07/07/2026
የእግዚአብሔር ቤት ስራን ለመስራት አልፍ መሄድ እና መስራት ግዴታህ እንጂ ዉዴታህ አይደለም!! ደግሞ ለመታየት ሳይሆን ለመስራት ስራ!! አትቁም
ቃየልን ሳይሆን አቤልን ሁን!!
ያኔ ሰው ባያይም እግዚአብሔር ያያል!! ትርጉም ያለው ያኔ ነው!! ቃየሎች የአቤል ስራ ስለሚያስቀናቸው አቤልን መግደል ግድ ይላቸዋል!! ለሞት ደግሞ እጅ አትስጥ! አንተ የአዲስኪዳኑ አቤል ነህ!! የሞተልህ ኢየሱስ ስላለ ቃዬሎች አይግደሉህ!! አትፍቀድላቸው!!
አንተ ተነስ!! 💪 ተገኝ አዲሱ የህይወት ውሃ ምንጭ ኢየሱስ