Fuani Care

Fuani Care አላማዬ ከኦንላይን ዓለም የሚገኘውን ሰፊ ሀብትና ዕድሎች ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው። አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ!"

ሰላም የ Fuani Care ቤተሰቦች! 🙌በቲክቶክ ላይ ማስታወቂያ ሰርቶ ገንዘብ ለማግኘት የግድ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ተከታይ አያስፈልጋችሁም! ከዜሮ ተከታይ ጀምራችሁ በአገር ውስጥ ካሉ ድርጅ...
20/06/2026

ሰላም የ Fuani Care ቤተሰቦች! 🙌
በቲክቶክ ላይ ማስታወቂያ ሰርቶ ገንዘብ ለማግኘት የግድ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ተከታይ አያስፈልጋችሁም! ከዜሮ ተከታይ ጀምራችሁ በአገር ውስጥ ካሉ ድርጅቶች ጋር በመስራት በየቪዲዮው ከ10,000 እስከ 30,000 ብር የምታገኙበት ክፍል 2 ቪዲዮ አሁን ተለቋል!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
📌 የናኖ-ኢንፍሉዌንሰር አብዮት ምን እንደሆነ፣
📌 የይዘት ዘርፍን (Niche) የመምረጥ ጥበብ፣
📌 የማስተዋወቂያ መረጃ (Media Kit) አዘገጃጀት፣
📌 እና ድርጅቶችን አነጋግሮ የማሳመን (Pitch የማድረግ) ሙሉ ስልት በዝርዝር አሳይቻችኋለሁ።
አሁኑኑ ሊንኩን ተጭናችሁ ተመልከቱት! 👇

ቲክቶክ ላይ በየቀኑ የምታጠፉት 2 እና 3 ሰዓት አንድም ሳንቲም ሳያስገኝላችሁ ቀርቶ ሰልችቷችኋል? እንግዲያውስ ያንኑ ቲክቶክ ተጠቅማችሁ እውነተኛ ገቢ ማግኘት የምትችሉበት አዲስ ቪዲዮ አሁን...
18/06/2026

ቲክቶክ ላይ በየቀኑ የምታጠፉት 2 እና 3 ሰዓት አንድም ሳንቲም ሳያስገኝላችሁ ቀርቶ ሰልችቷችኋል? እንግዲያውስ ያንኑ ቲክቶክ ተጠቅማችሁ እውነተኛ ገቢ ማግኘት የምትችሉበት አዲስ ቪዲዮ አሁን በቻናላችን ላይ ተለቋል! 🎉
በዚህ የመጀመሪያው ክፍል ቪዲዮችን፦
በኢትዮጵያ ሆነን በቲክቶክ ላይቭ (TikTok LIVE Gifting) እውነተኛ ገቢ የምናገኝበትን፣
የቲክቶክ ስጦታዎችን (Diamonds) የገንዘብ ስሌት፣
እና ያገኘነውን ዶላር በአስተማማኝ ሁኔታ በቀጥታ ወደ ንግድ ባንክ (CBE) እና ቴሌብር (Telebirr) የምናስገባበትን ሙሉ መመሪያ ደረጃ በደረጃ አሳይቻችኋለሁ።
ምንም አይነት ውሸት እና አቋራጭ የሌለበት፣ እውነተኛውን መንገድ ብቻ የምናይበት ቪዲዮ ነው። አሁኑኑ ሊንኩን ተጭናችሁ ተመልከቱት! 👇

ኮመንት ላይ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የፌስቡክ ቢዝነስ ስልጠናችን ማጠቃለያ የሆነው ክፍል 4 (የፌስቡክ ቀጥታ ክፍያ እውነተኛው አሰራር) አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ቀጥታ (Live) ተለቋል!በዚህ የ...
16/06/2026

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የፌስቡክ ቢዝነስ ስልጠናችን ማጠቃለያ የሆነው ክፍል 4 (የፌስቡክ ቀጥታ ክፍያ እውነተኛው አሰራር) አሁን በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ቀጥታ (Live) ተለቋል!
በዚህ የመጨረሻ ቪዲዮ፣ ፌስቡክ ኢትዮጵያ ውስጥ በቀጥታ እንደማይከፍል እውነቱን አጋልጠን፣ ነገር ግን መቶ በመቶ ህጋዊ በሆነ መንገድ በአስተዳዳሪው ስልት (The Admin Workaround) ቪዲዮዎችህን ሞኒታይዝ አድርገህ በዶላር መከፈል የምትችልበትን ብቸኛ እውነተኛ መንገድ ደረጃ በደረጃ በተግባር እናሳያለን።
ባለፉት ቀናት ያዘጋጀንላችሁን ባለ 4 ክፍሎች ሙሉ ተከታታይ ስልጠና ዛሬ በክፍል 4 በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል። አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ገብታችሁ ተመልከቱት፤ ቪዲዮውን ላይክ (Like) ማድረግ እና ኮሜንት ላይ ከተዘጋጀው ውይይት ጋር መሳተፍ እንዳትረሱ!

ሊንክ መጀመርያ ኮመንት ላይ

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቡቲኮች፣ ካፌዎች፣ ክሊኒኮች እና የግል ትምህርት ቤቶች ደንበኛ ለማግኘት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቸገሩ ያውቃሉ? አብዛኞቹ ፌስቡክ ላይ ዝም ብለው "Boos...
11/06/2026

ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቡቲኮች፣ ካፌዎች፣ ክሊኒኮች እና የግል ትምህርት ቤቶች ደንበኛ ለማግኘት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቸገሩ ያውቃሉ? አብዛኞቹ ፌስቡክ ላይ ዝም ብለው "Boost Post" የሚለውን ቁልፍ በመጫን ብቻ ማስታወቂያ ሰርተናል ብለው ገንዘባቸውን ያባክናሉ።
አንተ ግን የፕሮፌሽናል ማስታወቂያ አሰራርን (Meta Ads) ተምረህ፣ ለነዚህ ድርጅቶች እውነተኛ ደንበኛ ማምጣት የሚያስችልህን የራስህን የማስታወቂያ ኤጀንሲ (SMMA) መጀመር ትችላለህ። ለዚህ ስራ ምንም አይነት እቃ መግዛት ወይም መጋዘን ማከራየት አያስፈልግህም፤ የሚያስፈልግህ ክህሎትህና ስልክህ ብቻ ነው!

ይህንን የኤጀንሲ ቢዝነስ ያለ ምንም ካፒታል በስልክህ ብቻ እንዴት መጀመር እንደምትችል፣ የመጀመሪያውን ከፋይ ደንበኛ በ7 ቀናት ውስጥ የምታገኝበትን እውነተኛ ስልት ደረጃ በደረጃ በተግባር የሚያሳየው ክፍል 2 ስልጠናችን ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት (3:00 PM) ላይ በቻናላችን ይለቀቃል።
ታምብኔሉ ላይ ያለውን አዲሱን የክፍል 2 ዲዛይናችንን ወደዱት? ቪዲዮው ሲለቀቅ ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ አሁኑኑ የደውል ምልክቱን (Notification bell) አብርታችሁ ተጠባበቁ። ስሩና አሸንፉ! 🔥

በስልክህ የምታሳልፈው ሰዓት ገቢ ሊሆንልህ ይችላል? 🤔አብዛኞቻችን በቀን ከ3 እስከ 5 ሰዓታት በስልካችን ማህበራዊ ሚዲያዎችን ስንጎበኝ እናሳልፋለን። ይሁንና ብዙዎቻችን ይህንን ውድ ጊዜያችን...
09/06/2026

በስልክህ የምታሳልፈው ሰዓት ገቢ ሊሆንልህ ይችላል? 🤔
አብዛኞቻችን በቀን ከ3 እስከ 5 ሰዓታት በስልካችን ማህበራዊ ሚዲያዎችን ስንጎበኝ እናሳልፋለን። ይሁንና ብዙዎቻችን ይህንን ውድ ጊዜያችንን እና ትኩረታችንን በነፃ ስንሰጥ፣ ጥቂት ብልህ ወጣቶች ግን ያንኑ ትኩረት (Attention) በመጠቀም ራሳቸውን ወደ መለወጥ እየተሸጋገሩ ነው።
ለዚህ አንዱና ትልቁ መንገድ የአገር ውስጥ ድሮፕሺፒንግ (Local Dropshipping) ነው። ይህም ማለት፦
ሱቅ ሳይኖርህ ወይም እቃዎችን ገዝተህ ሳታከማች፤
በመርካቶ ወይም በሌሎች ቦታዎች ካሉ የጅምላ ባለሱቆች ጋር በመነጋገር፤
ገዢዎችን እና ሻጮችን በፌስቡክ በማገናኘት ብቻ የራስህን ቆንጆ ትርፍ የምታገኝበት እውነተኛ የቢዝነስ መንገድ ነው።
ለዚህ ስራ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ወይም ትልቅ መጋዘን አያስፈልግህም። የሚያስፈልግህ ታማኝነት፣ በየቀኑ ጥቂት ሰዓታትን መመደብ እና ትክክለኛውን አሰራር መረዳት ብቻ ነው።

ይህንን ስራ ያለ ምንም መነሻ ካፒታል በስልክህ ብቻ እንዴት መጀመር እንደምትችል ደረጃ በደረጃ በተግባር የሚያሳየው አዲሱ ቪዲዮችን (ክፍል 1) ዛሬ ከቀኑ 9:00 ሰዓት (በአውሮፓውያኑ 3:00 PM) ላይ በቻናላችን ይለቀቃል።
ቪዲዮው ሲለቀቅ ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ የደውል ምልክቱን (Notification bell) ማብራታችሁን እርግጠኛ ሁኑ። መልካም የስራ ጊዜ ይሁንላችሁ!

ዩቲዩብ ለመጀመር የሚከለክለንን የፍርሃት ሰንሰለት እንዴት እንደምንሰብረው እና ራሳችንን እንደምንለውጥ የሚያሳይ አዲስ ቪዲዮ ዛሬ 11:30 ላይ ፖስት ይደረጋል።እንዳያመልጣችሁ ገና ከአሁኑ የ...
02/06/2026

ዩቲዩብ ለመጀመር የሚከለክለንን የፍርሃት ሰንሰለት እንዴት እንደምንሰብረው እና ራሳችንን እንደምንለውጥ የሚያሳይ አዲስ ቪዲዮ ዛሬ 11:30 ላይ ፖስት ይደረጋል።
እንዳያመልጣችሁ ገና ከአሁኑ የደውል ምልክቷን (Notification) ማብራታችሁን አረጋግጡ! 🔔✨

https://youtu.be/e8cNRzBkgEY

ሰዓቱ ደረሰ! ቪዲዮው አሁን በይፋ ተለቋል! 🔴🔥ባለፉት 5 ዓመታት ከደረሱብኝ ውድቀቶች ተምሬ፣ በአዲሱ ቻናላችን በ60 ቀናት (በ2 ወር) ውስጥ ብቻ ሙሉ በሙሉ ሞኒታይዝ እንድንሆን የረዱንን ...
30/05/2026

ሰዓቱ ደረሰ! ቪዲዮው አሁን በይፋ ተለቋል! 🔴🔥
ባለፉት 5 ዓመታት ከደረሱብኝ ውድቀቶች ተምሬ፣ በአዲሱ ቻናላችን በ60 ቀናት (በ2 ወር) ውስጥ ብቻ ሙሉ በሙሉ ሞኒታይዝ እንድንሆን የረዱንን ድብቅ የአልጎሪዝም ምስጢሮች እና የSEO ስልቶች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በዝርዝር አስቀምጫለሁ።
አሁኑኑ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ!
👇 ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመልከቱት፦

https://youtu.be/Wx7HxHdwWXI

ቪዲዮውን ተመልክታችሁ ስትጨርሱ ያላችሁን ሃሳብና አስተያየት ኮሜንት ላይ መጻፍ እንዳትረሱ። መልካም እይታ! 🔔✨

ሰላም የቤተሰባችን አባላት! 👋🚀ብዙዎቻችሁ በጉጉት ስትጠባበቁት የነበረው እና ለዩቲዩብ ቻናላችሁ እድገት እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነው አዲሱ ቪዲዮችን ዛሬ ይለቀቃል!በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ከ5 ዓመታ...
30/05/2026

ሰላም የቤተሰባችን አባላት! 👋🚀
ብዙዎቻችሁ በጉጉት ስትጠባበቁት የነበረው እና ለዩቲዩብ ቻናላችሁ እድገት እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነው አዲሱ ቪዲዮችን ዛሬ ይለቀቃል!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ከ5 ዓመታት ውድቀት እና ልፋት በኋላ... አዲሱን ቻናላችንን በ60 ቀናት (በ2 ወር) ውስጥ ብቻ እንዴት ሞኒታይዝ ማድረግ እንደቻልን፣
ብዙዎች የማያውቋቸውን፣ ነገር ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ እይታ (Views) ለማግኘት የሚረዱ የዩቲዩብ አልጎሪዝም እና የSEO ድብቅ ምስጢሮችን በዝርዝር አካፍላችኋለሁ።
🔴 ቪዲዮው ዛሬ ከሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ልክ 11:30 ላይ በቀጥታ (Premiere) ይለቀቃል!
አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን "Set Reminder" የሚለውን ንኩት። ልክ 11:30 ሲል በቀጥታ ውይይት (Live Chat) ላይ ሁላችንም በአንድ ላይ እየተወያየን ቪዲዮውን እንመለከተዋለን። እንዳያመልጣችሁ!
👇 አሁኑኑ ሪማይንደር ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ፦

https://youtu.be/Wx7HxHdwWXI

ብዙዎቻችሁ ስለ ኦንላይን ገንዘብ መስራት በተለይም ፊት ሳታሳዩ እንዴት ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ስትጠይቁኝ ነበር። ለዚህም ዛሬ ተግባራዊ እና ግልጽ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።ልክ ዛሬ ከሰዓት ...
23/05/2026

ብዙዎቻችሁ ስለ ኦንላይን ገንዘብ መስራት በተለይም ፊት ሳታሳዩ እንዴት ገቢ ማግኘት እንደሚቻል ስትጠይቁኝ ነበር። ለዚህም ዛሬ ተግባራዊ እና ግልጽ መረጃ ይዤላችሁ መጥቻለሁ።
ልክ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 11:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት) ላይ፣ ስለ ኦንላይን ስራዎች እና በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚገልጽ አዲስ ቪዲዮ ይለቀቃል። ይህ ቪዲዮ ከባዶ ጀምሮ ስኬታማ የኦንላይን ቢዝነስ ለመገንባት የሚያስችሉ እውነተኛ መንገዶችን ያሳያችኋል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምን ታገኛላችሁ?
ፊት ሳታሳዩ ገቢ የሚያስገኙ የኦንላይን ስራዎችን።
ትክክለኛ የኦንላይን ገቢ ምንጮችን ከማታለያዎች የመለየት መርሆችን።
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የኦንላይን የስራ እድሎችን አጠቃቀም።
ቪዲዮው ሲጀምር ማሳሰቢያ እንዲደርሳችሁ፣ እዚህ ሊንክ በመጫን 'Remind Me' የሚለውን አብሩት 👇
https://youtu.be/-mPDXGPmLzA

ዛሬ 11:30 ላይ ልዩ ቪድዮ ይጠብቁ! 🔔ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት፣ ስለ ፎሬክስ ፕሮፕ ፈርሞች (Prop Firms) እና ያለ ካፒታል መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ያጣራሁትን መረጃ ይዤላች...
19/05/2026

ዛሬ 11:30 ላይ ልዩ ቪድዮ ይጠብቁ! 🔔
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁኝ መሰረት፣ ስለ ፎሬክስ ፕሮፕ ፈርሞች (Prop Firms) እና ያለ ካፒታል መስራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ያጣራሁትን መረጃ ይዤላችሁ እመጣለሁ። 3 ወር እንደ ብልጭታ ነው የሚያልፈው፤ ዛሬ መረጃውን አውቃችሁ ብታድሩ ግን ከ3 ወር በኋላ የምትወስኑት ውሳኔ ትክክለኛ ይሆናል።
ዛሬ 11:30 ላይ በ Fuani Care YouTube ቻናል እንገናኝ! 🇪🇹
https://youtu.be/7t86rlbrXvM

Address

Arba Minch'
4400

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fuani Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share