07/05/2026
✅የኢትዮጵያን ወጣት ከፓስተር፣ ከኡስታዝ፣ እና ከቄስ ቅኝ ግዛት ካላላቀቅን ዕድገት አይመጣም። ያላነበበ ፓስተር ሲቀባጠርበት እየዋለ፣ ያላነበበ ኡስታዝ የግል ሃሳቡን ሲሞላበት እየዋለ፣ ያላመሳጠረ ቄስ ሲቀባጠርበት እየዋለ እንዴት ነው ሊያድግ የሚችለው?
✅ሀገር በሃይማኖት ብቻ አትለወጥም፤ ይኸን ማመን አለባችሁ። ሀገር ምትለወጠው ሁለንተናዊ ዕድገት ሲመጣ ነው።