King Real Estate Sales And Property Management

King Real Estate Sales And Property Management we serve you as your interest!!

20/05/2024
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ።" (2ኛ ቆሮ ም. 5:14)ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አደረሰን።በዓ...
03/05/2024

"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ።" (2ኛ ቆሮ ም. 5:14)

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አደረሰን።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።

ንጉስ የሪል እስቴት ሽያጭ እና አስተዳደር

👉👉👉 East Horizon 2 በሽያጭ ላይ #በማስተዋወቅያ ዋጋ  #ቅድሚያ ክፍያ 10%  ሙሉ ለሙሉ አጠናቀን በማስረከብ አዲሱን ፕሮጀክታችንን ጀምረናል፤👉👉👉የግንባታ ደረጃው 6ኛ ወለል የደረ...
20/05/2023

👉👉👉 East Horizon 2 በሽያጭ ላይ
#በማስተዋወቅያ ዋጋ
#ቅድሚያ ክፍያ 10%
ሙሉ ለሙሉ አጠናቀን በማስረከብ አዲሱን ፕሮጀክታችንን ጀምረናል፤
👉👉👉የግንባታ ደረጃው 6ኛ ወለል የደረሰ🙏🙏🙏

ኢስትሆራይዘን_2 አፓርትመንት

ወሰን ከአያት ሪልስቴት ወደ ኮተቤ በሚወስደው መስቀለኛው መንገድ

✅ቅይጥ ህንፃ 304 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው፣
✅ ስትራክቸር ስራ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኝ

✅ B+G+12+T

✅ከሁለተኛ ፎቅ ጀምሮ እስከ አስራሁለተኛ ፎቅ በወለል ሶስት አፓርታማዎች

✨ታይፕ ኤ 76.93 ካሬ 2 መኝታ
✨ታይፕ ቢ 141.36 ካሬ 3 መኝታ + የረዳት ክፍል
✨ታይፕ ሲ 112.17 ካሬ 2 መኝታ + የረዳት ክፍል
✨ሌላ ታይፕ ሲ 99.17 ካሬ 2 መኝታ + የረዳት ክፍል

🤔በሙሉ የተጠናቀቀ በካሬ ብር 87,600፣ 2 አመት የመረከብያ ጊዜ
👉መደበኛ መገልገያዎች የተሟሉለት

+251928433202/+251921496677 ይደውሉ
በነዚህ ማስፈንጠሪያዎች ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከተሉ።
👉telegram -https://t.me/kingconsultant
👉facebook- https://www.facebook.com/profile.php?id=100089835917883&mibextid=ZbWKwL

02/05/2023

A member of Abukelemsis Group

👏👏👏 እልልል የቤት ገበያ👏👏👏👉በ +251928433202 ይደውሉ👇👇👇👇👇👇ከ 8.5 ሚሊየን -20 ሚሊየን  ብር ብቻ🏘 በገርጂ: በአራት ኪሎ: በመስቀል ፍላወር: በአያት 49 : በአለምገና 🏢 ...
18/04/2023

👏👏👏 እልልል የቤት ገበያ👏👏👏
👉በ +251928433202 ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
ከ 8.5 ሚሊየን -20 ሚሊየን ብር ብቻ

🏘 በገርጂ: በአራት ኪሎ: በመስቀል ፍላወር: በአያት 49 : በአለምገና 🏢
👉ገርጂ መብራት ሀይል
ከቦሌ አየር መንገድ 10 ደቂቃ [ከጃክሮስ ወደ ቶቶት በሚወስደው መንገድ ላይ!
2B+G+17
👉የግንባታ ደረጃ= Basement ያለቀ🏗
👉ባለ2 መኝታ(182.15 እና 183.24 ካ.ሜ)
👉ባለ3 መኝታ(191.89 እና 204.24 ካ.ሜ)
👉ማስረከቢያ= 30 ወር ብቻ

📌አከፋፈል=25% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ2 ዓመት ከ6 ወር እርሶ በሚመቾት መንገድ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መኖሪያወች እና ሱቆች በአያት 49

🏠 ለሱቅ , ለካፌ እና ለሱፐር ማርኬት ከ48 እስከ 141 ካሬ ሜትር ድረስ
👉👉ለመኖሪያ 👈👈
🏠ባለ 2 መኝታ 114.8 ካሬ ሜ እና 126.6 ካሬ ሜ
🏠 ባለ 3 መኝታ 128.5ካሬ ሜ እና 157.9 ካ.ሜ
👉 ከተማውን የሚቃኙበት ለደስታ : ለሀዘን የሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት
👉 በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
👉 ሙሉ የፊኒሺግ ስራ ያካተተ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📍4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ።

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው
👉ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ

🏢እንደዚሁም ስፋታቸው
👉ከ10.64 ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች የመጀመሪያ ፎቅ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ።
👉 በህንጻው መጨረሻ ላይ ሰፊ የጋራ ሰገነት
◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በቦሌ መስቀል ፍላወር

☑️በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች

☑️ባለ 153, 164 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤
☑️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ
🎗🏇🏇🏇🚵‍♂🚵‍♂🏎🚗🚘✈️✈️
በ +251921496677 / 0928433202 ይደውሉ

ማረፊያዎን እየፈለጉ ነው?  ደርሰዋል አረፍ ይበሉ። ይኘው ተገኝቷል👉በ +251928433202 ይደውሉ👇👇👇👇👇👇ከ 8.5 ሚሊየን -20 ሚሊየን  ብር ብቻ🏘 በገርጂ: በአራት ኪሎ: በመስቀል ፍላ...
26/03/2023

ማረፊያዎን እየፈለጉ ነው? ደርሰዋል አረፍ ይበሉ። ይኘው ተገኝቷል
👉በ +251928433202 ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
ከ 8.5 ሚሊየን -20 ሚሊየን ብር ብቻ

🏘 በገርጂ: በአራት ኪሎ: በመስቀል ፍላወር: በአያት 49 : በአለምገና 🏢
👉ገርጂ መብራት ሀይል
ከቦሌ አየር መንገድ 10 ደቂቃ [ከጃክሮስ ወደ ቶቶት በሚወስደው መንገድ ላይ!
2B+G+17
👉የግንባታ ደረጃ= Basement ያለቀ🏗
👉ባለ2 መኝታ(182.15 እና 183.24 ካ.ሜ)
👉ባለ3 መኝታ(191.89 እና 204.24 ካ.ሜ)
👉ማስረከቢያ= 30 ወር ብቻ

📌አከፋፈል=25% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በ2 ዓመት ከ6 ወር እርሶ በሚመቾት መንገድ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መኖሪያወች እና ሱቆች በአያት 49

🏠 ለሱቅ , ለካፌ እና ለሱፐር ማርኬት ከ48 እስከ 141 ካሬ ሜትር ድረስ
👉👉ለመኖሪያ 👈👈
🏠ባለ 2 መኝታ 114.8 ካሬ ሜ እና 126.6 ካሬ ሜ
🏠 ባለ 3 መኝታ 128.5ካሬ ሜ እና 157.9 ካ.ሜ
👉 ከተማውን የሚቃኙበት ለደስታ : ለሀዘን የሚጠቀሙበት ትልቅ ሰገነት
👉 በወለል (በፍሎር) 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
👉 ሙሉ የፊኒሺግ ስራ ያካተተ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📍4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል አጠገብ

◎ የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ።

◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው
👉ከ101.25ካ.ሜ እስከ 146.64ካ.ሜ የሆኑ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ እና የተወሰኑት ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ

🏢እንደዚሁም ስፋታቸው
👉ከ10.64 ካ.ሜ እስከ 153.46ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች የመጀመሪያ ፎቅ እና ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛሉ።
👉 በህንጻው መጨረሻ ላይ ሰፊ የጋራ ሰገነት
◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በቦሌ መስቀል ፍላወር

☑️በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች

☑️ባለ 153, 164 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤
☑️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ
🎗🏇🏇🏇🚵‍♂🚵‍♂🏎🚗🚘✈️✈️
በ +251921496677 / 0928433202 ይደውሉ

25/03/2023

እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያ

23/03/2023

መልካም የሳምንት መጀመሪያ ይሁንላችሁ ። መልካም ሰኞ!
king Real Estate marketing

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when King Real Estate Sales And Property Management posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share