Abugida dance & event organizer

Abugida dance & event organizer Organising different stage events
production & directing
choreography
and any related consultation..

6 years ago
10/08/2021

6 years ago

የዚህ ዓላማ ተሳታፊ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ በዚህ ስልክ👇👇👇     +2519 13 84 32 33አልያም በውስጥ መስመር ያናግሩን"ለበጎነት የተዘረጉ እጆች አይነጥፉም!!!"
28/04/2021

የዚህ ዓላማ ተሳታፊ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ
በዚህ ስልክ👇👇👇
+2519 13 84 32 33
አልያም በውስጥ መስመር ያናግሩን
"ለበጎነት የተዘረጉ እጆች አይነጥፉም!!!"

GURAMAYLENew music video C o m i n g S o o n
08/01/2021

GURAMAYLE
New music video
C o m i n g S o o n

«የስፓርት ማሽኖች አጠቃቀም» - መጽሐፍ  ይባላል። Gym Instructor & personal Trainer) ነው። በ2005 - ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  Bsc Degree sport scienc...
27/10/2020

«የስፓርት ማሽኖች አጠቃቀም» - መጽሐፍ

ይባላል። Gym Instructor & personal Trainer) ነው። በ2005 - ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Bsc Degree sport science specialize on Health and Fitness ተመርቋል።

በተለያዩ ጂምናዚየምዎች ከ 6 ዓመት በላይ ሠርቷል።

«የስፓርት ማሽኖች አጠቃቀም» - የሚል መጽሐፍ አዘጋጅቷል።

መጽሐፉ - የስፖርት ማሽኖችን በሚጠቀሙ ወቅት ጥንቃቄ ባለማድረግ እና ቅደም ተከተል ባለመጠበቅ የሚደርሱ አካላዊ ጉዳቶችን ለመከላከል የሚያግዝ ነው።

ሥዕላዊ መግለጫ ያለው ማኑዋል በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛ የተዘጋጀ ነው።

የስፖርት ማሽኖች በቀላሉ መሥራት ያስችላል።

በእያንዳንዱ ማሽን ላይም ስንሰራ የአቀማመጥ፣ የአቋቋም፣ የአያያዝ፣ የአተነፋፈስ ስርዓትን የያዘና ሳይንሳዊ መጽሐፍ ነው።

መጽሐፉን በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ጂምናዚየምዎችና የስፖርት ተቋማት በነፃ ለማደል ተዘጋጅቷል።
«የስፓርት ማሽኖች አጠቃቀም» - የሚል መጽሐፍ በአእምሮ ንብረት ጽሕፈት ቤት ተመዝግቧል።

ይህ መጽሐፍ - ሐሙስ፣ ጥቅምት19 ቀን 2013ዓ.ም.
በ10:30 ሰዓት ላይ
በሚናሮል ፊትነስ ሴንተር ያስመርቃል።

ስፓንሰር ያደረጉት ተቋማት

• ዶ/ር እመቤት ከፍተኛ የጥርስ ክሊኒክ
• ለታሪክ አድቨርታይዚንግ
• ሮሜ ስፓ
• ላይፍ አዲስ ክሊኒካል ላቦራቶሪስ
• ኦስሎ የመንጃ ፍቃድ ት/ቤት
• ሮሚና ሬስቶራንት እና ካፌ-
• ሜናሮል ጂምናዚየም ናቸው ።

YouTube Telgram (@ )
https://www.youtube.com/channel/UCiBM5tPTBwaFiYUgEUq52OQ

***

1/365
11/09/2020

1/365

23/04/2020
በኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ የሚጠቀስ ስም ካላቸው ተወዛዋዦች መሀከል ወንድሞቻችን ታደሰ ገብሬ (ጃክሰን) እና ብርሀኑ ዘካርያስ ዋነኞቹ ናቸው፡፡እነዚህ ሁለት ምርጥ...
11/03/2020

በኢትዮጵያ የውዝዋዜ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ የሚጠቀስ ስም ካላቸው ተወዛዋዦች መሀከል ወንድሞቻችን ታደሰ ገብሬ (ጃክሰን) እና ብርሀኑ ዘካርያስ ዋነኞቹ ናቸው፡፡እነዚህ ሁለት ምርጥ የውዝዋዜ ሰዎች በአሁኑ ወቅት ባጋጠማቸው የጤና መታወክ ምክንያት በህክምና ላይ የሚገኙ ሲሆን የሙያ አጋሮቻቸውም ለህክምናው የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ በማሰባሰብ ላይ ይገኛሉ ፡፡ ለዚህም የአቡጊዳ ቤተሰቦች መልካም ትብብራችሁ አይለየን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።
ትኬቶቹ የሚገኙበትን ስልኮች ላይ እናስቀምጣለን።

ዐድዋ፧ዐድዋ ሰፈር አይደለም - ዐድዋ መንደር አይደለም፣ሀገር ነዉ ከነታሪኩ - አህጉር ነዉ ሰ......ፊ ዓለም።እነ ምኒሊክ ጦር ይዘዉ - ከመድፍ የተዋደቁ፣ጎራዴ መዘዉ የሮጡ - በጠብ-መንጃ...
01/03/2020

ዐድዋ

ዐድዋ ሰፈር አይደለም - ዐድዋ መንደር አይደለም፣
ሀገር ነዉ ከነታሪኩ - አህጉር ነዉ ሰ......ፊ ዓለም።
እነ ምኒሊክ ጦር ይዘዉ - ከመድፍ የተዋደቁ፣
ጎራዴ መዘዉ የሮጡ - በጠብ-መንጃ አፍ ያለቁ፣
ለጓጉለት ነፃነት - ደማቸዉን ያፈሰሱ፣
ለሰፈር ብቻ አይደለም - ያ'ህጉር ድል አታንኳሱ።
ዐድዋ ያ'ፍሪካ ሻማ - ዐድዋ የ'ምዬ ኩራት፣
የእብሪተኛ ትካዜ - የአምባገነን ስብራት !!
ወድቀኻል በተባለበት - ዐድዋን ያሰላሰለ፣
ይነሳል ባዶ ድስት ይዞ - በእምነት እያማሰለ፤
ልብ ይዞ በባዶ እጁ - ነፃ ሲያወጣ ሀገርን፣
ከ'ሱ ነዉ ወኔ ያየነዉ - ከ'ሱ ነዉ ድል የተማርን።
ዐድዋ ሰፈር አይደለም - መንደር አይደለም እሱ፣
ዓለም ናት ዐድዋ ቤቱ - ሀገር ናት የድል ትራሱ፣
ለጠበበ የዘር ቅኔ - የደም ድል አታሳንሱ!
©Abere Ayalew

 ለአርቲስት ሙሉዓለም ታከለ የገቢ ማሰባሰቢያ እጅግ በጣም በርካታ አርቲስቶች የሚገኙበት ‹ለጋሽ ነኝ› ኮንሰርት በሞዛይክ ሆቴል ቅዳሜ መስከረም 17 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ #አይቀርም
23/09/2019



ለአርቲስት ሙሉዓለም ታከለ የገቢ ማሰባሰቢያ
እጅግ በጣም በርካታ አርቲስቶች የሚገኙበት ‹ለጋሽ ነኝ› ኮንሰርት በሞዛይክ ሆቴል ቅዳሜ መስከረም 17 ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ
#አይቀርም

Address

Algeria Street
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251913965368

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abugida dance & event organizer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abugida dance & event organizer:

Share