የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር የገዳማት ታሪክ ስብከት ቃለመጠይቅ አጽዋማት መጽሐፍት ይተረካሉ ።

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር የገዳማት ታሪክ ስብከት ቃለመጠይቅ አጽዋማት መጽሐፍት ይተረካሉ ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር የገዳማት ታሪክ ስብከት ቃለመጠይቅ አጽዋማት መጽሐፍት ይተረካሉ ። በምድር ላይ በተሰጠን ዘመን መልካምነትን የምንዘራ እንሁን ።

https://youtu.be/lyFbBARVSqA?si=UpgAmcMPO444Yk1P☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️✝️ጌታ ሆይ, መስቀልህን እንሸከማለን ህይወታችን፣ ሠላማችን ፣ ሃይላችን ፣ መዳኛችን ...
26/09/2026

https://youtu.be/lyFbBARVSqA?si=UpgAmcMPO444Yk1P
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
✝️ጌታ ሆይ, መስቀልህን እንሸከማለን ህይወታችን፣ ሠላማችን ፣ ሃይላችን ፣ መዳኛችን ፣ ምልክታችን ነውና።

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዩቱዩብ ቻናሉን በማድረግ ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እንዲሁም በየዕለቱ የቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ

የወደዱትን ዝማሬ 822 ላይ  ይላኩ➜558236➜Balghe➜ባለኝ ነገር➜558237➜Zimareyem ዝማሬዬም➜558238➜Bamare➜ባማረ በተወደደ➜558239➜Yalante➜ያመረተውን ጌታ➜558...
24/09/2026

የወደዱትን ዝማሬ 822 ላይ ይላኩ

➜558236➜Balghe➜ባለኝ ነገር

➜558237➜Zimareyem ዝማሬዬም

➜558238➜Bamare➜ባማረ በተወደደ

➜558239➜Yalante➜ያመረተውን ጌታ

➜558240➜Begre➜በቀር እናቴ

➜558241➜Mekdesih➜yasdekeghe➜መቅደስህ ያሳደከኝ

➜558242➜Endene➜እንደኔ የተቀበልከው

➜558243➜Tefweseenal➜ተፈውሰናል እኛ

➜558244➜Bechereneth➜በቸርነትህ አዲሱ

➜558245➜Kndu➜ቅዱስ ሚካኤል

➜558246➜Endena➜እንደኔ

➜558247➜Smut➜ስሙት እርሱን

➜558248➜Be Mihret➜በምህረት ፊትህን

➜558249➜Befstsum➜በፍፁም ምህረት

➜558250➜Lelitu➜ሌሊቱ

➜558251➜Yeserahe➜የእሽታ መንፈስ

➜558252➜Chilo➜ችሎ

➜558253➜Honal➜ሆኗል

➜558254➜Abetu➜አቤቱ

➜558255➜Endemn➜እንደምን

➜558256➜Amalajachin Emu➜አማላጃችን እሙ

➜558257➜Anten Yeyaze➜አንተን የያዘ

➜558258➜Be elit➜በልልታ

➜558259➜BeGabriel selamta➜በገብርኤል ሰላምታ

➜558260➜Bekibir➜በክብር

558261➜Endegena➜እንደገና

➜558262➜Fikirna Selam➜ፍቅርና ሰላም

➜558263➜Litsnana Inji➜ልፅናና እንጂ

➜558264➜Yabezan Amlakachin➜ያበዛን አምላካችን

➜558265➜Yekoselkilat➜የቆሰልኪለት

https://youtu.be/jGeEtxujpPgአድነኝ አምላኬዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቲዩብ (Live)ላይክ            👉like ሼር              👉Share ኮመንት         ...
23/09/2026

https://youtu.be/jGeEtxujpPg
አድነኝ አምላኬ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ቲዩብ (Live)

ላይክ 👉like
ሼር 👉Share
ኮመንት 👉comment
ሰብስክራይብ 👉subscribe
ቤተሰብ ይሁኑ የዩቲዩብ ቻናል 👇Youtube

https://youtu.be/EEn_52MRGrc☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️መስከረም ፮                     የ ነብዩ ኢሳይያስ ታሪክ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨   መ...
15/09/2026

https://youtu.be/EEn_52MRGrc
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መስከረም ፮
የ ነብዩ ኢሳይያስ ታሪክ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
መስከረም ስድስት በዚች ቀን ታላቅ ነብይ የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ ዐረፈ፡፡
ይህም ነቢይ ለይሁዳ በነገሡ በአምስቱ ነገሥታት ዘመን አስተማረ ትንቢትም ተናገረ፣ እሊህም ኦዝያን፣ ኢዮአታም፤ አካዝ፤ ሕዝቅያስና ምናሴ ናቸው......ሙሉውን ታሪክ የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ
ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በጸሎቱ ይማረን በረከቱም ከሁላችን ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን፡፡

https://youtu.be/MAMraTvSREkመስከረም 4☝️☝️☝️☝️☝️☝️💌💌💌💌💌💌💌እንኳን  ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዚህች ዕለት ቅዱሱ ሐዋ...
13/09/2026

https://youtu.be/MAMraTvSREk
መስከረም 4

☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
በዚህች ዕለት ቅዱሱ ሐዋርያ ከእናቱ : ከአባቱ #ዘብዴዎስ መወለዱን ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች:: የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ።

https://youtu.be/hHXwZ1vhK40?si=4beJuvmCx7YXyR4m☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ #እንኳን ለአዲሱ አመት ለ 2019 ዓ.ም በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ  አደረሰን...
10/09/2026

https://youtu.be/hHXwZ1vhK40?si=4beJuvmCx7YXyR4m

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
#እንኳን ለአዲሱ አመት ለ 2019 ዓ.ም በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን 🌼🌹🌹🌻🌻🌻

‹‹ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ፡፡ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳም፡፡ ወይረውዩ አድባረ በድው፡፡ ይትኀሠዩ አውግር ወይቀንቱ፡፡››
‹‹በምሕረትህ ዘመን የተገኘውን አክሊል ትባርካለህ፡፡ ገዳማት(በርኻዎች) ጠልን ይጠግባሉ፡፡ የምድረ በዳ ተራራዎችም ይረካሉ፡፡ ኮረብታዎችም ደስ ይላቸዋል ልምላሜንም ይታጠቃሉ›› መዝ 64÷11
++++እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸ለ 2019 ዓ.ም
እግዚአብሔር ዘመኑን የሰላም የፍቅር የንስሐ የጽድቅ የአገልግሎት ዘመን ያድርግልን::🌻

🌻መልካም አዲስ ዓመት🌼!!፦

https://youtu.be/pl6oaqucDsE?si=vnWcu02YBm8FXgk_በዘመናት ላይ ዘመንን እየሰራህ ጌታለቅጽበት እንኳን ሳትደክም የምትበረታስራህ ግሩም ድንቅ በምህረት በለጸጋበቸርነት...
10/09/2026

https://youtu.be/pl6oaqucDsE?si=vnWcu02YBm8FXgk_
በዘመናት ላይ ዘመንን እየሰራህ ጌታ
ለቅጽበት እንኳን ሳትደክም የምትበረታ
ስራህ ግሩም ድንቅ በምህረት በለጸጋ
በቸርነትህ አዲሱ አመት ነጋ

C​RBT Code A🌼822 የመረጡትን መላክ

​558176 - 🌼🌼🌼🌼Zemenen Yeserahe

​558177 -🌼🌼🌼🌼 Beza Honal

​558178 -🌼🌼🌼🌼 Emebete

​558179 -🌼🌼🌼🌼 Fird

​558180 - 🌼🌼🌼🌼Ketemoch

​558181 - 🌼🌼🌼🌼Samrawi

​558182 - 🌼🌼🌼🌼Yalfal

​558183 - 🌼🌼🌼🌼Yidenqegnal

​558184 - 🌼🌼🌼🌼Yemiyabertatawn

​558185 -🌼🌼🌼🌼 Man Chilo

https://youtu.be/ipVERejtVMM☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️​† እንኳን ለታላቁ አባ በርሶማ እና ለቅዱስ አሞጽ ነቢይ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! †​ዛሬ የጻድቁን ...
09/09/2026

https://youtu.be/ipVERejtVMM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
​† እንኳን ለታላቁ አባ በርሶማ እና ለቅዱስ አሞጽ ነቢይ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! †
​ዛሬ የጻድቁን አባ በርሶማ እና የቅዱስ አሞጽ ነቢይን በረከት የምናስታውስበት ቀን ነው። በበረሃ በጸሎት የኖሩትና ለአስራኤል የጽድቅን ቃል የተናገሩትን አባቶቻችንን እናክብር።
​አምላክ በረከታቸውን ያሳድርብን። አሜን!
​📢 ሁላችሁም አዳምጡት! (Share it!)
ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ያድርጉት።

https://youtu.be/5Eu8VnsdnX8☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ #እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️ #ሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር የዋህ ቅን  መሐሪ ማለት ነው ቅዱስ እሩፋኤል መልአክ  የ...
08/09/2026

https://youtu.be/5Eu8VnsdnX8
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
#እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️
#ሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር የዋህ ቅን መሐሪ ማለት ነው ቅዱስ እሩፋኤል መልአክ የሰላምና የጤና መልአክ ይባላል በሰውነታችን የሚወጣ ደዌና ቁስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ስልጣን ተሰጥቶታል በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩት አለቆች አንዱ #ቅዱስ #እሩፋኤል ነው( 6:3)

ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ሰማያውያን ከሆኑ ከመላእክት አለቆች ከቅዱስ ሚካኤልና ከቅዱስ ገብርኤል ቀጥሎ ሶስተኛ ነው
" #ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ እሩፋኤል ነኝ" እንዲል ጦቢት 12:15
የቅዱስ ሩፋኤል አማላጅነት አይለየን

05/09/2026

https://youtu.be/lPh3F_tlCkg
ማርያም ሆይ እንወደሻለን
መጋቤ ሐዲስ ምናለ
የምንጊዜም አገልጋያችሁ
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Zeab menfesawi mezmur bet
Zeab Spiritual songs Channel
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

Address

Adies Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር የገዳማት ታሪክ ስብከት ቃለመጠይቅ አጽዋማት መጽሐፍት ይተረካሉ ። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share