Dhaloota Qubee printing And Advertising

Dhaloota Qubee printing And Advertising We can Printing any kind of Advertisements Like Banner,Broshure ,Certificate And any others

28/11/2025

الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنْزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَلْ لَهُ عِوَجًا ۜ

29/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Biqila Biratu, Netsanet Workineh

Least row [ ሊስትሮ ] የሚለው ቃል ቀጥተኛ ትርጉሙ ጫማ ጠራጊ አይደለም። ሊስትሮዎች ሊስትሮ [ Least row ] የሚለው ስያሜ የተሰጣቸው ከዘመናት በፊት ሲሆን ቀጥተኛ የእንግሊዝኛ ...
21/09/2025

Least row [ ሊስትሮ ] የሚለው ቃል ቀጥተኛ ትርጉሙ ጫማ ጠራጊ አይደለም። ሊስትሮዎች ሊስትሮ [ Least row ] የሚለው ስያሜ የተሰጣቸው ከዘመናት በፊት ሲሆን ቀጥተኛ የእንግሊዝኛ ትርጉሙም "ዝቅተኛ ረድፍ.." ማለት ነው። በከተማችን እንዲሁም በሀገራችን የሚገኙ ሊስትሮዎች ስያሜው የተሰጣቸው በሚያገኙት የገቢ መጠን መሆኑ ነው እንግዲህ። Least row [ ሊስትሮ ] የተባሉት ለዛ ነው።
ድሮ ድሮ የሊስትሮ ስራ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮንም ለመኖር አይበቃም ነበር። አሁን ግን ታሪክ ተቀይሯል 🙂 የዛ ተቃራኒ ነው የሆነው። የሊስትሮ ስራ ለብዙ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረ ነው። እና እንደ ሀሳብ እነዚህ ታታሪና ጎበዝ ሀገራችን ላይ የሚገኙ የጫማ መጥረግ አገልግሎት የሚሰጡ ልጆች ለዘመናት የቆየውና ሊስትሮ [ Least row ] የሚለው ስማቸው ቢየቀር ባይ ነኝ። ለምን..? ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት አንድ ሊስትሮ የሚያገኘውን የወር ገቢ የትኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ተቀጥሮ ሱፉን ግጥም አድርጎ ለብሶ በጠዋት ወደ ቢሮ የሚገባ ሰው ስለማያገኝ።
በተለይ የህክምና ባለሙያዎች [ ዶክተሮች ] በወር የሚያገኙትን 10 ሺ ብር ደሞዝ ለማብቃቃት ጭንቅ ላይ በሆኑበት በዚህ ሰአት አንድ ሊስትሮ በቀን እስከ 800 ብር ይሰራል። የኢትዮጵያ ዶክተሮች ሰው ኦፕሬሽን አድርገው የሚከፈላቸው በወር 10 ሺ ብር ነው። ሊስትሮዎች ደግሞ የደንበኞቻቸውን ጫማ ኦፕሬሽን አድርገው በወር ከ 27 ሺ እስከ 35 ሺ ብር ያገኛሉ 🙂

ሰውዬው 5 ሚሊየን ብር ሎተሪ ደረሰው። እሱ እንደደረሰው አላወቀም ቤተሰቦቹ ናቸው። ታዲያ የልብ ድካም ስላለበት የህክምና ባለሙያ ሳይካትሪስት አለሳልሶ ይንገረው ተባለ። ከዚያ ሳይካትሪስቱ የ...
12/09/2025

ሰውዬው 5 ሚሊየን ብር ሎተሪ ደረሰው። እሱ እንደደረሰው አላወቀም ቤተሰቦቹ ናቸው። ታዲያ የልብ ድካም ስላለበት የህክምና ባለሙያ ሳይካትሪስት አለሳልሶ ይንገረው ተባለ። ከዚያ ሳይካትሪስቱ የሎተሪ እድለኛውን ቁጭ አድርጎ ማማከር ጀመረ፦

"ድንገት እንበልና 5 ሚሊየን ብር ሎተሪ ቢደርስህ ምን ታደርግበታለህ?" አለው።

ሰውዬውም ለሃኪሙ፦

"አንድ ሚሊየኑን ላንተ እሰጥሃለሁ" አለው። ሳይካትሪስቱ በድንጋጤ ሞተ🤣🤣🤣



አንዱ ሎተሪ ይቆርጥና ለጓደኛው ይሰጠዋል። ከዛ ጓደኛው ይደርሰዋል።

"አካፍለኝ" ሲለው እንቢ አለ።

ሰጪው ከሰሰው። የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቱ ሎተሪው ሳይሆን እድሉ ስላደረሰው ሊያካፍለው አይገባም፤ ቢከፍለው እንኳን የሎተሪውን ዋጋ ነው አለ። በይግባኝ እላይ ድረስ ሄዶ እኩል ይካፈሉ የሚል እንግዳ ውሳኔ ተሰጠ።



What happens in vegas የሚል ፊልም ደሞ አለ። አንድ የማይተዋወቁ ወንድና ሴት ቬጋስ ሄደው በስካር ፈረስ ተጋቡ። ከዚያ ጠዋት ላይ ወንዱ ቁማር ሲጫወት ብዙ ብር አሸነፈ። በኋላ ሚስቱ ስትሰማ እንደሚስት ግማሽ ገንዘብ ይገባኛል ብላ ከሰሰች። ፍርድ ቤት ሄዱ። ዳኛው አሁን ፍቺ አንፈጽምም ለስድስት ወር ተዋወቁ በመጀመሪያ አሉ። በጣም ነበር የሚጠላሉት በመጀመሪያ ሳይተዋወቁ
ሲተዋወቁ እየተዋደዱ ይመጣሉ።



ከ28 አመት በፊት ሁለት ጓደኞች እጃቸውን በመጨባበጥ ብቻ በአንድ ጉዳይ ይስማማሉ። እኔ ወይም አንተ ሎተሪ ከደረሰህ እኩል ለሁለት እንካፈላለን ተባባሉ። ግዜው ነጎደ። ቀኑ መሸ። ሌቱ ነጋ። እንደ ቀልድ 28 አመት አለፈ። ከጓደኛማቾቹ አንዱ እነሆ በስተመጨረሻ 22 ሚሊየን ዶላር ጃክፖት አሸነፈ። ለቃሉ ታማኝ ሆኖ ግማሹን ለጓደኛው አካፈለ። በሰዎች ተስፋ የማልቆርጠው እንደዚህ ልብ የሚያሞቁ ታሪኮችን ስሰማ ነው።



ሰሜን አሜሪካ ውስጥ አንዱ እድለኛ በጣም ብዙ ሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ ደረሰው። ታዲያ ገንዘቡን ለመቀበል በሚሄድበት ግዜ ዝነኛው የሆረር ፊልም SCREAM ላይ እንዳለው ገዳይ ተመሳሳይ ጭምብል አድርጎ ነበር።

"ምክንያትህስ?" ሲባል።

"ምክንያቴማ! እድሌን ለማንም አላካፍልም"

የሰው ልጅ የምታደንቀውም፣ የምትንቀውም ፍጡር ነው!!
የሰው ልጅ የምታከብረውም፣ የምትጠየፈውም ፍጡር ነው!!



ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ታሪኮች ስለ ሎተሪ ይመስላሉ እንጂ አይደሉም። ሁሉም ስለ ሰው ልጆች መሰረታዊ ስነልቦና ነው። አያችሁ ሰዎች ስግብግቦች ነን—ሁላችንም ባይሆን አብዛኛዎቻችን። ብዙ ገንዘብ ስናገኝ የተደበቀ ባህሪያችን ይወጣል። ገንዘብ ስለሌለን ነው ጨዋ፣ ታማኝ፣ ቅን መስለን የምንታየው። ታዲያ ገንዘብ ስናገኝ አዲስ ባህሪ አናበቅልም። ድብቁ አመላችን ነው ይፋ የሚሆነው።

Ramadaan Kariim
21/03/2023

Ramadaan Kariim

27/11/2021
Global Prayers
29/11/2020

Global Prayers

Eid Mubarak ya Jama'a
24/05/2020

Eid Mubarak ya Jama'a

Look women rightDesigned By Dh.Q
08/03/2020

Look women right
Designed By Dh.Q

We print press on Anything except on water and Air 10q
05/03/2020

We print press on Anything except on water and Air 10q

We are with u jawu
23/10/2019

We are with u jawu

Address

Assela
Asella
NEARAWASHBANK

Telephone

0931470356

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dhaloota Qubee printing And Advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dhaloota Qubee printing And Advertising:

Share