Zemen GEBEYA

Zemen GEBEYA Where Ethiopia Shops Digitally

ሽልማት መጣ!!ዘመን ገበያ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የትኛው ቁጥር ላይ ይገኛል? ጥያቄውን ከታች መልሰው የ10ጊባ የዳታ ጥቅል ተሸላሚ ይሁኑ! ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ...
27/08/2026

ሽልማት መጣ!!

ዘመን ገበያ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የትኛው ቁጥር ላይ ይገኛል? ጥያቄውን ከታች መልሰው የ10ጊባ የዳታ ጥቅል ተሸላሚ ይሁኑ!

ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

የዘመን አባያዎችን ላንቺለበዓልና ለአዘቦት ቀናት የሚለበሱ ቆንጆ አባያዎችን ከዘመን ገበያ ከ7000 ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይሸምቱ።በዘመን ገበያ ለመገበያየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http...
26/08/2026

የዘመን አባያዎችን ላንቺ

ለበዓልና ለአዘቦት ቀናት የሚለበሱ ቆንጆ አባያዎችን ከዘመን ገበያ ከ7000 ብር ጀምሮ አሁኑኑ ይሸምቱ።

በዘመን ገበያ ለመገበያየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም መውሊድ!
25/08/2026

እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም መውሊድ!

መውሊድ በዘመን ገበያ ለመውሊድ በዓል ከሀላል ቅርጫ ጥራቱን የጠበቀ የቅርጫ ስጋ ካሉበት ሆነው በዘመን ገበያ ሲያዙ ደጅዎ ድረስ በፍጥነት ይደርሳል። በተጨማሪም ከሄሎ በግ ለበዓሉ ቅናሽ የተደ...
24/08/2026

መውሊድ በዘመን ገበያ

ለመውሊድ በዓል ከሀላል ቅርጫ ጥራቱን የጠበቀ የቅርጫ ስጋ ካሉበት ሆነው በዘመን ገበያ ሲያዙ ደጅዎ ድረስ በፍጥነት ይደርሳል።
በተጨማሪም ከሄሎ በግ ለበዓሉ ቅናሽ የተደረገባቸውን ሙክት በግና ፍየል በዘመን ገበያ ያገኛሉ!

በዘመን ገበያ ለመገበያየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

መልካም የመውሊድ በዓል

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

በበዓላት ቀን ከዘመን ገበያ ማዘዝ ይችላሉ!በዘመን ገበያ ለመገበያየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYAዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ
22/08/2026

በበዓላት ቀን ከዘመን ገበያ ማዘዝ ይችላሉ!

በዘመን ገበያ ለመገበያየት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

የቡሄ ዳቦ ልዮ መጠሪያ ስምን በትክክል የመለሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!የዘመን ገበያን የትዊተርና የሊንክዲን ገፆች የተከተሉና የቡሄ በዓልን አስመልክቶ ለጠየቅነው ጥያቄ በኮሜንት “ሙልሙል” ...
20/08/2026

የቡሄ ዳቦ ልዮ መጠሪያ ስምን በትክክል የመለሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!

የዘመን ገበያን የትዊተርና የሊንክዲን ገፆች የተከተሉና የቡሄ በዓልን አስመልክቶ ለጠየቅነው ጥያቄ በኮሜንት “ሙልሙል” ብለው የመለሱ ተሳታፊዎች የ10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊ ሆነዋል።

አሸናፊዎች በሊንክዲንና ፌስቡክ ገጻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!

ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

ፆም መፍቻን በዘመን ቅርጫየጾም ፍቺን ለማድመቅ ጥራት ያለው ቅርጫ ከሁሌ፣ ኢትዮ እና ዲጂታል ቅርጫዎች በዘመን ገበያ በኩል ሲሸምቱ፤ ትኩስ ቅርጫ ደጅዎ ድረስ ከተፍ ይላል! ዘመን ገበያን ለማ...
20/08/2026

ፆም መፍቻን በዘመን ቅርጫ

የጾም ፍቺን ለማድመቅ ጥራት ያለው ቅርጫ ከሁሌ፣ ኢትዮ እና ዲጂታል ቅርጫዎች በዘመን ገበያ በኩል ሲሸምቱ፤ ትኩስ ቅርጫ ደጅዎ ድረስ ከተፍ ይላል!

ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

መልካም ቡሄ ! በዓሉን ይበልጥ የሚያደምቁ እንደ ሙልሙል፣ የባህል አልባሳት እና ሌሎችም ዕቃዎች ካሉበት ሆነው ከዘመን ገበያ ይሸምቱ!ወደ ዘመን ገበያ ለመግባት:  http://bit.ly/tel...
19/08/2026

መልካም ቡሄ !
በዓሉን ይበልጥ የሚያደምቁ እንደ ሙልሙል፣ የባህል አልባሳት እና ሌሎችም ዕቃዎች ካሉበት ሆነው ከዘመን ገበያ ይሸምቱ!

ወደ ዘመን ገበያ ለመግባት: http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

18/08/2026

ዘመን ይሸልማል!

የዘመን ገበያን የሊንክዲን ገጽ በመከተል የ10ጊ.ባ ዳታ ጥቅል ተሸላሚ ይሁኑ!

የሊንክዲን ገጹን ለወዳጅዎ በማጋራት የዕድሉ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!

የዘመን ገበያን የሊንክዲን ገጽ ለመጎብኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ https://www.linkedin.com/company/107236306/admin/dashboard/

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

የቡሄ ሙልሙል ከጆሚ ፉድስ!ለበዓሉ ጣፋጭ ሙልሙሎችንና ሌሎችም የዳቦ ምርቶችን ከጆሚ ፉድስ በዘመን ገበያ ላይ ይሸምቱ!ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.l...
17/08/2026

የቡሄ ሙልሙል ከጆሚ ፉድስ!

ለበዓሉ ጣፋጭ ሙልሙሎችንና ሌሎችም የዳቦ ምርቶችን ከጆሚ ፉድስ በዘመን ገበያ ላይ ይሸምቱ!

ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA

ዘመን ገበያ - ገበያውን ደጅዎ ድረስ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemen GEBEYA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share