MAF Business GROUP

MAF Business GROUP Established in 2004 by MULEY ADDISU FANTAY, MAF Business Group excels in agriculture and import-export trade.

our experienced team ensures client satisfaction, financial growth, and a solid reputation through effective management & professional services.

07/09/2026
19/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣የፍቅርና የበረካ እንዲሆንልዎ ድርጅታችን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

ኢድ ሙባረክ!

ድረ-ገፅ:- www.mafbusinessgroupet.com
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/mafbusinessgroup
ቴሌግራም:- https://t.me/mafbusinessgroup
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/mafbusinessgroup

ለቡና ላኪዎችና አቅራቢዎች የቀረበ ግብዣ!በቅድሚያ ማፋ ቢዝነስ ግሩፕ እንኳን ለ130ኛው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን በአዲስ...
02/03/2026

ለቡና ላኪዎችና አቅራቢዎች የቀረበ ግብዣ!

በቅድሚያ ማፋ ቢዝነስ ግሩፕ እንኳን ለ130ኛው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ያስገነባውን አዲስ የቡና ማበጠሪያና መጋዝን በይፋ ሥራ ማስጀመሩ ይታወቃል ስለሆነም አገልግሎት ለማግኝት ወደ እኛ እንዲመጡ እና እንዲጎበኙን በደስታ እንጋብዛለን፡፡
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
• ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፦ የቡናውን ጥራት የሚጠብቁ ዘመናዊ ማሽነሪዎች የገጠምን በመሆኑ
• ቅልጥፍና፦ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
• ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ትርፋማነትዎን የሚያረጋግጥ ተመጣጣኝ ዋጋ
• መጋዘን፡-ሰፊ ደረጃውን የጠበቀ የመጋዘን አገልግሎት
ጥራትና ፍጥነት መለያችን ነው! ዛሬውኑ ይጎብኙን!

Address

Garad Building
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MAF Business GROUP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share