17/05/2026
እልልልል🙏
ሰላም አንዴት አመሸሽ ምስክርነት ለመስጠት ነው በቤት ውስጥ አይጥ በጣም አስቸግሮኝ አስጨንቆኝ ለስውራ ማሪያም ነግሬያት ፀበላን አረጭቼ አንድታሶጣልኝ ተማፀነኳት አሁን ሞተው አገኘሆቸው ከጭንቀት ስለገላገለች ስውራ ማሪያም አቡነ ወጨጌ,ሰማአቱን ማር ሚናስ,አመስግኑልኝ,ከብር ለመዳኒያለመ ይሁን,አሜን.. ፍቅርተ ጊዮርጊስ ብላችሁ ፀሌይልኝ ለደጃ ታብቃኝ .አሜን,