Habesha Marketing

Habesha Marketing 'በዲጂታል ዘመን ዲጂታል ማስታወቅያን ይጠቀሙ'
ምርትና አገል? Habesha employment agency is to provide professional employees to employers. we believe in trust and professionalism.

we had been in business for the last four year. There is our professional staffs that able us to stay in the market and we will continue together with you to solve your problem in respect to your need for better job. LET US WORK TOGETHER. THANKS!

በሀገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ከ23.8 ሚልዮን በላይ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አሉ ፤ ለነዚህ ተጠቃሚዎች ተደራሽ የሚሆኑ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት የድርጅቶችን የንግድ እድገት ማዘመን እ...
22/08/2020

በሀገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ከ23.8 ሚልዮን በላይ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አሉ ፤ ለነዚህ ተጠቃሚዎች ተደራሽ የሚሆኑ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት የድርጅቶችን የንግድ እድገት ማዘመን እና ማፋጠን ይችላሉ!

ዲጂታል ማርኬቲንግ ልዩ የሚያደርገው ማንኛውም የበጀት አቅም ባላቸው ድርጅቶች ሁሉ ሊከናወን በመቻሉ እና የሁሉንም ድርጅቶች ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል የማስታወቂያ መንገድ በመሆኑ ነው።

ከዚህም በተጨማሪ ደንበኞች የሚፈልጉትን መረጃ ለማግኘት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙን ጊዜ ኦንላይን ሆነው ያሳልፋሉ ይህንንም እድል በመጠቀም ድርጅቶች ምርታቸውን እና አገልግሎታቸውን በቀጥታ ለደንበኞች ለማስተዋወቅ እድሉን ይፈጥራል።

ድርጅቶን፣ ምርቶን እና አገልግሎቶን በሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ የሚፈልጉ ከሆነ በ 0988206077 ሊያገኙን ይችላሉ!
ቴሌግራም ከሆነ ምርጫዎ 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE2pehYJG14zQzIYEw

30/05/2020

እንዴት ከኢቲዮ ቴሌኮም ጋር በመስራት በቀን ከሁለት መቶ ብር በላይ ማግኘት ይችላሉ? ቴሌፖርት ዲለር አፕልኬሽን በመጠቀም እንዲት ቢዝነስ መስራት እንችላለን መታየት ያለበት! ✅ Application Li...

ኢትዮ ቴሌኮምና በቅርቡ ያደረገው የዋጋ ቅናሽ … የቀረው ነገር ?ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሳምንት የዋጋ ማስተካከያ አድርጓል .. ለቤት ተጠቃሚዎች እስከ 69% እንደሆነ ገልጿል … ይህም በጣም ...
11/05/2020

ኢትዮ ቴሌኮምና በቅርቡ ያደረገው የዋጋ ቅናሽ … የቀረው ነገር ?

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሳምንት የዋጋ ማስተካከያ አድርጓል .. ለቤት ተጠቃሚዎች እስከ 69% እንደሆነ ገልጿል … ይህም በጣም የሚበረታታ ነው …

ነገር ግን ከዋጋ በተጨማሪ ብዙዎችን የቤት ኢንተርኔት ተጠቃሚ እንዳይሆኑ እያስቸገረ ያለ ነገር አለ … ይህም ቤት ተከራይተው ለሚኖሩ ሰዎች ይህንን የቤት ኢንተርኔት አገልግሎት ለማግኘት ቴሌ የአከራይን ፈቃደኝነት ይጠይቃል …

የመኖሪያ ቤት ኢንተርኔት ተደራሽነት እንዲያድግ ከተፈለገ ከቤቱ አከራይ ፈቃደኝነት ሳይጠየቅ በመታወቂያ ብቻ አገልግሎቱን መስጠት መቻል አለበት … ባይሆን ልክ እንደ ቅድመ ክፍያ የሞባይል ስልክ የወሩን ክፍያ ቅድሚያ ማስከፈል …

ይህንን ለማድረግ በየቤቱ ገመድ ማስገባት ተከራይ ሲወጣና ሲገባ እንዲሁም ሌሎች ትንንሽ የማኔጅመት ነገሮች ለቴሌ ሊከብድ ስለሚችል … ይህን የሚሰሩ ወጣቶችን በማህበራት በማደራጀት እነሱ እንዲሰሩትና ልክ ሞባይል ካርድ እንደሚሸጡት 5 - 10 % ክፍያ እንዲያገኙ ማድረግ …

ይህን አይነት መንገድ ተከትሎ አገልግሎቱን መስጠት ቢቻል በአጭር ጊዜ ውስጥ የቤት ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር እጥፍ እንደሚሆን ጥርጥር የለንም…

በተጨማሪም አሁን የለው ዋጋ ከበፊት ከነበረው ቅናሽ ቢሆንም በእኛ ግምት ተደራሽነቱን በማስፋት ለ1ሜባ 200 -250 ብር በወር ቢሆን ለኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ ገቢን እንዲሁም ለተጠቃሚውም አገልግሎቱን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ያስችላል …

ይህም በአገራችን ያለውን የኢንተርኔት ተደራሽነት ይጨምረዋል … እርሶም የሚሰጡትን አገልግሎት ወይም ምርት( በዲጂታል ማርኬቲንግ) በኢንተርኔት አማካኝነት ማስተዋወቅና ስራዎትን ለማስፋት ተጨማሪ መረጃዎችና ምክር ከፈለጉ … ይህንን ቻናል ጆይን ያድርጉ …

ይህን የቤት ኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሻሻል የሰጠነውን ሐሳብ ከወደዱት ሼር ያድርጉት …
ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAE2pehYJG14zQzIYEw
እናመሰግናለን
HABEBESHA MARKETING

09/05/2020

Job postion:- Marketing officer

Qualification :- BA Degree in marketing or related field .

ላፕቶፕና ልዩ ልዩ የኤሊክትሮኒክስ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለእርስዎ ይዘን ብቅ ብለናል!ለበለጠ +251 931313394 ይደውሉ👇ይህን ሊንክ ተጭነው የሚፈልጉትን እቃዎ ማየትና መሸመት ይቻላል፤
01/05/2020

ላፕቶፕና ልዩ ልዩ የኤሊክትሮኒክስ እቃዎች
በተመጣጣኝ ዋጋ ለእርስዎ ይዘን ብቅ ብለናል!
ለበለጠ +251 931313394 ይደውሉ👇ይህን ሊንክ ተጭነው የሚፈልጉትን እቃዎ ማየትና መሸመት ይቻላል፤

You can view and join right away.

የኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሮኒክ ቫውቸር (ሞባይል አየር ሰዓት) ማከፋፈያ አገልግሎትHabesha Market On Youtube ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
29/04/2020

የኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሮኒክ ቫውቸር (ሞባይል አየር ሰዓት) ማከፋፈያ አገልግሎት
Habesha Market On Youtube
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

ቴሌፖርት ዲለር አፕልኬሽን በመጠቀም እንዲት ቢዝነስ መስራት እንችላለን መታየት ያለበት! ✅ Application Link:- https://apkpure.com/teleport-dealer/net.yimulu.dealerapp ***Follow Me on Social ...

ጊዜው የኢንተርኔት ነው:: አብዛኛው ሰው ብዙ ስዓቱን ኢንተርኔት በመጠቀም ያሳልፈዋል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ከ6 ሚልየን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንዳሉ ያውቃሉ?  እርሶም ቢዝነሶ ወይም የፌስ...
17/04/2020

ጊዜው የኢንተርኔት ነው:: አብዛኛው ሰው ብዙ ስዓቱን ኢንተርኔት በመጠቀም ያሳልፈዋል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ከ6 ሚልየን በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች እንዳሉ ያውቃሉ?

እርሶም ቢዝነሶ ወይም የፌስቡክ ፔጅዎ በማድረግ ሺዎችን መድረስ ይችላሉ::

👉🏽 ፌስ-ቡክ ፔጅ ላይክ ለመጨመር
👉🏽 Post Boost ለማድረግ

ይደውሉ ☎️ +251988206077
ወይም በመሴንጀር 👇🏽 ይፃፉልን::
ቴሌግራም ከሆነ ምርጫችሁ👇🏽 👇🏽 👇🏽
https://t.me/joinchat/AAAAAE2pehYJG14zQzIYEw

እራሶንና ቤተሰቦን ከኮረና ይጠብቁ::

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ ..ያስተዋውቁ ... እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?ለማማከሩ እኛ አለን ..የምርት/የአገልግሎቶ...
16/04/2020

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ ..
ያስተዋውቁ ...

እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?
ለማማከሩ እኛ አለን ..
የምርት/የአገልግሎቶን አይነትና ስልኮን Inbox የድርጉልን
----
በትንሽ ብር ጀምሮ ማስተዋወቅ ይቻላል ..

Address

Khazanchiz Around Intercontinental Hotel
Addis Ababa
700

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha Marketing:

Share