14/01/2025
ቤተሰብ ሐይፐር ማርኬት
የሚፈልጉትን እቃ ለመግዛት ዛሬም ወደ ገበያ ይሄዳሉ? 🛒
ቤተሰብ ሐይፐር ማርኬት ከደጅዎ እያለ ለምን ይደክማሉ
ከ2000 በላይ ምርቶችን በአንድ ቦታ ፤ በቤተሰብ ዋጋ ከቤተሰብ መስተንግዶ ጋር ይሸምቱ ፣ይግዙ ፣ደንበኛም ይሁኑ::
ምርቶቻችን
🛒የተለያዩ ምግቦችና መጠጦች
🛒የተለያዩ የጽዳት እቃዎች
🛒የተለያዩ የውበት መጠበቂያዎች
🛒የተለያዩ የንጽህና መጠበቂያዎች
🛒የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
🛒የተለያዩ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች
🛒የወተት ተዋጽዎች [አይብ ችዝ]
🛒የተለያዩ የባልትና ዉጤቶች
ቤተሰብ ሐይፐር ማርኬት ሁሉም በአንድ ቦታ
ቤተሰብ ባልትና
🌟ጤፍ ለማስፈጨት ወፍጮ ቤት መሔድ ቀረ (ከ5ኪሎ ጀምሮ በሚፈልጉት መጠን እና ጥራት ነጭ እና ቀይ ጤፍ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል፡፡የእርስዎ ድርሻ ዱቄት ተሸካሚ ሳያስፈልግዎ እንደ እጅ ቦርሳዎ አንጠልጥለዉ በመዉሰድ አቡክተዉ መጋገር ብቻ ነዉ ፡፡
የቤተሰብ ባልትና ሽሮ እና በርበሬ ሲጠቀሙ ጨዉ በዛበት፣ጥራት የለዉም፣ ለጤናየ አይስማማኝም አይሉም ምክንያቱም የእርስዎን ጤና መጠበቅ ትልቁ ድርሻችን ነዉና፡፡
ጤናዎ እንዲጠበቅ ከፈለጉ ቤተሰብ ባልትናን ይመርጣሉ
የባልትና ምርቶቻችን:
🛒ሽሮ
🛒በርበሬ
🛒የጤፍ ዱቄት በቀይና በነጭ ከ5ኪሎ ጅምሮ
🛒አጃ
🛒ሱፍ
🛒ተልባ
🛒በሶ፣እልበት፣ኮረሪማ፣ሮዝመሪኖ፣መከላሻ እና የተለያዩ ቅመሞችን አምርተን በጅምላ እና በችርቻሮ እያቀረብን እንገኛለን፡፡
ጥራት
ተመጣጣኝ ዋጋ እና
እዉነት መለያችን ነዉ!!
ለጥራት እና ለጤና ቤተሰብ ባልትና
በስልክ ብቻ ደዉለዉ በማዘዝ ካሉበት ቦታ በማድረስ ጊዜዎን፣ድካምዎን እና ጉልበትዎን እንቀንሳለ
አድራሻችን
ባሕር ዳር
1ኛ ቁጥር 1 ቀበሌ 14 በአለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ሰሜን በር
2ኛ ቁጥር 2 የድሮው ሚሊኒየም ካፌ ግራውድ ቤት
3ኛ ቁጥር 3 አባይ ማዶ ዲያስፖራ መገንጠያ ፊትለፊት ኮበል ግቢ
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፡ 0929802080
0955914202
0901252500
0946503000
ቤተሰብ ባልትና እና ሐይፐር ማርኬት
ባህር ዳር