Addis Affair

Addis Affair We are Proud Ethiopian!!

Behind Banks secret 👇
14/05/2026

Behind Banks secret 👇

Stop trusting your bank until you watch this. 🛑Everything you think you know about your life savings, credit cards, and the global economy is a carefully cr...

23/11/2025

አርሰናል 2 - 0 ቶተንሃም
የመጀመሪያው አጋማሽ

ዋናው ነገር ማህበራዊ ሚዲያውን መቶጣጠር ነው። ሰጋጩ ተሳክቶለታል
23/11/2025

ዋናው ነገር ማህበራዊ ሚዲያውን መቶጣጠር ነው። ሰጋጩ ተሳክቶለታል

የተባቂውና ወሳኑጨዋታአርሰናል ከ ቶትንሃም ሆትስፐርስማን ያሸንፋል❓❓❓
23/11/2025

የተባቂውና ወሳኑጨዋታ
አርሰናል ከ ቶትንሃም ሆትስፐርስ
ማን ያሸንፋል❓❓❓

የማርበርግ በሽታ መከላከያ መንገዶች🔴🔴🔴??📢📢
23/11/2025

የማርበርግ በሽታ መከላከያ መንገዶች
🔴🔴🔴??📢📢

25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያበፎቶ 🥇🎼📸
23/11/2025

25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ
በፎቶ 🥇🎼📸

በኤርታአሌ እሳተ ገሞራ ተከስቷልዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ኤርታአሌ ላይ እሳተ ገሞራ የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጅ መምህሩ ኖራ ያኒሚኦ ከአካባ...
23/11/2025

በኤርታአሌ እሳተ ገሞራ ተከስቷል

ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በአፋር ክልል ኤርታአሌ ላይ እሳተ ገሞራ የሰመራ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ።
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂኦሎጅ መምህሩ ኖራ ያኒሚኦ ከአካባቢው ነዋሪዎች አጣራሁት ባሉት መረጃ አመዱ እንደ ድኝ የሚሸት እና ለመተንፈስ አስቸጋሪ በመሆኑ፣ እንድሁም ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል የሚችል ስለሆነ፣ ህብረተሰቡ፣ አፍን፣ አፍንጫን እና አይንን ለመሸፈን የሚያስችሉ እንደ የፊት ማስክ እና ሌሎች መከላከያዎችን በመልበስ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ሲሉ ገልጸዋል።

የአለም አትሌቲክስ ማህበር ለአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የእውቅና ሽልማትሰጠአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአለም አትሌቲክስ ማህበር ዛሬ የእው...
20/11/2025

የአለም አትሌቲክስ ማህበር ለአትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የእውቅና ሽልማትሰጠ
አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላና ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከአለም አትሌቲክስ ማህበር ዛሬ የእውቅና ሽልማት አግኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስተር ሰላማዊት ካሳ ጨምሮ ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በዚህ የእውቅና መርሀገብር ተገኝተዋል፡፡
የሰጠው የአለም አትሌቲክስ የዕውቅናና የክብር ዓርማዎች ናቸው፡፡

በንጋት ሐይቅ ላይ አዳዲስ መርከቦች እንደሚሰማሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀበህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ (ንጋት ሐይቅ) ላይ አዳዲስ መርከቦች ወደ ስራ እንደሚገቡ እና የ...
05/09/2025

በንጋት ሐይቅ ላይ አዳዲስ መርከቦች እንደሚሰማሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ
በህዳሴ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ (ንጋት ሐይቅ) ላይ አዳዲስ መርከቦች ወደ ስራ እንደሚገቡ እና የመርከብ መሰረተ ልማቶችም እንየተገነቡ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለጋዜጣ ፕላስ እንደገለጹት፤ ንጋት ሐይቅ በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ነው፡፡ ይህን የውሃ አካል ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ጥቅሞች ለማዋል እተሰራ ነው፡፡
በዚህም በሐይቁ አዳዲስ መርከቦችን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ጠቅሰው፤ የመርከብ መሠረተ ልማቶችም እየተገነቡ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
መርከቦቹ ለተለያ ጥቅምች የሚውሉ ናቸው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ለህብረተሰቡ ትራንስፖርት፣ ዓሳ ለማጥመድ እንዲሁም ለቱሪስቶች መዝናኛ የሚውሉ መሆናቸውን ጠቅሰዋል፡፡
የመርከብና ጀልባ ማረፊያ ግንባታው በመንግስት እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ በዚህ ሥራ ላይ የግሉ ሴክተርም እንዲሳተፍ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑን አመላክተዋል፡፡
ለህዳሴ ግድቡ የግንባታ ስራ ተብሎ የተሰራ አነስተኛ የአየር ማረፊያ መኖሩን አያይዘው የተናገሩት ሚኒስትሩ፤ ከውሃ ትራንስፖርቱ በተጨማሪ አየር ማረፊያው መደበኛ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ መታሰቡን አንስተዋል፡፡
ይህም ግድቡ የኤሌክትሪክ ኃይል ብቻ ሳይሆን በቱሪዝም፣ በዓሳ እርባታ እንዲሁም በትራንስፖርት አንድ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማዕከል እንዲሆን ያደርገዋል ነው ያሉት፡፡

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Affair posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share