ከይር ፈላጊዎች ጀምዓ ካፋ ቦንጋ/Keyr Felagi

  • Home
  • Ethiopia
  • Bonga
  • ከይር ፈላጊዎች ጀምዓ ካፋ ቦንጋ/Keyr Felagi

ከይር ፈላጊዎች ጀምዓ ካፋ ቦንጋ/Keyr Felagi peace up on you
please donate to those who have a shortage of food for iftar

18/02/2026

ቦንጋ ዳሩሰላም ከይር ፈላጊ የሴቶች ጀምዓ ለዘንድሮዉ ረመዳን ጀምዓዉን በማስተባበር ከ220 በላይ ለሆኑ አቅመ ደካሞች ማፍጠሪያ አከፋፈለ፡፡ በዘንድሮዉ የሰደቃ አሰባሰብ አንድ አንድ አህለል ከይር ሴቶች እስከ 60,000 ብር የሚያወጣ ግብዓት በማቅረብ፣ ይህንን ግብዓት በአግባቡ መዝነዉና ቋጥረዉ በማከፋፈሉ ሂደት የሚደነቅ ሥራ ሰርተዋል አላህ ድካማቸዉን ይቀበላቸዉ፡፡ ለሰደቁት ሁሉ የፈለጉትን ብቻ ሳይሆን የሚያሰፈልጋቸዉን ሁሉ የሚያገኙበት ሰደቃ ይሁንላቸዉ፡፡
በተጠየቀ ቁጥር ወደ ኋላ የማይለዉ ጀምዓችንን አላህ ከመጥፎዉሁሉ ይጠብቀዉ በከይር ይመንዳዉ አሚን

06/02/2026

«ሰደቃ የሚሰጥ ሰው ሰደቃው ደሃ ሰው እጅ ላይ ከማረፏ በፊት አላህ እጅ ላይ የምታርፍ መሆኗን ቢያውቅ የሰጪው ሰው ደስታ ከተቀባዩ ደስታ ይበልጥ ነበር።»

ኢብኑል ቀይም

peace up on you
please donate to those who have a shortage of food for iftar

ከወዲሁ ስለ ከይር በከይር እናስብ ረመዳን የከይር ወር
28/01/2026

ከወዲሁ ስለ ከይር በከይር እናስብ ረመዳን የከይር ወር

Address

Bonga

Telephone

+251923243455

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ከይር ፈላጊዎች ጀምዓ ካፋ ቦንጋ/Keyr Felagi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ከይር ፈላጊዎች ጀምዓ ካፋ ቦንጋ/Keyr Felagi:

Shortcuts

Share