Ablex Creative

Ablex Creative Grow Your Organization Digitally

"Content is King" የሚባለው ለምንድን ነው?ብዙዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲሉ ማስታወቂያ (Ads) ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዘላቂ የሆኑ ደንበኞችን ለማፍራት 'ጠቃሚ ይዘት' (Con...
27/01/2026

"Content is King" የሚባለው ለምንድን ነው?

ብዙዎች ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲሉ ማስታወቂያ (Ads) ብቻ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ዘላቂ የሆኑ ደንበኞችን ለማፍራት 'ጠቃሚ ይዘት' (Content) ማቅረብ ቀዳሚው መንገድ ነው።
ሰዎች እንዲገዛዎት ከመጠየቅዎ በፊት እሴት ይጨምሩላቸው (Value First)። ለምሳሌ፦
• መፍትሄ ሰጪ ቪዲዮዎችን ይስሩ።
• አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎችን ያጋሩ።
• የደንበኞችዎን ጥያቄዎች በፖስት ይመልሱ።
ስታስተምሩ ትታመነላችሁ፤ ስትታመኑ ደግሞ ትሸጣላችሁ።





• #ዲጂታልማርኬቲንግ
• #ኢትዮጵያ














🔐ቢዝነስዎ ዛሬውኑ ዲጂታል መሆን ያለበት ለምንድን ነው?"በአሁኑ ዘመን ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የሚፈልጉትን ነገር በስልካቸው ማግኘት ይፈልጋሉ። የእርስዎ ቢዝነስስ በኦንላይን ዓለ...
26/01/2026

🔐ቢዝነስዎ ዛሬውኑ ዲጂታል መሆን ያለበት ለምንድን ነው?

"በአሁኑ ዘመን ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የሚፈልጉትን ነገር በስልካቸው ማግኘት ይፈልጋሉ። የእርስዎ ቢዝነስስ በኦንላይን ዓለም ውስጥ ምን ያህል ይታያል?
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ዝም ብሎ ፌስቡክ ላይ ፎቶ መለጠፍ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም፦

👉ትክክለኛውን ደንበኛ በትክክለኛ ቦታ ማግኘት ነው።

👉ባነሰ ወጪ ብዙ ሰዎችን መድረስ ነው።

👉ከደንበኞችዎ ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር ያስፈልጋል ።







Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ablex Creative posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ablex Creative:

Shortcuts

Share