Caxxaleqeeli.daqaarak baritto maktaba የሀደሌኤላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Awash
  • Caxxaleqeeli.daqaarak baritto maktaba የሀደሌኤላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት

Caxxaleqeeli.daqaarak baritto maktaba የሀደሌኤላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት Education

Caxxale-qeeli Daqaarak Baritto ku/buxa sanat 2017 Awdodih Caddolu Bariitto buxaxil barissanam kee baritanamih calata qar...
17/10/2024

Caxxale-qeeli Daqaarak Baritto ku/buxa sanat 2017 Awdodih Caddolu Bariitto buxaxil barissanam kee baritanamih calata qari meqe gurali Gerisisak Geyytimina

Save the childrenik Gender Equality Deqsitta Cugayso  Caxxale Qeeli Daqaarak baxaabaxsa le  barrito buxaxil barittak gey...
14/10/2024

Save the childrenik Gender Equality Deqsitta Cugayso Caxxale Qeeli Daqaarak baxaabaxsa le barrito buxaxil barittak geytimta 300 takke sayyoh/ Say barteyniitih baritto mansoofah qokol Abte
Cogayso Ni Daqarak 4 baritto buxal baritak geytima say bartenitih Abte qokoluh kulsa le gadda kenih gacisna
Gexsi cogaysoosa ta bisle qokolitte Abtam faxximta kaadu

Carri Rasuk Caxxale-qeeli Daqaaral Sanat 2017 Liggidih Tu-baritto Uguugusih Konfaransih Gudgud Gexsitak Daffeyna Meqe Gu...
02/10/2024

Carri Rasuk Caxxale-qeeli Daqaaral Sanat 2017 Liggidih Tu-baritto Uguugusih Konfaransih Gudgud Gexsitak Daffeyna Meqe Gurral Tumurruqem Kinni.

የሃደለኤላ ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ስር ያሉ ክላስተር ሱፐር ቫይዘር ፣ የሁሉም ት/ቤት ር/መ/ራን  እንድሁም የጽ/ቤት ባለሞያዎች  በተጨማሪም በከተማው ያሉ ት/ቤቶች ወተመህ ጋር በ20...
13/09/2024

የሃደለኤላ ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ስር ያሉ ክላስተር ሱፐር ቫይዘር ፣ የሁሉም ት/ቤት ር/መ/ራን እንድሁም የጽ/ቤት ባለሞያዎች በተጨማሪም በከተማው ያሉ ት/ቤቶች ወተመህ ጋር በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እቅድ ዙሪያ ፤ የትምህርት አጀማመር እና አጠቃላይ መሠራት ያለባቸው ስራዎች ዙሪያ በተጨማሪ የተማሪ ምዝገባ በት/ቤቶች ላይ ምን እንደሚመሥል የተደረገ ውይይት

 ቀን 26/12/2016ዓ.ም ለሀደሌኤላ ወረዳ ርዕሰ መ/ራን እና ሱፐርቫይዘሮችእና መምህራን  በሙሉ እንዴት ከረማችሁ እንዴት ሰነበታችሁ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። ለሀደሌኤላ ወረዳ ር...
01/09/2024


ቀን 26/12/2016ዓ.ም

ለሀደሌኤላ ወረዳ ርዕሰ መ/ራን እና ሱፐርቫይዘሮችእና መምህራን በሙሉ እንዴት ከረማችሁ እንዴት ሰነበታችሁ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረሳችሁ።

ለሀደሌኤላ ወረዳ ርዕሰ መ/ራን እና ሱፐርቫይዘሮች እና ፅ/ቤት ባለሙያ በሙሉ የትምህርት አጀማመርን በተመለከተ የወረደ መልዕክት

የ2017ዓ.ም ትምህርት የተማሪዎች ምዝገባ የሚጀምረው ነሐሴ 23/12/2016 ዓ.ም ስለሆነ ሁላችሁም የት/ቤት ርዕሰ መምህራን በቦታው በመገኘት ምዝገባ እንድታስጀምሩ

የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች በወቅቱ በየክላስተር ማዕከላችሁ የተማሪዎች ምዝገባ በመከታተል ወቅታዊ የሆነ ሪፖርት ለት/ፅ/ቤቱ እንድትልኩ

መምህራኖች ነሐሴ 26/12/2016ዓ.ም በት/ቤታችሁ በመገኘት ለተማሪዎቹ የመማሪያ መፅሀፍ ስርጭት እንድታከናውኑ።

መስከረም 02/01/2017ዓ.ም ሁሉም ት/ቤት የመማር ማስተማሩ ስራ የሚጀመር ስለሆነ በተባላችሁት ቀን ለትምህርት ቤታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ሲል ፅ/ቤቱ ያሳውቃል።

ለሀደሌኤላ ወረዳ ት/ጽ/ቤት ባለሙያዎች በሙሉ የ2017ዓ.ም የትምህርት መጀመሪያው ግዜ ስለደረሰ በየተመደባችሁበት ክላስተር ማዕከል የክትትልና የድጋፍ ስራችሁን አጠናክራችሁ እንድታስቀጥሉ እና የተማሪዎችን ምዝገባ በወቅቱ መጀመሩን በመከታተል ለጽ/ቤቱ ሪፖርት እንድታደርጉ።

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማት ስፖርት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡===================...
28/08/2024

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማት ስፖርት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
======================
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የመግባቢያ ስምምነቱን በተፈራረሙበት ወቅት ስፖርት አእምሮአዊና አካላዊ ብቃት የተላበሱ ዜጎችን ለማፍራት ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር ብቃት ያላቸው ዜጎችን የማፍራት ተግባር የትምህርት ዘርፉ ሪፎርም አካል አድርጎ እየሰራ መሆኑን አመልክተዋል፡፡ በዚህም መሠረት በቀጣዩ የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድርን ለማካሄድ እና መርሃ ግብሩን አጠናክሮ ለማስቀጠል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በበኩላቸው በሁሉም ዘርፍ አሸናፊ አገር ለመፍጠር ብቁና ንቁ ዜጎች ማፍራት ወሳኝ መሆኑን ጠቁመው በማህበረሰብ አቀፍ እና በባህላዊ ስፖርቶች ላይ የትምህርት ማህበረሰቡን በማሳተፍ በጋራ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡

ሁለቱ ተቋማት በዕለቱ የተፈረረሙት የመግባቢያ ሰነድ መሰረት በቀጣይ በየደረጃው ባሉ ቴክኒካል ባለሙያዎች በየጊዜው እየታቀደ እና እየዳበረ ለተሻለ ስኬት እንደሚውል ጠቁመዋል፡፡

የትብብር ስምምንቱ ዓላማ በሁለቱ ተቋማት መካከል ወጥ እና ተከታታይነት ያለው ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር የትምህርት ቤት ስፖርት ልማትን በማስፋፋት የስፖርት ትምህርት ጥራትን ለማሻሻል መሆኑ ተጠቅሷል፡፡

ሰፖርታዊ ልማትን ባህል ያደረገ በመማር ውጤቱ የተሻለ የሆነ ንቁና ሁለንተናዊ ሰብዕናው የተሟላ ተተኪ ትውልድ ለማፍራት ምቹ ሁኔታን መፍጠር የስምምነት ሰነዱ ሌለው ዓላማ መሆኑን ተመላክቷል፡፡
===////====

6 hayto footimak Rakaakay caddoh aqayyaare teceeh tan daqortii kee aqayyaare beyteh  tan barteenik inkihQafar Rakaakayak...
16/08/2024

6 hayto footimak Rakaakay caddoh aqayyaare teceeh tan daqortii kee aqayyaare beyteh tan barteenik inkih

Qafar Rakaakayak baritto biiro 2016
6 hayto footimah xalu qaddoysen/ yiysixxigen.

Afar Education Bureau grade-6th-Result-released
Ximoli 10/2016 (Baritto Biiro)

Qafar Rakaakayak baritto biiro sanat 2016 madab kee bari taddeerah aqayyaare akak abeh yan barteenitik xalu qaddosse. Biiro rakaakayah baritto siirat wakti qaasirit haytuh dirab sumaqta kee aqayyaare qulo kalaloonuh abeenih yanin diggale taamal Kalam Meexa deqsitta baaxoh addah teknoologih cugayso lih aben sittingeyik ugutak barteenit maysarraqak xabba haak baxsa le nebro acayuk, baxsale cardi bicisak, aakam aqayyaare oyti baxasaay, kusaaqaay, tatur ximmo yargiqeenimiiy, aqayyaarek afal barteenit gabbaaqu kee xali baxxaqsa illacabo fanah barteenit aqayyaare xalu yaysixxige kardi (sertifiketi) yaakume bica fan yan gexsit enek haytoh addah teknoologil bicteh tan taama abbinoysak barteenit xalu maxxat le gurral sissikuk qaddoysaanamih taama abak sugnem tamixxige tiya kinnuk, asaaku Ximolik, 10/2016 ni rakaakayih caddol Naharsi addah 6 hayto footimah xalu onliyinil yaysixxigeenim qaddoysak rakaakayak baritto biiro baritto siirat yaysaasoonuh inki mogoy akkak abak geytiman taama qokolak inkih tan wagittah tan dagorti sinnik qammalsimtam abtay axcuk meqe xalu akah geytan innah siinih qaagitak aqayyaare beeh yan barteenitik ahaak gubal yan Websit culak bahten xalu sinnik tableenim xiqtaanah…

http://afar6.ministry.et/ culak fooca foocah yammulee cibtal (form) Baxsi nebro (Registration number) Culusak xalu siinik wagiita (Check your result) iyya maftacat xukkutak tableenim xiqtaanah.

Xalu/Result 11:30 Xabba haak tatur ximmo (margaqa Ximmo) fooca fanah sin aysixxigennom sin naysixxige.

Barittô Biiro
-----------------------------
ለ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስፈታኝ ወረዳዎችና ተፈታኞች በሙሉ

ሰላም ለሁላችሁም
የአፋር ብ/ክ/መ/ት/ቢሮ የ2016 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ አደረገ

Afar Education Bureau Grade 6th_R

Address

ሀደሌኤላ
Awash

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Caxxaleqeeli.daqaarak baritto maktaba የሀደሌኤላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share