Mastawekiya

Mastawekiya To build family

አዎን! ህንጻዎን ከእሳት ውድመት ለማዳን 5 ደቂቃ ብቻ ነው ያሎት።ለ ህንጻ ባለቤቶች የእሳት ደህንነት ምርመራ ፣ መከላከያ እና ማሻሻያመግቢያበቅርቡ በጥቅምት 21 ቀን 2024 በመርካቶ ሽማ ...
30/10/2024

አዎን! ህንጻዎን ከእሳት ውድመት ለማዳን 5 ደቂቃ ብቻ ነው ያሎት።
ለ ህንጻ ባለቤቶች የእሳት ደህንነት ምርመራ ፣ መከላከያ እና ማሻሻያ
መግቢያ
በቅርቡ በጥቅምት 21 ቀን 2024 በመርካቶ ሽማ አካባቢ የተከሰተው የእሳት ቃጠሎ እንደ መርካቶ ባሉ ከፍተኛ የገበያ ቦታዎች እና የገበያ መአከላት ላይ ጥብቅ የእሳት ደህንነት እርምጃዎች አስፈላጊ መሆኑን አመልክቷል። እነዚህ ቦታዎች በተለይ ጥቅጥቅ ያሉ አቀማመጦች፣ ተቀጣጣይ ቁሶች በመብዛታቸው እና የአደጋ ጊዜ መሠረተ ልማት ውስን በመሆናቸው ለእሳት ተጋላጭ ናቸው። ተመሳሳይ አደጋዎችን ለመከላከል ድርጅታችን TT Construction & OSHA ስታንዳርድ Fire And Construction Safety በህንፃዎ ውስጥ ያሉትን የእሳት አደጋዎች ለመቅረፍ እና ለማቃለል የተዘጋጀ አጠቃላይ የእሳት ደህንነት ማሻሻያ እና ኢንስፔክሽን ያቀርባል።
የአገልግሎታችን ዋና አላማ አደጋዎች በመለየት፣ የአደጋ ጊዜ ዝግጁነትን በማሻሻል እና ሰራተኞቻቸውን አስፈላጊ የደህንነት ስልጠና በማስታጠቅ የሕንፃዎን የእሳት ደህንነት መከላከል ብቃት ማጠናከር ነው።
ዓላማዎች
የአገልግሎታችን ዋና ዋና ተግባራት፡-
የእርስዎን ሕንፃ አሁን ያለውን የእሳት ደህንነት መከላከያ ደረጃ መመርመር ፣ ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋወች ተጋላጭነት ግምገማ ማድረግ ፣ ሪፖርት ማድረግ፡ መግጠም።
የእሳት አደጋ መንስኤዎችን ማቃለል፡ በንብረትዎ ውስጥ ያሉ የእሳት አደጋዎችን መለየት እና መፍታት፣ ሊከሰቱ የሚችሉ እሳቶችን ለመከላከል ውጤታማ መፍትሄዎችን ተግባራዊ ማድረግ።
የእሳት ደህንነት ሲስተሞችን ማሻሻል፡- የእሳት መከላከያ እርምጃዎችን ለማጠናከር እንደ ግለሰብ የውሃ መትከያ ስርዓቶች ያሉ አስፈላጊ ማሻሻያዎችን መግጠም ፣ ማሻሻል። ከነዚህም ዋና ዋና የሚባሉት
• Fire hose ገጠማ፣ አጠቃቀም ስልጠና
• Fire extinguishers ገጠማ፣ አጠቃቀም ስልጠና
• Fire pump ገጠማ፣ አጠቃቀም ስልጠና
• Fire hydrant ገጠማ
• Photoelectric smoke and heat alarm ገጠማ፣ ስልጠና
አጠቃላይ የሚሰጡ አገልግሎቶች
• አጠቃላይ የእሳት ደህንነት ምርመራ
• የእሳት ደህንነት አደጋዎችን መለየት እና መፍትሄ መስጠት
• የእሳት ደህንነት ስርዓቶች Upgrade እና modification
• እንደየ ገበያ መአከሉ አገልግሎት ከስተም የእሳት ደህንነት እርምጃዎችን መተግበር
• ለመጀመሪያ ጊዜ ምላሽ ሰጪዎች እና ሰራተኞች ስልጠና
• የጥገና እና መደበኛ አሳት ማጥፊያ ገጠማ
ከላይ የተጠቀሱትን የአገልግሎት ክፍያ የሚወሰነው ለእያንዳንዱ ሕንፃ በሚያስፈልገው ልዩ ፍላጎት እና የሥራ መጠን መሰረት ነው. ወጪ ቆጣቢ እና ሁሉን አቀፍ አገልግሎትን በማረጋገጥ በህንፃው የእሳት ደህንነት መስፈርቶች መሰረት እቅድን እናዘጋጃለን።
ለበለጠ መረጃ፥ 0982027481፣ 0911245193

29/10/2024

facebook , Instagram , messenger lay Mastawekiya  mesrat Jemirenal 0960121313
30/08/2024

facebook , Instagram , messenger lay Mastawekiya mesrat Jemirenal
0960121313

30/08/2024

Address

Ayat Addis Abeba
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mastawekiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share