Luwa Online Services

Luwa Online Services Online Passportete barra amadateፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ!!

በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው አዲሱ ፓስፖርትለሌሎች ሀገራት ዜጎች የሚሰጠው የመኖሪያ ፈቃድ እና ቪዛም ከፓስፖርቱ ጋር አብሮ ይቀየራል ተብሏል።የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በፓስፖርት ዋጋ...
21/02/2025

በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረገው አዲሱ ፓስፖርት

ለሌሎች ሀገራት ዜጎች የሚሰጠው የመኖሪያ ፈቃድ እና ቪዛም ከፓስፖርቱ ጋር አብሮ ይቀየራል ተብሏል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በፓስፖርት ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጉ ባለፈው ዓመት ማብቂያ ላይ ይፋ መደረጉ ይታወሳል።

ቀደም ሲል 2 ሺህ ብር ይጠየቅበት የነበረው የአዲስ ፓስፖርት ክፍያ በአዲሱ የዋጋ ማሻሻያ 5 ሺህ ብር (50 የአሜሪካ ዶላር) መሆኑን አስታውቋል።

በአስቸኳይ አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ይጠየቅ የነበረው 5 ሺህ ብር ደግሞ ወደ 20 ሺህ ብር (200 ዶላር ገደማ) ከፍ ማለቱን አገልግሎቱ አስታውቋል።

እንደ አገልግሎቱ መረጃ ከሆነ ፓስፖርቱ ዕድሜ ኖሮት እርማት ለማግኘት ለፈጣን አገልግሎት 40 ሺህ 500 ብር ያስከፍላል።

በተመሳሳይ ለጠፋ ፓስፖርት በሁለት ቀን እርማት ለማድረግ የአገልግሎት እስከ 40 ሺህ 500 ብር (450 ዶላር) እንደሚያስከፍል አስታውቋል።

በውጭ አገር ሆነው መደበኛ ፓስፖርት በኤምባሲ በመደበኛ ጊዜ የሚጠይቁ ኢትዮጵያዊያን 200 ዶላር ይከፍላሉ። በአስቸኳይ (በ15 ቀናት) ለማግኘት ደግሞ 350 ዶላር ይጠየቃል።

ዛሬ ይፋ ይደረጋል የተባለው ፓስፖርት በሀገር ውስጥ የሚታተም በመሆኑ በውጪ ምንዛሬ ሲደረግ የነበረውን የህትመት ወጪ ይቀንሰዋል ተብሏል።

31/01/2025




Luwa Online Services

የፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ      ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ- ❖ የልደት ካርድ- ❖ ስልክ ቁጥር❷. ለማሳደስ-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ-❖ ፓስፖርት ኮፒ...
30/01/2025

የፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ

❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር
❷. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
+251916042125
https://t.me/TMEOnlineService
❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር
❹. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር
❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር
+251916042125
https://t.me/TMEOnlineService
❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር
ወረፋ ለማስያዝ ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዊች ፍቶ አንስታቹ በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላቹ
+251916042125

Address

Addis Abeba/Hawassa
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Luwa Online Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share