering and reliable delivery. Shop with confidence and enjoy a smooth, trusted shopping experience.

https://trustmart.mystrikingly.com
18/01/2026

https://trustmart.mystrikingly.com

Trust Mart is an online shopping platform offering quality products at fair prices with easy ordering and reliable delivery. Shop with confidence and enjoy a smooth, trusted shopping experience.

19/08/2024

ውስጣዊ ስሜቶች አይፃፉም፣ ቢፃፉ እንኳ ፍፃሜ የላቸውም፡፡ የአንዳንድ ነገሮች መሰባበር ሲሰማህ ትንሽ ራቅ በል፡፡ ንግግር ስሜትህን የመግለፅ አቅም ሲያጥረውም ትንሽ ዝም በል፡፡

Address

Addis Ababa
1983CODE1110

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Trust Mart posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Trust Mart:

Share