Ethio property marketing 0924304020

Ethio property  marketing 0924304020 i am intersted in readig books #የመኖሪያ ቤት ፣ ቦታ ፣ህንፃ፣ መጋዘን ሽያጭና ኪራይ ፣ አገናኝ ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃን እናቀርባለን፣ ሻጭና ገዢን እናገናኛለን፣

29/08/2021
25/08/2021

#በህግ ፊት የሚፀና የቤት ሽያጭ ውል
=====//////======////===

#የቤት ሽያጭ ውል በህግ ተቀባይነት ለማግኘት ሊያሟላው የሚገባ መስፈርቶች ምንድን ናቸው?
~~~

ባለቤትነትን ማስተላለፍ ከሌሎች መብቶች የበለጠ ጥንቃቄና ጥበቃ የሚሻና የሚገባው እንደመሆኑ የባለቤትነት መብትን በሽያጭ ውል ለማስተላልፍ የሚደረጉ ውሎች በፅሁፍ መሆን አለባቸው በተጨማሪም በውል አዋዋይ ፊት መፈፀም አለባቸው። ቀጥሎ ያለው አጭር ማብራሪያ የቤት ሽያጭ ውል የሚፀናው ምን ምን መስፈርት አሟልቶ ሲገኝ ነው ? የሚለውን ጥያቄ ሕጋዊ መልስ የሚሰጥ ነው ፡፡ በዚህ ረገድ በኢትዮጵያ ሕግ ማእቀፍ አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች ቀጥሎ ይዳሰሳሉ ፡፡

በ ፍትሐብሄር ህግ ቁጥር 1723 መሰረት የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን ባለቤትነት ወይም በአንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የመጠቀም መብት ወይም የመያዣ መብት ወይም የአገልግሎት መብት ለማቋቋም ወይም ለማስተላለፍ የሚደረጉት ውሎች ሁሉ በጽሑፍና በሚገባ አኳኋን በፍርድ ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ሥልጣን በተሰጠው ፊት መፈፀም አለባቸው፡፡ ይህም የሚሆነው በሻጭና በገዢ መካከል የተዘጋጀው የቤት ሽያጭ ውል በጽሑፍ ሆኖ ተዋዋዮች እንዲፈርሙበት ቀጥሎ ሁለት ምስክሮች በፊርማ እንዲያረጋግጡት ያስፈልጋል። ይህ የሚከናወነው በ ውልና ማስረጃ ነው ፡፡

ከአንቀጽ 1723 (1) ይዘት ለመገንዘብ እንደሚቻለው የማይንቀሳቀስ ንብረትን የሚመለከቱ ማናቸውም ውሎች በሕግ ፊት የሚፀኑ ለመሆን ሁለት መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የመጀመሪያው መስፈርት ውሉ በጽሑፍ መሆኑ ሲሆን
ሁለተኛው መስፈርት ውሉ በአዋዋይ ወይም በፍርድ ቤት መዝገብ ፊት መከናወን ነው፡፡

እነዚህ ሁለት መስፈርቶች የማይንቀሳቀስ ሀብት ባለቤትነትን ለማቋቋም ወይም ለማስተላለፍ የሚደረጉ ውሎችንም የሚመለከቱ ናቸው ፡፡ ሽያጭ ውል የንብረት ባለቤትነት ከሚተላለፉባቸው መንገዶች አንዱ በመሆኑ በዚሁ ድንጋጌ ውስጥ የሚጠቃለል ነው፡፡ በመሆኑም ቤትን የሚመለከት የሽያጭ ውል በህግ ፊት የፀና የሚሆነው በጽሑፍ ሲደረግ ብቻ ሳይሆን ይኸው የጽሑፍ ውል ሥልጣን በተሰጠው አዋዋይ ክፍል ወይም በፍርድ ቤት የተከናወነ ሲሆን ነው፡፡

አንቀጽ 1723 (1) አዋዋይ ወይም ፍርድ ቤት ፊት መቅረብን የሚጠይቀው በተዋዋዮች መካከል በሕግ ፊት የሚፀና ውል እንዲኖር ለማድረግ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2878 መሰረት ምዝገባ ያስፈልጋል ፡ ውሉ በሦስተኛ ወገኖች ላይ ውጤት እንዲኖረው ለማድረግ ማለት ነው:: በአንቀጽ 1723 (1) የሚከናወነው ተግባር የሚፈፀመው በአዋዋይ (ውልና ማስረጃ) ወይም ፍርድ ቤት ፊት በመቅረብ ሲሆን በአንቀጽ 2878 ያለው የምዝገባ ተግባር የሚከናወነው ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ (የክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር ) ነው፡፡

በአንቀጽ 1723 (1) የሚከናወነው ሂደት ተዋዋዮች አዋዋይ ፊት ቀርበው መዋዋላቸውን የሚያረጋግጡበት (authentication) ሂደት ሲሆን በአንቀጽ 2878 የሚከናወነው ምዝገባ ሌሎች ሰዎች አንድን የማይንቀሳቀስ ንብረት በማስመልከት የተከናወኑ ሕጋውያን ተግባራት ማወቅ እንዲችሉ ተግባራቱ ንብረቱ ባለበት ማህደር እንዲያያዝ በማድረግ የሚከናወን ነው፡፡ አዋዋይ ፊት ቀርቦ የመዋዋሉ መስፈርት ውሉ በተፈፀመበት ቦታ በሚገኝ አዋዋይ አካል ወይም ፍርድ ቤት በመቅረብ መከናወን የሚችል ሲሆን በ2878 መሠረት የሚከናወነው ምዝገባ ግን የግድ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ባለ መዝገብ በማስገባት የሚከናወን ነው፡፡

☑ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ሽያጭ☑ አዲስ አበባ 🌏ፊጋ አካባቢ☑ስፋት-325ሜ²☑G+1 & service house👉/ዋጋ/ price-17.0million👉 asked 2% as service charge 🔰ሻ...
23/08/2021

☑ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ሽያጭ
☑ አዲስ አበባ 🌏ፊጋ አካባቢ
☑ስፋት-325ሜ²
☑G+1 & service house
👉/ዋጋ/ price-17.0million
👉 asked 2% as service charge

🔰ሻጭና ገዢ ፣ አከራይና ተከራይን እናገናኛለን
🔰የሚሸጥና የሚከራይ ህጋዊ ንብረት ካለዎት
በimo, telegram, Viber,WhatsApp,BOTIM " +251924304020 " ላይ ይደዉሉ
📞0924304020/0911037282
Telegram account
👉 t.me/gechbet1
📞0924304020/0911037282

🔰Apartment: for sell🌏 ADDRESS _Old airportCONDITION Newly Built•••👉PROPERTY SIZE_ 125m²👉Expected rental income: 3000 usd...
19/08/2021

🔰Apartment: for sell
🌏 ADDRESS _Old airport
CONDITION Newly Built
•••
👉PROPERTY SIZE_ 125m²

👉Expected rental income: 3000 usd per month.
Price _10,000,000 birr

🔰Top quality 3 bed room apartment for sale,

👉description
on market for sale is an excellent residential apartment located at old airport.
this brand new flat with a nice view comprises:
• 3 bed rooms plus, each with its own bath
• a spacious living and dining area leading to an open balcony
• open, clean and very modern kitchen section
• guest bath room
• laundry section (with laundry machine and drier)
included: generator, hot water access, modern elevator, security service, parking spaces

🔰ሻጭና ገዢ ፣ አከራይና ተከራይን እናገናኛለን
🔰የሚሸጥና የሚከራይ ህጋዊ ንብረት ካለዎት
በimo, telegram, Viber,WhatsApp,BOTIM " +251924304020 " ላይ ይደዉሉ
📞0924304020/0911037282
#ሲገዙ ወይም ሲሸጡ service charge 2% Ethio property marketing 0924304020rketing
Telegram account👉 t.me/gechbet1

18/08/2021
ይህንን ቀን ስታስቡ ምን ይሰማችኋል😬😁
17/08/2021

ይህንን ቀን ስታስቡ ምን ይሰማችኋል😬😁

አንድ አባት እንዲህ አሉ...❕ "ልጄ ሆይ፦ ✅ ምኞት፤ የቁም ህልም ነው። ✅ ችኮላ፤ የትዕግስት ጠላትና የጠብ አባት ነው። ✅ ህልም፤ በሀሳብ ተቀርፆ በቅዠት የሚወለድ ነው። ✅ ትግስት፤ ተደ...
16/08/2021

አንድ አባት እንዲህ አሉ...❕

"ልጄ ሆይ፦

✅ ምኞት፤ የቁም ህልም ነው።

✅ ችኮላ፤ የትዕግስት ጠላትና የጠብ አባት ነው።

✅ ህልም፤ በሀሳብ ተቀርፆ በቅዠት የሚወለድ ነው።

✅ ትግስት፤ ተደብቆ ቆይቶ ድል ማድረጊያ መሳርያ ነው።

✅ መከራ፤ የጸባይ ማረምያና የስራ ማነቃቂያ ጥበብ ነው።

✅ ማስተዋል፤ የራቀን ለማቅረብ የቀረበን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነፅር ነው።

✅ ፍቅር፤ መያዣ የሌለውን የሰውን ልብ አስሮ ለመያዝ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነው።”

© ማህበራዊ ሚዲያ

16/08/2021

🔰ሻጭና ገዢ ፣ አከራይና ተከራይን እናገናኛለን

🔰የሚሸጥና የሚከራይ ህጋዊ ንብረት ካለዎት
Imo, telegram, Viber,WhatsApp,BOTIM " +251924304020 " ላይ ይደዉሉ
📞0924304020/0911037282

#ሲገዙ ወይም ሲሸጡ service charge 2℅ ይከፍላሉ

Telegram account👉 t.me/gechbet1

i am intersted in readig books

Address

Addis Ababa
HAILEGEBRESLASEROAD

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio property marketing 0924304020 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio property marketing 0924304020:

Share