Aligoo - ለነፃ የፊስቡክ ማስታወቂያ ምክር ቀጠሮ ይያዙ

Aligoo - ለነፃ የፊስቡክ ማስታወቂያ ምክር ቀጠሮ ይያዙ Aligoo is a result-driven digital marketing agency based in Addis Abeba, Ethiopia.

Is TikTok Ads in Ethiopia actually worth it for your business? 🤔Short answer: it depends.We broke it down — audience beh...
24/02/2026

Is TikTok Ads in Ethiopia actually worth it for your business? 🤔

Short answer: it depends.

We broke it down — audience behavior, costs, when it works, when it doesn’t, and how to test it without burning your budget.

If you’ve been curious about TikTok but unsure whether it fits your growth stage, this will give you clarity.

Read the full blog here:
👉 [https://aligoo.short.gy/tiktok-ads-ethiopia]

ቲክቶክ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ለቢዝነስህ በእውነት ዋጋ ያለው አማራጭ ነው? 🤔

አጭር መልስ፡ በብዙ እዎነታዎች ይወሰናል።

እኛ በዝርዝር ከፋፍለናል — የታዳሚ ባህሪ፣ ወጪዎች፣ መቼ እንደሚሰራ፣ መቼ እንደማይሰራ፣ እና በጀትህን ሳያቃጥል እንዴት መሞከር እንደሚቻል።

ቲክቶክ ስለሚስብህ ግን ለእድገት ደረጃህ ይስማማል ወይ ብለህ እርግጠኛ ካልሆንክ፣ ይህ ብሎግ ግልጽነትን ይሰጥሃል።

ሙሉውን ብሎግ እዚህ ሊንክ በአማርኛ ማንብብ ትችላለ፡
👉 [https://aligoo.short.gy/tiktok-ads-ethiopia-amharic]

ለቀጣይ አዲስ ነገር ተዘጋጅ…🚶🏻እንደ ላብራቶሪ እይጥ... ልክ Oppenheimer እና ቡድኖቾ ኒውከለር ቦምብን ላብ ውስጥ ሲሰሩ እንደነበረው... እኛም ያለፈው ወር በሚስጥራዊ ላብራቶሪ(ቢሮ...
12/12/2024

ለቀጣይ አዲስ ነገር ተዘጋጅ…🚶🏻

እንደ ላብራቶሪ እይጥ... ልክ Oppenheimer እና ቡድኖቾ ኒውከለር ቦምብን ላብ ውስጥ ሲሰሩ እንደነበረው...

እኛም ያለፈው ወር በሚስጥራዊ ላብራቶሪ(ቢሮችን) ...

እንደኒውክለር በብዛት ሚገድል ሳይሆን *ደንበኞችህን በብዛት ምታሳምንበትን*…

ቢዝነስህን ምታሳተዋውቀበት እና ከደንበኞችህ ጋር ምትገናኝበትን መንገድ...

የማርኪቲንግ እንቅስቃሴህን "REVOLUTIONIZE” የሚያደርግ አማራጭ ላይ ስንዘጋጅ ነበር...

ይሄ አማራጭ ታዲይ ምን እንደሆነ ትንሽ ቆይቼ እመጣበታለሁ...

ከዛ በፊት ግን ይሄ አማራጭ ለምን አስፈለገ? ⁉️

ዛሬ ከማንኛውም ጊዜ በበለጠ...

የቢዝነስ ሁኔታው በአዲስ ፓሊስ እና ውሳኔ በፍጥነት የሚቀያየርበት አገር ላይ ነው ምንኖረው...

እና በቃ አዲስ ለውጥ እና ውሳኔ በየጊዜው ኖርማል በሆነበት አገራችን...

ቢዝነስህ በአንድ የማርኪቲንግ ስትራቲጂ መገደብ የሌለበት ሁኔታ ተፈጥሮ...የግድ ሁለተኛ እማራጭ እንዲኖረው ሚታሰብበት ወቅት ላይ ደርሰናል...

ለመዘጋጀት እንዲረዳህ እስቲ Worst Case Secnario እናስብ... 🧐

አይበለው እና ፊስቡክ ቢዘጋ( ያው ከዚህ በፊት ሆኖ ስለሚያቅ)

(DON’T LET THEM KNOW YOU’RE NEXT MOVE) ነገር ስለሆነ የመንግስታችን ሁኔታ

ቢሆን! ለዓመታት የሰራህበት ቻናል በአንድ ምሽት 🙁(puff) ጠፉ ማለት ነው...

"ሁሉንም እንቁላል አንድ ባስኬት ላይ አትድርግ".. ያለመስማት ውጤት ይሆናል...

ለዚም የኔ ምክር.....

ተጨማሪ የማርኪቲንግ አማራጭን በመፈለግ የክፉ ቀንን ታሳቢ ያደረግ የማርኪቲንግ እቅድ ለቢዝነስህ እንድታዘጋጅ ነው...

እኛም ስንሰራበት እና ስንዘጋጅበት ቅድም ሳወራህ የነበረው መፍትሄ ይሄን ራሱን ሁለተኛ አማራጭ ነው::

ይሄንም አዲስ መፍትሄ እና አማራጭ ለቢዝነስህ ለማቅረብ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ እንደቀረን ሳካፍልህ በደስታ እና እምባም ጭምር ነው:: 😇

እድሎች ማለቃያ የሌለውን ፕላትፎርም ከተፉካሪዎችህ ቀደመህ የበላይ ለመሆን ተዘጋጅ...

እኛም እንደጎጎነው እንትም ለማወቅ እንደጎጉህ ተስፉ አድርጋለሁ::

እስከዛ ድረስ ቢዝነስህ ላይ እያሸነፍክ ጠብቀን!💪

#

💥በአሊጎ የደንበኞቻችንን ልዩ ፍላጎቶች እና ግቦች ለማሟላት የተለያዩ የፌስቡክ ማስታወቂያ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። የእኛ ዋጋ እንደ የማስታወቂያ አይነት፣ የማስታወቂያ አላማ(Objectiv...
20/04/2023

💥በአሊጎ የደንበኞቻችንን ልዩ ፍላጎቶች እና ግቦች ለማሟላት የተለያዩ የፌስቡክ ማስታወቂያ አገልግሎቶችን እናቀርባለን።

የእኛ ዋጋ እንደ የማስታወቂያ አይነት፣ የማስታወቂያ አላማ(Objective) አማራጮች እና ባለው የተፉካካሪዎ ውድድር ባሉ የተለያዩ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት ይለያያል።

ስለ ንግድዎ እና የማስታወቂያ ግቦችዎ የበለጠ ሳናውቅ የተወሰነ ዋጋ ማቅረብ ባንችልም፣ የእኛ ዋጋ ተመጣጣኝ እና ግልጽነት ያለው መሆኑን በሙሉ እጃጅችን ፈርመን ልናረጋግጥልዎ እንችላለን። 🎯

ለቢዝነስ ፍላጎቶ የተሻለውን የማስታወቂያ አይነት ለማወቅን እና ምን ያህል ይሁን በጀትዎ ለመወሰን ከእርሶ ጋር አብረን እንሰራለን፣ እና የተደበቁ ክፍያዎችን ወይም አስገራሚ ወጪዎችን በጭራሽ አናስከፍልም።

እንደ ቢዝነስ ይሄ ማንነታችን እይደለም..⛔️

ግባችን ደንበኞቻችን ንግዳቸውን እንዲያሳድጉ እና የግብይት ግባቸውን እንዲያሳኩ የሚያግዙ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የፌስቡክ ማስታወቂያ አገልግሎቶችን መስጠት ነው።

👇📩ስለአገልግሎታችን እና ዋጋ የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ በውስጥ መስመር "Price Quote” ብለው መልእክት ይተውሉን።

የእርስዎን ልዩ ፍላጎቶች እና በጀትዎን ታሳቢ ያደረገ በልዩ ሁኔታ እና ጥንቃቄ የተሰራ ጥቅል አዘጋጅተን እናካፍሎታለን

ቀጥለንም... ከእርስዎ ጋር አብረን የቢዝነስ ፍላጎቶዎን ለማሟላት እንሰራለን።

🌟 የፌስቡክ ማስታወቂያዎን ተጠቅመው ቢዝነሶን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ አይጠብቁ። ለመጀመር ዛሬውኑ ያግኙን! 🌟

💥ተነስቶል ብርሃንም ሆኖል! 💥በዚህ በዓል ብርሃን በሆነበት ዛሬም ነገንም በስራችን ለክላይንቶቻችን ቢዝነስ ብርሃን ማምጣት መሆኑን አስታዉሰናል:: ቢዝነሳችን ቢዝነሶዎን በኦንላይን ማስታወቂያ...
16/04/2023

💥ተነስቶል ብርሃንም ሆኖል! 💥

በዚህ በዓል ብርሃን በሆነበት ዛሬም ነገንም በስራችን ለክላይንቶቻችን ቢዝነስ ብርሃን ማምጣት መሆኑን አስታዉሰናል::

ቢዝነሳችን ቢዝነሶዎን በኦንላይን ማስታወቂያ ተጠቅመን አሻራዎን እንዲተዎ እንርዳዎታለን::

❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
As the sun rises over this eastern holida, we're reminded of the beauty and potential of the world around us. At Aligoo, we strive to help businesses shine just as brightly online. From crafting engaging content to optimizing your web presence, we're here to help you make your mark. Let's rise together

Can you believe it's been 30 years since the world's first web browser, Mosaic 1.0, was launched? ⁉️🙋🤵‍♂️Marc Andreessen...
15/04/2023

Can you believe it's been 30 years since the world's first web browser, Mosaic 1.0, was launched? ⁉️🙋

🤵‍♂️Marc Andreessen and his team at the National Center for Supercomputing Applications (NCSA) at the University of Illinois changed the game with this browser, paving the way for new online advertising and marketing strategies that could reach a wider audience.

Today, we're giving a shoutout to this milestone in digital marketing history and the incredible innovation that's made it possible for us and our clients to connect and grow our businesses online.

👉 So let's take a moment to celebrate the incredible innovation that's brought us to where we are today! Share your favorite digital marketing innovation that helped your business in the comments below and let's keep the conversation going. 🍾🎉

📈📈 Building a successful business does not revolve around gaining likes and shares..... and we know that by heart ❤️ Tha...
31/03/2023

📈📈 Building a successful business does not revolve around gaining likes and shares..... and we know that by heart ❤️

That's WHY...

At Aligoo, we are focused on delivering tangible results that matter to your business. Our game plan is centered around achieving real outcomes such as increased sales, revenue, and cost savings... 🪙💰

❄We use a blend of creativity, data-driven insights, and an understanding of your unique business needs to create a tailored game plan that delivers desired outcomes. Our team collaborates with you to identify business objectives and devise a clear path to attain them... 🧩

👉Join us today and let's work together to achieve your business goals! Contact us now to learn more about how we can help you get the real business results you need - increased sales, revenue, cost savings, and more. Drop us a message to schedule a call. ☎️

Selam, small business owners! 🙌 Do ya'll want to create content that your audience can't get enough of? 🤔We've got you c...
30/03/2023

Selam, small business owners! 🙌

Do ya'll want to create content that your audience can't get enough of? 🤔

We've got you covered with 5 tips that will help you create engaging content that resonates with your audience!

🎉 Like, share, and drop us a message with "more tips" and we'll send you our FREE guide!
📩 Let's take your content game to the next level! 😎

❄️ Are you struggling to convert website visitors into paying customers?😰😴Worry less because we've got you covered! That...
28/03/2023

❄️ Are you struggling to convert website visitors into paying customers?😰😴

Worry less because we've got you covered! That's right!

Our website conversion services are designed to help you turn those clicks into sales. With our expert team and proven strategies, we'll optimize your site for maximum conversions. 🧲🌐

Say Nahh! to high bounce rates and hello to more sales!

👇Hit the message button below and book a FREE AUDIT for your business website. 👇

💥ቀብራራዉ በአመት ዉሰጥ በብዛት የማይመጣው...🚶🏻መጥቶ ጥቂት ቆይቶ የሚጠፉው ...ለቢዝነሶ ትልቅ (የአመቱን በአንዴ) የሆነ የእድገት እድል ይዞ የሚመጣው ጊዜ..  ቀርቧል! 📉..አመት በዓ...
25/03/2023

💥ቀብራራዉ በአመት ዉሰጥ በብዛት የማይመጣው...🚶🏻

መጥቶ ጥቂት ቆይቶ የሚጠፉው ...

ለቢዝነሶ ትልቅ (የአመቱን በአንዴ) የሆነ የእድገት እድል ይዞ የሚመጣው ጊዜ.. ቀርቧል! 📉
..አመት በዓል ደርሶል...

በመጪው በዓል ሎተሪ ያሽነፉ ያህል እስከሚስማዎ ድርስ... ገቢ የሚያገኙበትን... ሽያጮን ከተፉፉካሪዎ ከፍ አድርገው የሚስቅሉበት... ለበዓሉ የተዘጋጀ የፊስቡክ ማስታወቂያ እቅድ ለእርሶ...

ይሄን በዋጋው ውድ የሆነን ለእርሶ ቢዝነስ ለክትን የምናዘጋጀውን የማስታወቂያ እቅድ በነፃ ለማግኘት በውስጥ መስመረ ያማክሩን:: 👇

ለቢዝነሶም ለእርሶም ልዮ እመት በዓል በማድረግ እንረዳዎታለን!

24/7 የቢዝነስ መልእክቶን እንቀበላለን:: ⏰📩

⚡️ፉሲካ እየመጣ ነዉ.... ምን ፉሲካ ገዢ እየመጣ ነው  እንጂ... 😀እንደ ሜታ ሪሰርች አለም ላይ  25% የሚሆኑ ቢዝነሶች በአመት ውስጥ ግማሽ  ያህል ሽያጭቻውን በዓላት ጊዜ ላይ እንደሚ...
24/03/2023

⚡️ፉሲካ እየመጣ ነዉ.... ምን ፉሲካ ገዢ እየመጣ ነው እንጂ... 😀

እንደ ሜታ ሪሰርች አለም ላይ 25% የሚሆኑ ቢዝነሶች በአመት ውስጥ ግማሽ ያህል ሽያጭቻውን በዓላት ጊዜ ላይ እንደሚሸጡ ይምስክራሉ። 🔖🧾

ታድያ አንተም ለቢዝነስህ በመጪው ፉሲካ ልክ እንደ ስኬታማዎች ቢዝነሶች ሁሉ.... እንዴት እና በምን መልኩ ማስታወቂያ ብሰራ ሽያጭህን ማሳደግ እችላለው .... ከሆነ ዋናው ጥያቄህ⁉️

👉መልሱ "የፌስቡክ ማስታወቂያ ነው ".. ይሄን ያልኩት ስለምንሰራ ይመስል ይሆናል ግን አይደለም ትንሽ ላስረዳህ ለምን....

በመጪው እመት በዓል ፍላጎትህ ብዙዎች ጋር ተደራሽ ለመሆን ወይም ብዙ ለመሸጥ የፊስቡክ ማስታወቂያ ያለ ጥርጥር ቅድሚያ ልትሰጠው የሚገባ የማርኪቲንግ ስትራቲጂ ነው...

የፊስቡክ ማስታወቂያን የሚጠቀሙ ስኬታማ የቢዝነስ ባለቤቶች

ከተለያዮ የማርኬቲንግ ቻናል በፍጥነት ውጤትን ያገኙበት(ፈጣን ገንዘብ የሰሩበት) ፤ ለማስታወቂያ ወጪ አድርገው አብዛኛው በጀት ወደ ሴቪንግ አካውንት ያተረፉበት ( ተመጣጣኝ ስለሆነ ) ... ምርጡ የማስታወቂያ ዘዴ እንደሆነ ይናገራሉ::

እነዚህ ብቻ አይደሉም ምክንያቶቼ .....ለምን? የፊስቡክ ማስታወቂያ...

🌉. በቀናት ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞች ጋር ምርትህን/አገልግሎትህን ለመድረስ

🎆. ለመጪው ፉሲካ ከመድረሱ በፊት ቢዝነስህን የደንበኛ አእምሮ ላይ እንዲቀር ለማድረግ 🧠👨‍👩‍👦

🏙. ደንበኞች በተደጋጋሚ እንዲገዙ ለነባር ደንበኞች ብቻ መርጠህ ማስታወቂያ ለማሳየት 🔄

🌠. በፉሲካ በዓል ራሱ አዲስ ደንበኞችን ወደ ታማኝ ደንበኛ መቀየር በፊስቡክ ማስታወቂያ የሌለ ቀላል ነው::

ሌላ አስማት የሚመስሉ የማስታወቂያ መንገዶችን ለቢዝነስህ ማሰራትም ትችላለህ....

ስለ ፌስቡክ ማስታወቂያ ይሄ ፅሁፍ ብቻ በቂ አይደለም ምን ያህል ምርጡ የማርኬቲንግ ቻናል እንዲሆን ለቢዝነስህ .........

እንዲ እናድርግ ........እናማክሮ !

👇ከታች "Book Me" ብለው ሜሴጅ በመላክ ቀጠሮ በመያዝ በፉሲካ እንዴት ፌስቡክ ማስታወቂያ ላይ ሽያጭን መጨመር እንደሚቻል ከ ሀ እስከ ፐ ሼር እናደርገሃለን(ነፃ ምክር)።

🗣📝 አመት በዓልም አይደል ከምክሩ ባለፈም ልዩ የፉሲካ ቅናሽም እያንዳንዱ ፓኬጆቻን ላይ አረገናል ከሁሉም ጊዜ በተሻለ ቢዝነሶን የፊስቡክ ማስታወቂያ አሁን ነው::

🤖ማስታወሻ:- ይሄ ቅናሽ እስከ መጋቢት 20 ብቻ የሚቆይ ሲሆን ለውስን ቢዝነሶች ብቻ የተዘጋጀ ስለሆነ ቀድመው ቀጠሮ በመያዝ ቦታውን ከተፉካካሪዎ ይጠብቁ::

💥በፊስቡክ ማስታወቂያ ቢዝነሶን በመጪው አመት በዓል ለማስተዋወቅ ካሰቡ... በኢንዲስትሪው ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚስማሙበት የፊስቡክ ማስታወቂያ ብዛት በትንሹ 2 ነው:: ምክንያቱ ደግሞ ቢዝነ...
20/03/2023

💥በፊስቡክ ማስታወቂያ ቢዝነሶን በመጪው አመት በዓል ለማስተዋወቅ ካሰቡ...

በኢንዲስትሪው ላይ ያሉ ባለሞያዎች የሚስማሙበት የፊስቡክ ማስታወቂያ ብዛት በትንሹ 2 ነው::

ምክንያቱ ደግሞ ቢዝነሶች በአመት በአል ጊዜ የተለያዩ ቅናሾችን እና ቦኖሰችንን ( ቢያንስ 2 አይነት ) በማዘጋጀት ደንበኞች ጋር ሊደርሱ እንደሚገባ ይመክራል::

ይሄም ቢዝነሶ ለተለያዮ አይነት ደንበኞች ጋር በተለያዩ እይነት ማስታወቂያ እና ኦፈሮችን በማቅርብ ውጤታማ ለመሆን ይረዳል::

↪️📩 ምርት እና አገልግሎቶን በፉሲካ በአል ለመሸጥ ከፈለጉ እና እንዴት መዘጋጀት እንዳለበዎ ግራ ከገባዎ... በ20 ደቂቃ ነፃ ምክራችን ባለሙያዎቻችን ሙሉ ለዝግጅት የሚረዳዎን መንገዶች ለቢዝነሶ ሊያጋሩዎ ዝግጁ ናቸው::

በውስጥ መስመር መልእት በመላክ ቢዝነሶን ሪከርድ ሰባሪ የሆነ ለአመት በዓል ሽያጭን የሚያገኙበትን የማስታወቂያ ስትራቲጂን ምክር ያግኙ::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aligoo - ለነፃ የፊስቡክ ማስታወቂያ ምክር ቀጠሮ ይያዙ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share