RoyX Ethiopia Official

RoyX Ethiopia Official Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from RoyX Ethiopia Official, Marketing Agency, Addis Abeba, Addis Abeba.

🚀 Ethiopia’s Trusted Hub for Sales, Marketing & Business Growth
📈 Practical Skills • Real Strategies • Real Results
🎯 Sales | Marketing | Personal Development
📚 Learn • Apply • Grow
📩 Join Our Telegram Community
🔗 https://t.me/royxethiopia

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Quality Detergent📌 የስራ መደብ: የሽያጭ ተወካይ💰 ደመወዝ: 12,000 ብር📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ📅 Deadlin...
30/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Quality Detergent

📌 የስራ መደብ: የሽያጭ ተወካይ
💰 ደመወዝ: 12,000 ብር
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም (August 13, 2026)

※ ቢያንስ 10ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ/ች።

※ ምንም ዓይነት የስራ ልምድ አያስፈልግም፤ ማንኛውም አመልካች ማመልከት ይችላል።

⚠️ በሽያጭ ስራ ላይ ፍላጎት ያላችሁ፣ በሙሉ ጊዜ ወይም በትርፍ ጊዜ መስራት የምትፈልጉ፣ አዎንታዊ አመለካከት እና በቡድን የመስራት ችሎታ ያላችሁ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Ethio Life Pharma📌 የስራ መደብ: የመድሃኒት እና የሕክምና እቃዎች ማስተዋወቅ ባለሙያ💰 ደመወዝ: 19,000 ETB🎁 ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት አበል + የሽያ...
23/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Ethio Life Pharma

📌 የስራ መደብ: የመድሃኒት እና የሕክምና እቃዎች ማስተዋወቅ ባለሙያ
💰 ደመወዝ: 19,000 ETB
🎁 ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት አበል + የሽያጭ ቦነስ
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም (August 12, 2026)

※ በፋርማሲ፣ በነርሲንግ፣ በሕክምና ላቦራቶሪ ወይም በባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት።

※ 0 እስከ 1 ዓመት የስራ ልምድ (የስራ ልምድ የሌላቸው አዲስ ተመራቂዎችን ጨምሮ) ማመልከት ይችላሉ።

⚠️ የድርጅቱን መድሃኒቶችና የሕክምና እቃዎች ለዶክተሮች፣ ለፋርማሲስቶች እና ለሆስፒታሎች በፕሮፌሽናል ሁኔታ ማስተዋወቅ የሚችሉ፣ ፈጣን የመማር ፍላጎት እና ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ችሎታ ያላችሁ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

📌 ሴት ልጅ እንድትወድህ ወይም እንድታፈቅርህ የምትፈልግ ከሆነ ስታገኛት፣ ስታወራት ጥሩ ነገር እንዲሰማት አድርግ! ❤️🖇️  ይሄ ለሴት ብቻ ሳይሆን ሰዎች እንዲወዱህ፣ እንዲከተሉህ ወይም ያን...
18/07/2026

📌 ሴት ልጅ እንድትወድህ ወይም እንድታፈቅርህ የምትፈልግ ከሆነ ስታገኛት፣ ስታወራት ጥሩ ነገር እንዲሰማት አድርግ! ❤️

🖇️ ይሄ ለሴት ብቻ ሳይሆን ሰዎች እንዲወዱህ፣ እንዲከተሉህ ወይም ያንተ Fan እንዲሆኑ የምትፈልግ ከሆነ አንተን ሲያዩ፣ አንተን ሲያገኙ ወይም አንተን ሲያወሩ ስለራሳቸው ጥሩ ስሜት እንዲሰማቸው አድርግ።

✨ እውነታውን ትተህ Future ወይም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ብቻ Let’s take፤ ያን ያህል ቆንጆ ያልሆነችን ሴት ቆንጆ እንደሆነች እንዲሰማት አድርግ።

💡 ያን ያህል Genius ያልሆነ ጓደኛህን እንኳን Genius እንደሆነ እንዲሰማው አድርገው። ያ ከሆነ ይወድሃል፣ ያከብርሃል፣ አንተንም መከተል ይፈልጋል።

📍 በተቃራኒው ግን እንዲገዙ ከፈለክ መጥፎ ስሜት እንዲሰማቸው አድርጋቸው!

ይህም ማለት ችግራቸውን ደጋግመህ ንገራቸው።

እንዲህ እስኪሉ ድረስ…

“ይሄ መፍትሔማ ያስፈልገኛል!”

ብለው አንተ ጋር እስኪመጡ ድረስ ችግሩን እና ያመጣባቸውን መዘዝ (Pain) ንገራቸው።

🎯 Pain ስትነግራቸው Solution ፍለጋ አንተን ብለው ይመጣሉ።

👨‍⚕️ ልክ እንደ Doctor… ካመመህ ወደ ዶክተር ትሄዳለህ። ስትሄድም ለመዳን የሚታዘዝልህን ነገር ለመውሰድ ዝግጁ ትሆናለህ። ስለ ዋጋው፣ ስለ ምሬቱ ወይም ስለ ፍላጎትህ አታስብም፤ የሚያሳስብህ የታዘዘልህን ነገር ባለመውሰድህ የሚመጣብህ ህመም ወይም ሞት ነው።

🚀 ስለዚህ ሰዎች እንዲወዷችሁ እና እንዲያከብሯችሁ ከፈለጋችሁ፣ እናንተ ጋር ሲመጡ ስታወሯቸው ጥሩ ነገር እንዲሰማቸው አድርጉ።

📱 Social Media ላይም ብዙ ተከታይ (Followers) እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ የእናንተን Positive እና አሪፍ የሆነ ነገር እንዲሁም Future ያማረ እንደሆነ አሳዩ።

Let’s take: Dream Car🏎️, Dream House… የዛሬን ሳይሆን የነገን ህይወት አሳዩ።

ሰዎች የሚወዱት Best Version ነው። ስለዚህ ለዛ ነገር እንዲያስቡ ካደረጋችኋቸው Comfortable ይሆናሉ።

⚠️ በተቃራኒው ግን ስለ ችግራቸው ከነገራችኋቸው እና የሚያመጣውን መዘዝ ካሳያችኋቸው…

“If you are ready to pay.” ❗️

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Delta Chemical Manufacturing📌 የስራ መደብ: የድርጅቶች ሽያጭ ባለሙያ💰 ደመወዝ: 15,000 ETB📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦታ...
12/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Delta Chemical Manufacturing

📌 የስራ መደብ: የድርጅቶች ሽያጭ ባለሙያ
💰 ደመወዝ: 15,000 ETB
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም (August 1, 2026)

※ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በኬሚስትሪ ወይም በኬሚካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።

※ በኢንዱስትሪ ወይም በድርጅቶች የጅምላ ሽያጭ ላይ ከ1 እስከ 2 ዓመት የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ላት።

⚠️ ጠንካራ የመግባቢያ ችሎታ፣ ታማኝነት እና ውጤት ተኮር የስራ አፈጻጸም ያላችሁ፣ በድርጅቶች ሽያጭ (B2B Sales) ላይ ፍላጎት ያላችሁ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Zemen Furniture📌 የስራ መደብ: የሾው ሩም የሽያጭ ባለሙያ💰 ደመወዝ: 11,500 ETB📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ📅 D...
12/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Zemen Furniture

📌 የስራ መደብ: የሾው ሩም የሽያጭ ባለሙያ
💰 ደመወዝ: 11,500 ETB
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም (July 27, 2026)

※ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት።

※ 0 እስከ 1 ዓመት የስራ ልምድ (Fresh Graduate ወይም አነስተኛ ልምድ ያለው/ላት) ማመልከት ይችላሉ።

⚠️ ለሾውሩም የሚመጡ ደንበኞችን በሙያዊ ሁኔታ በመቀበል ስለ ፈርኒቸር ምርቶች ጥራትና ዋጋ ግልጽ ማብራሪያ መስጠት፣ ጠንካራ የመግባቢያ ችሎታ ያላችሁ እና በቡድን መስራት የምትችሉ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

ይሄንን ሰው ታውቁታላችሁ?ኢትዮጵያ ውስጥ በማርኬቲንግ ዘርፍ በጣም ብቁ፣ በጣም አሪፍ እና ብዙ ሰዎችን ያነሳሳ ሰው ነው።ይሄ መልእክት እንዲደርሰው ሁላችሁም ሼር አድርጉለት።ዛሬ ግን ለ1 ነገ...
11/07/2026

ይሄንን ሰው ታውቁታላችሁ?

ኢትዮጵያ ውስጥ በማርኬቲንግ ዘርፍ በጣም ብቁ፣ በጣም አሪፍ እና ብዙ ሰዎችን ያነሳሳ ሰው ነው።

ይሄ መልእክት እንዲደርሰው ሁላችሁም ሼር አድርጉለት።

ዛሬ ግን ለ1 ነገር call out እናድርግሀለን

በእውነት እናደንቅሃለን።

የምትሰራውን ስራ እናከብራለን፣ የምታካፍለውን እውቀት እናደንቃለን፣ እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ስለ ማርኬቲንግና ስለ ቢዝነስ ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲቀይሩ እንዳነሳሳህ እናውቃለን።

ዛሬ ግን አንድ ጥያቄ አለን።

አዲሱ የኢትዮጵያ ዓመት እየተቃረበ ባለበት በዚህ ጊዜ፣ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሕልም፣ ሃሳብ እና ትልቅ ፍላጎት አላቸው።

ብዙዎቹ ከዜሮ እየጀመሩ ነው።

የቢዝነስ ሃሳብ አላቸው፤ Product አላቸው፤ Service አላቸው።

ነገር ግን እነዚህን እንዴት ማርኬት እንደሚያደርጉ፣ እንዴት Brand እንደሚገነቡ፣ እና እንዴት ወደ ስኬታማ ቢዝነስ እንደሚቀይሩ አያውቁም።

ስለዚህ ነው ይሄን ጥሪ የምናቀርብልህ።

ከአንተ ጋር አንድ የYouTube ቪዲዮ መስራት እንፈልጋለን።

ያለህበት ቦታ ድረስ እንመጣለን።

የፕሮዳክሽኑን ሙሉ ዝግጅት እኛ እንሰራለን።

የሚያስፈልገውንም ሁሉ እናዘጋጃለን።

ከአንተ የምንፈልገው አንድ ብቻ ነው፤ አንድ ጠንካራ ውይይት።

ይህ ቪዲዮ አንድ ወጣት ከዜሮ ተነስቶ ሃሳቡን እንዴት ወደ Brand እንደሚቀይር፣ እንዴት በትክክል Marketing እንደሚያደርግ፣ እንዴት ደንበኞችን እንደሚያገኝ እና እንዴት እውነተኛ ቢዝነስ እንደሚገነባ የሚያስተምር ቨድዮ እንድሰራ ነው ።

አንድ ቪዲዮ ብቻ የሺዎችን ሕይወት ሊቀይር እንደሚችል እናምናለን።

ይህን ጥሪ የምናቀርብበት ሌላም ምክንያት አለ።

ይህ የአንድ ሰው ጥሪ ብቻ አይደለም !

መማር የሚፈልጉ፣ ቢዝነስ መገንባት የሚፈልጉ፣ እድል መፍጠር የሚፈልጉ እና ሕይወታቸውን መቀየር የሚፈልጉ የሺዎች ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ድምጽ ነው።

ይሄ መልእክት ከደረሰህ፣ ጥሪያችንን እንደምትቀበል ተስፋ እናደርጋለን።

አብረን የሚያስተምር፣ የሚያነሳሳ እና የሺዎችን ሕይወት የሚቀይር ነገር እንፍጠር።

መልስህን በጉጉት እንጠብቃለን።

ለሁላችሁም አንድ ጥያቄ፦

ይሄ መልእክት እስኪደርሰው ድረስ ሼር ታደርጉታላችሁ?

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Modern Furniture PLC📌 የስራ መደብ: የመደብር ሽያጭ እና ማርኬቲንግ ባለሙያ💰 ደመወዝ: 11,500 ETB📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦ...
11/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Modern Furniture PLC

📌 የስራ መደብ: የመደብር ሽያጭ እና ማርኬቲንግ ባለሙያ

💰 ደመወዝ: 11,500 ETB
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: ሲ ኤም ሲ መስመር፣ አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (July 29, 2026)

※ በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተያያዥ የንግድ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት።

※ በቤት ዕቃዎች፣ በኤሌክትሮኒክስ ወይም በትልልቅ መደብሮች ሽያጭ ላይ ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት።

⚠️ ለደንበኞች ስለ ምርቶች ጥራት፣ ዋጋ እና አቅርቦት ትክክለኛ ማብራሪያ የመስጠት፣ ጥሩ የደንበኛ አያያዝ እና የኮምፒውተር ክህሎት ያላችሁ፣ የሱቅ ሽያጭን በብቃት ማጠናቀቅ የምትችሉ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Horizon Trading PLC📌 የስራ መደብ: የመስክ ሽያጭ ተወካይ💰 ደመወዝ: 8,500 ETB📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ📅 D...
11/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Horizon Trading PLC

📌 የስራ መደብ: የመስክ ሽያጭ ተወካይ
💰 ደመወዝ: 8,500 ETB
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም (August 3, 2026)

※ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ በሰርተፍኬት ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች ማመልከት ይችላል/ትችላለች።

※ 0 እስከ 1 ዓመት የስራ ልምድ (የስራ ልምድ የሌላቸው አዲስ ተመራቂዎችን ጨምሮ) ማመልከት ይችላሉ።

⚠️ በአዲስ አበባ ውስጥ ሱቆችን፣ ሱፐርማርኬቶችን እና ካፌዎችን በአካል በመጎብኘት አዳዲስ ደንበኞችን የማስመዝገብ፣ ጠንካራ የመግባቢያ ችሎታ ያላችሁ እና የውጪ ስራን የምትወዱ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Hope For The Fatherless📌 የስራ መደብ: የሽያጭ እና ፈንድሬይዚንግ ኦፊሰር💰 ደመወዝ: 18,000 ETB📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)📍 የስራ ቦ...
11/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Hope For The Fatherless

📌 የስራ መደብ: የሽያጭ እና ፈንድሬይዚንግ ኦፊሰር
💰 ደመወዝ: 18,000 ETB
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም (July 25, 2026)

※ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሺዮሎጂ ወይም በተያያዥ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።

※ በሽያጭ፣ በኮርፖሬት ግንኙነት ወይም ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ገቢ በማሰባሰብ ላይ ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የተረጋገጠ የስራ ልምድ ያለው/ላት።

⚠️ በእንግሊዘኛ ፕሮፖዛል መጻፍ፣ ለአገር በቀልና ለዓለም አቀፍ ለጋሾች የፈንድሬይዚንግ ስራዎችን ማከናወን፣ የሽያጭ ዝግጅቶችን ማቀድና ማስተባበር የምትችሉ ከሆነ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗

🚨 የስራ ማስታወቂያ🏢 Sorenie Import & Export PLC📌 የስራ መደብ: ሲንየር ማርኬቲንግ ባለሙያ (Senior Marketing Officer)💰 ደመወዝ: 25,000 ETB+💸 ኮሚሽን...
07/07/2026

🚨 የስራ ማስታወቂያ

🏢 Sorenie Import & Export PLC

📌 የስራ መደብ: ሲንየር ማርኬቲንግ ባለሙያ (Senior Marketing Officer)

💰 ደመወዝ: 25,000 ETB+
💸 ኮሚሽን: ማራኪ ኮሚሽን
📄 የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ (Full-Time)
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📅 Deadline: ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም (July 16, 2026)

※ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የንግድ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት።

※ በኢምፖርትና ኤክስፖርት (በተለይም በግብርና ምርቶች ወይም በኢንዱስትሪ እቃዎች) ዘርፍ ከ4–6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት።

⚠️ ዓለም አቀፍ የገበያ ጥናት ማድረግ፣ አዳዲስ የውጭ አገር ገዢዎችን መለየት፣ የኢትዮጵያን የገቢ/ወጪ ንግድ መመሪያዎች ጠንቅቆ የሚያውቅ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከፍተኛ የመግባባት ችሎታ ያላችሁ አሁኑኑ ያመልክቱ!

📩 ሙሉ መረጃውን ለማየት እና Apply ለማድረግ
👇 ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጠቀም ሙሉ መረጃውን ይመልከቱ።
🔗 https://t.me/royxethiopia

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251913386852

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when RoyX Ethiopia Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share