Hela sales

Hela sales Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hela sales, Marketing Agency, Addis Ababa.

08/05/2025
Hela. Seals
28/11/2023

Hela. Seals

🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ19 ዙር ከስድስት መቶ በላይ የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በዘርፉ እንዲሰማሩ ያደረገ ተ...
05/09/2023

🌼🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ
ተቋማችን አቡቀለምሲስ የሪል እስቴት ሙያዎች ማሰልጠኛ ተቋም በ19 ዙር ከስድስት መቶ በላይ የሪል እስቴት የሽያጭ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ በዘርፉ እንዲሰማሩ ያደረገ ተቋም ነው።
🌼🌼🌼
በሪል እስቴት ዘርፍ ለተሰማሩና ሊሰማሩ ላሰቡ በሀገር ውስጥ ለሚገኙና በውጭ ሆነው ተደራጅተው መስራት ለሚፈልጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ኢንቨስተሮች ፣ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት አባላት የተለያዩ ስልጠናዎችን ሰጥተናል።
🌼🌼🌼
ለተለያዩ የሪል እስቴት ተቋማት የሽያጭ ሰራተኞች በተቋሞቻቸው በመገኘት ስልጠናዎችን ሰጥተናል።
🌼🌼🌼
በልምድ በድለላ ስራ ተሰማርተው ለሚገኙ የሽያጭ አሳላጮች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ሰጥተናል።
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በ አዲሱ 2016ዓም ተቋማችን የሚሰጣቸውን ስልጠናዎች ከፍ በማድረግ የሚከተሉትን ስልጠናዎች 🌼 የሪል እስቴት ዲጂታል ማርኬቲንግ
🌼 የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ካልኩሌሽንስ
🌼 ሪል እስቴት ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት
🌼 ሪል እስቴት ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ ሁኔታዎች ውስጥ
🌼 የሪል እስቴት አማካሪነት ስልጠና
🌼 ሪል እስቴት ማርኬቲንግና ሪሰርች
🌼 ሪል እስቴት ፋይናንሲንግ
🌼 መሰረታዊ የሪል እስቴት ጽንሰ ሃሳቦች

🌼 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ🌼🌼🌼

በሪል እስቴት ዘርፍ ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ሲስፈልጎት ወሰን ብሬክስ ህንጻ አራተኛ ፎቅ አካባቢ በሚገኘው ተቋማችን ብቅ ይበሉ ። በስልክ ቁጥሮቻችን @0930100191 @0951040404
ይደውሉ።
🌼🌼🌼

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hela sales posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share