ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market

ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market #አምላኬ ❤ ሆይ ማስተዋልንና ❤ ጥበብን ስጠኝ❤

05/10/2026

የዚህ ቤት ቀንሷል ገንዘቡ አስቸኳይ ይፈለጋል
ሸያጭ ሳይሆን ስጦታ ብንለው ይሻል ከ95 ሚሊ ❌ ወደ 75 ሚሊ ብር ✅ ደርሷል 400 ካሬ ሜትር ያህል ሰፊ ሲሆን G+2 ሰርቪስ እና ዋና ቤት አለው በቂ የመኪና ማቆሚያ ግቢ ጋርደን ሁለት ሳሎን ዘጠኝ መኝታ ቤት አለው ፊቱ የጠዋት ፀሐይ ነው ለቤተሰብዎ መኖሪያ ተመራጭ ተወዳጅ እና ፍፁም ሰላሚ በሆነ መኖሪያ ውስጥ ይገኛል ጥሩ ቤት በጥሩ ዋጋ ለመግዛት ከወሰኑ ብቻ ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market ይደውሉ


04/10/2026

250 ካሬ #ዘመናዊ #ቪላ በ14 ሚሊ ብር ለሽያጭ አቅበንልዎታል ለቤተሰብ መኖሪያ በጣም ምቹ ቤት ነው #ጣፎ ሸገር ሲቲ ቤቱን ለማየትና ለመግዛት 092 430 4020 924304020 ይደውሉልን

#ጣፎ

03/10/2026

03/10/2026

#ህጋዊ #ካርታ ፕላን ያላቸው ቅንጡ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ እአማራጮችን እናቀርባለን

🙏 ህልምዎ እንዲሳካ እናግዝዎታለን🙏

#ይህን 550 ካሬ ሜትር B+G+3 Luxury house #ለሽያጭ አቅርበንልዎታል _ @0924304020


ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market

02/10/2026

#የ1997 እና 2005 #የኮንዶሚኒየም #ተመዝጋቢዎች፡
በከተማዋ በተለያዩ ሳይቶች ወደ 97,000 የሚጠጉ ቤቶች ግንባታ በማጠናቀቅ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ።
•ሳያቆራርቋርጡ ለቆጠቡ የነባር (በተለይ የ1997 ዓ.ም.) ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ የመስጠት አቅጣጫ ተይዟል።

ተመዝጋቢዎች ስማቸው
"ንቁ" (Active) እና "ብቁ" (Eligible) መሆናቸውን በ 3 መንገዶች መንገዶች ማረጋገጥ ትችላላችሁ ተብሏል

1. በኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፡
◦ aahdab.gov.et በመግባት "የተመዝጋቢዎች ሁኔታ ማረጋገጫ" በሚለው ሳጥን ውስጥ የኮንዶሚኒየም ምዝገባ ቁጥርዎን ወይም የንግድ ባንክ የቤት ቁጠባ ሂሳብ ቁጥርዎን በማስገባት
#ቤት

01/10/2026

#ህጋዊ #ካርታ ያለው 500 ካሬ ሜትር G+3 finishing house for sale

#ዘመናዊ #ቤት #ሽያጭ

29/09/2026

ለቤተሰብ መኖሪያ የሚሆን #ህጋዊ #ካርታ እና ፕላን ያለው G+3 ቤት በመሀል ሰሚት በ65.0 ሚሊ ብር ለሽያጭ አቅርበንልዎታል @0924304020

29/09/2026

400 ካሬ G+2 house for sale

28/09/2026

new ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market

28/09/2026

አዲስ #ህጋዊ #ካርታ ያለው #ቪላ ቤት ለሽያጭ አቅርበንልዎታል🫶 አዲስ አበባ ሰሚት አቅራቢያ ይገኛል

Address

Megenagna
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጌች ቤቶች ገበያ/Gech house market:

Shortcuts

Share