Tonetor-Eteal-Multimedia

Tonetor eteal multimedia Lefe welefe
02/07/2024

Tonetor eteal multimedia
Lefe welefe

Check out ETOMEDIA’s video.

ቅጥር ማስታወቂያድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ ለሚሰራቸው የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ከታች በተጠቀሱት የስራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከታች የተጠቀ...
15/09/2023

ቅጥር ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ ለሚሰራቸው የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች ከታች በተጠቀሱት የስራ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (መስከረም 4/2016ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የጨረታ   ማስታወቂያድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ለሚያቀርባቸው የቴልቪዝን እና የመድረክ ስራዎች የሚሆኑ አዳዲስ የፊልም ፡የሲትኮም፡ የተከታታይ ድራማ የ...
15/09/2023

የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጭ ለሚያቀርባቸው የቴልቪዝን እና የመድረክ ስራዎች የሚሆኑ አዳዲስ የፊልም ፡የሲትኮም፡ የተከታታይ ድራማ የትያትር ድርሰቶችን፡ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ። በመሆኑም ከታቸ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰራዎች ያላቸሁ ባለሙያዎችን እስከ መ ስክረም 10 ቀነ 2016 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ 6 ሰድስት ኪሎ ምስካየ ህዙናን መድሃኒዓለም ቤተክርስትያን ፊትለፊት ቤተሳይዳ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው ቢሯችን በአካል በመገኘት ማነጋገር ይችላሉ። ፡

የኪነ-ጥበብ ስራዎችድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለእነዚህም የኪነ ጥበብ ስራዎች የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን በመጋበዝ...
15/09/2023

የኪነ-ጥበብ ስራዎች
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለእነዚህም የኪነ ጥበብ ስራዎች የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችን በመጋበዝ አብሮ መስራት ይፈልጋል። በመሆኑም ወጣት እና አዳዲስ ገጣሚያንን ጨምሮ ከዚህ ቀደም በሌሎች መድረኮች የማይታወቁ ወግ፣ ስታንዳፕ ኮሜዲ፣ ግጥም፣ ሞኖሎግ፣ እንዲሁም ሌሎች የኪነ-ጥበብ ስራዎች ያላችሁ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (መስከረም 4/2016ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

12/09/2023
ልዩ የኪነጥበብ ስራ ማስታወቂያድርጅታችን ቶኔቶር  ኢትኤል መልቲሚዲያ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለነዚህም የኪነ ጥበብ ስራዎች የተሐያዩ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎ...
23/08/2023

ልዩ የኪነጥበብ ስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቶኔቶር ኢትኤል መልቲሚዲያ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ለነዚህም የኪነ ጥበብ ስራዎች የተሐያዩ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን በመጋበዝ አብሮ መስራት ይፈልጋል። በመሆኑም ወጣት እና አዳዲስ ገጣሚያንን ጨምሮ ከዚህ ቀደም በሌሎች መድረኮች የማይታወቁ ወግ፣ ስታንዳፕ ኮሜዲ ፣ ግጥም ፣ ሞኖሎግ እንዲሁም ሌሎች የኪነ ጥበብ ስራዎች ያላችሁ ባለሙያዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ( ነሀሴ 17 2015 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ :- 6 ኪሎ ምስካየ ሕዙናን መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ፤ ቤተ ሳይዳ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ:- 0993656565/0933547777
ቴሌግራም :- t.me/tonetoretealmultimedia
ዌብሳይት :- www.tonetor-eteal-multimedia.com

Address

6kilo
Addis Ababa

Telephone

+251993656565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tonetor-Eteal-Multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share