Kassu Alarusi

Kassu Alarusi Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kassu Alarusi, Piasa, Addis Ababa.

27/05/2026
27/05/2026

The study of history is the best medicine for the sick mind.

27/05/2026

ለሙስሊም ወንድም እህቶቼ ኢድ ሙባሪክ❤

ዘር እና አረምዘር ሁልጊዜም ትንሽ ነው።ገበሬ የሚዘራው ዘር እና የሚያጭደው እኩል አይደለም ። ሁልጊዜ ደግሞ እህል ከአረም ያንሳል። አረም ለማብቀል ምንም ልፋት አይጠይቅም። አረም ለማብቀል ...
27/05/2026

ዘር እና አረም

ዘር ሁልጊዜም ትንሽ ነው።ገበሬ የሚዘራው ዘር እና የሚያጭደው እኩል አይደለም ። ሁልጊዜ ደግሞ እህል ከአረም ያንሳል። አረም ለማብቀል ምንም ልፋት አይጠይቅም። አረም ለማብቀል ምርጥ ዘር አያስፈልግህም፣ ማዳበሪያ አያስፈልግህም፣ መጎልጎል እና ማረም አያስፈልግም ...ዝም ማለት ብቻ በቂ ነው። አረም ለማብቀል ምንም ልፋት አይጠይቅም። ማሰው ታርሶ ምርጥ ዘር ባለመዘራቱ ምክንያት ብዙ አረም በቅሏል። አዋቂዎች ዝም በማለታቸው ምክንያት ብዙ አረም የሆነ አስተሳሰብ በቅሏል። ይህን አረም ወደ ምርጥ ዘር መቀየር ግድ ይላል።

26/05/2026

ቻንግ እና ኢንግ
************
ቻንግ እና ኢንግ የተባሉ ሰዎች ነበሩ 1960ዎቹ አካባቢ ቻይና የተወለዱ ስዎች ናቸው። ተጣብቀው ነው የተወለዱት ። ወደ አሜሪካ ሄዱ። ተጣብቆ የተወለደ ሰው ማየት ብርቅ ስለነበር የሆነ አዳራሽ ውስጥ ሆንው ሰዎች እየተመለከቷቸው ክፍያ ይከፍሏቸው ነበር። በዛ ላይ በጎን እና በጎን ሆነው ዛፍ መቁረጥ ላይ በጣም ዝነኛ ነበሩ። ቻንግ መጠጥ ይወድ ነበር፤ ኢንግ መጠጥ አይጠጣም። ችግሩ ቻንግ መጠጥ ለመጠጣት ሲሄድ ኢንግም አብሮት ይሄድ ነበር። እና ቻንግ መጠጥ እንደጠጣ ኢንግም አብሮት ይሰክራል። ጉበታቸው አንድ ነው። ቻንግ በጣም ከመጠጣቱ የተነሳ ጉበታቸው ተጎድቶ ቻንግ ሞተ፣ ከአንድ ሰከንድ በኋላ ኢንግም ሞተ። ኢንግ መጠጥ ባለመጠጣቱ ጉበቱ መጎዳት አልነበረበትም ነገር ግን ቻንግ በመጠጣቱ ምክኒያት አብሮት ሞተ። ኢንግ ባለመጠጣቱ መቆየት የቻለው አንድ ሰከንድ ብቻ ነበር።
ዋና መልክት፡ እኛ ኢትዮጵያን እጣ ፈንታችን የኢንግ እና ቻንግ ነው። ወደድንም ጠላንም እጣ ፈንታችን አንድ ላይ ነው። የተለያየን ለየብቻችን ሄደን የምንደርስበት ሸለቆ ወይም የምንሻገረው ወንዝ ያለ ሲመስለን ለየብቻችን ሄድን መጨረሻችን እንደ ኢንግ እና ቻንግ ነው የምንሆነ።
#አቶ ዛዲግ አብረሃ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (African Leadership Excellence Academy - ALEA) ፕሬዚዳንት

ለስራ ፈላጊዎች👇
17/05/2026

ለስራ ፈላጊዎች
👇

የማዕከላዊ ጎንደር ከንቲባ....አቤት ችሎታ!አቤት ሰው አክባሪነት! አቤት ትህትና ...በጣም ድንቅ ሰው ኡኡኡፍፍ ወተቴ ብዬሃለሁ! ክቡር ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዕድሜህ መቶ ሰማኒያ (180) ይ...
15/05/2026

የማዕከላዊ ጎንደር ከንቲባ....አቤት ችሎታ!አቤት ሰው አክባሪነት! አቤት ትህትና ...በጣም ድንቅ ሰው ኡኡኡፍፍ ወተቴ ብዬሃለሁ! ክቡር ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዕድሜህ መቶ ሰማኒያ (180) ይሁን። በድጋሚ በሌላ መድረክ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

12/04/2026

በቀራኒዮ ላይ ተየ ታየ
በጎልጎታ ላይ ታየ ታየ የአለም መድሐኒት የጌታ ትንሣኤ ❤️

Address

Piasa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kassu Alarusi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kassu Alarusi:

Share