12/04/2026
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍሥሓ ወሰላም ።
ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ
በታላቅ ኃይልና ሥልጣን
ሰይጣንን አሰረው
አዳምን ነጻ አወጣው።
ከዛሬ ጀምሮ ደስታና ሰላም ሆነ ።
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ🙏