CNN Ethiopia

CNN Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from CNN Ethiopia, Media Agency, Addis Ababa.

ሰበር  የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክትል አዛዥ፣ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ወታደራዊ አዛዥ ኮ/ል ማነገረዉ መለስ መዘዞ ከተማ  እጁን ለመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች ። ግለሰቡ በቡድኑ ዉስጥ ከፍ...
17/03/2026

ሰበር

የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ምክትል አዛዥ፣ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ወታደራዊ አዛዥ ኮ/ል ማነገረዉ መለስ መዘዞ ከተማ እጁን ለመንግሥት የፀጥታ ሃይሎች ።

ግለሰቡ በቡድኑ ዉስጥ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረ ቡድኑንም ከመሰረቱ ዋነኛዉ የነበር።

በአሁኑ ሰዓት በጣርማ በር ወረዳ ጣርማ በር ዋሻዉ ላይ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጧል።

ሕወሓት አሁንም ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ ነው=======ሕወሓት ለዳግም የጦርነት ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ማስታወቂያ የሚከተለውን ማስታወቂያ አውጥቷል።       "ማስታወቂያ ከአሁን በፊት በ...
11/03/2026

ሕወሓት አሁንም ለዳግም ጦርነት እየተዘጋጀ ነው
=======
ሕወሓት ለዳግም የጦርነት ቅድመ ዝግጅት ተግባራት ማስታወቂያ የሚከተለውን ማስታወቂያ አውጥቷል።

"ማስታወቂያ

ከአሁን በፊት በትግራይ ጄኖሳይዳዊ ጦርነት ለመመከት ትግል ላይ የነበራችሁ፦

1.ግዳጃችሁ ፈፅማችሁ በክብር የተመለሳችሁ ወደ ነበራችሁበት አሃዱ እንድትመለሱ፤

2.በተለያየ ምክንያት ከአሃዱ ተንጠባጥባችሁ የተመለሳችሁ፤

3.አርሚ ማሰልጠኛዎች ባለማወቅ የተመለሳችሁ

4.መከላከያ ሰራዊት የነበራችሁ በማንነታችሁ በእስር የቆያችሁ፤

5. ወደ ስልጠና ማዕከላት በመግባት ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ወጣቶች ጥሪ ተደርጎላችኋል።

በዚህ መሰረት መመዝገብ የምትፈልጉ ከዛሬ ቀን መጋቢት 01/2018 ዓ/ም ከነሰቅገ ወረዳ አስተዳደር የመጣችሁ እንድትመዘገቡ ጥሪ እናስተላልፋን

ከሰላምታ ጋር
ነቅሰገ ወረዳ አስተዳደር"

የምዕራብ ጎጃም ዞን የአስተዳደር መቀመጫ የሆነችው ፍኖተ ሰላም ከተማ===የኢትዮጵያ ከተሞች በኮሪደር ልማት መልክና ገጽታቸው እየተቀየረ ነው። ወበታቸው እየተገለጠ ዘመናዊነትን እየተላበሱ ነው...
03/01/2026

የምዕራብ ጎጃም ዞን የአስተዳደር መቀመጫ የሆነችው ፍኖተ ሰላም ከተማ
===
የኢትዮጵያ ከተሞች በኮሪደር ልማት መልክና ገጽታቸው እየተቀየረ ነው። ወበታቸው እየተገለጠ ዘመናዊነትን እየተላበሱ ነው።

በአማራ ክልል የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር መቀመጫ የሆነችው ፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለማስዋብ የኮሪደር ልማት ዲዛይን አዘጋጅቶ በቅርቡ ወደ ለመግባት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።

የኮሪደር ልማት የከተሞችን ተወዳዳሪነት ያሳድጋል፤ ከተሞች ለነዋሪዎች ተመራጭ እና ስልጡን ከተማ በመፍጠር እረገድ አይተኬ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CNN Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category