Adimas Promotion

Adimas Promotion ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ! ጥቂት ከፍለው ብዙዎች ዘንድ ይድረሱ! Adimas Promotion - Your Gateway to Effective Advertising
Welcome to Adimas Promotion!

We specialize in delivering top-notch advertising solutions tailored to meet the unique needs of businesses in Ethiopia. Whether you're looking to promote your brand, products, or services, we've got you covered with innovative strategies and impactful campaigns. At Adimas Promotion, our mission is to help you reach your target audience effectively and efficiently. Join us and take your business to the next level with our expert promotional services.

t.me/adimasmediaቴሌግራም ላይ ኑ እና እንወያይ!ዛሬ ምሽት 2:00 በቀጥታ ውይይትም እናደርጋለን።ለሌሎችም አድርሱ። አማርኛ ከመጀመሩ በፊት በእንግሊዝኛ የሠሩ ሰዎች በሰዓት ከ $20...
13/01/2026

t.me/adimasmedia

ቴሌግራም ላይ ኑ እና እንወያይ!
ዛሬ ምሽት 2:00 በቀጥታ ውይይትም እናደርጋለን።

ለሌሎችም አድርሱ። አማርኛ ከመጀመሩ በፊት በእንግሊዝኛ የሠሩ ሰዎች በሰዓት ከ $20 በላይ ተከፍሏቸዋል። በአማርኛ የምንሠራ ሰዎችም ከዚህ ተመሳሳይ ክፍያ ይከፈላል። የሚፈልጉት ቁጥር ከመሙላቱ በፊት ፈጥኖ የጀመረ የተሻለ ያገኛል። ብዙዎች የምትጠይቁት ክፍያውን ለመቀበል መቀበያ መንገዱ ከባድ ነው ብላችኋል። የክፍያ መቀበያ መንገዱ ውስብስብና ከባድ ይመስላል እኔ ግን በቀላሉ 2 ደቂቃ በማይሞላ ጊዜ እንድታያይዙ አሳያችኋለሁ። ቴሌ ግራም ላይ join አድርጉ ምሽት 2:00 ላይ የቀጥታ ውይይት እናደርጋለን!

የምትችሉ  ይህን ዕድል ተጠቀሙበት አያምልጣችሁ። ህንደኬንም Follow አድርጉት። www.hindeke.com ላይ ገብታችሁ ሥራውን ተመልከቱ። ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ችግር ፈች system...
03/12/2025

የምትችሉ ይህን ዕድል ተጠቀሙበት አያምልጣችሁ። ህንደኬንም Follow አድርጉት። www.hindeke.com ላይ ገብታችሁ ሥራውን ተመልከቱ። ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ችግር ፈች system አበልጻጊዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው። ሥራውን ዝም ብሎ የሚሠራ ትልቅ ድርጅት ነው!

ሊያመልጥዎ የማይገባ ልዩ የሥልጠና ማስታወቂያ!

Adimas Promotion ከ Hindeke Technologies ጋር በመተባበር ልዩ ሥልጠና አዘጋጅቶላችኋል። ሥልጠናው:-
-በዩቲዩብ እና በቲክቶክ Viral የምትወጡበትን የአልጎሪዝም ምስጢር ምንም ሳንደብቅ እንነግራችኋለን።
- ዘመኑን የዋጀ የቪዲዮ ኢዲቲንግ ሥልጠና በCapcut እንዴት መሥራት እንደምትችሉ ትማራላችሁ።
- ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነት ያለውን Certificate ታገኛላችሁ።
- ከዚህ በተጨማሪ ጥሩ ተከፋይ የምትሆኑባቸውን ተጨማሪ የonline ሥራዎችን እንነግራችኋለን።

ማንም የማይነግራችሁን ምስጢር ምንም ሳንደብቅ ከ 15 ዓመት በላይ ካካበትነው ልምዳችን እናካፍላችኋለን። ተከታታይ እገዛዎችንም እናደርግላችኋለን።

ሥልጠናው ለ3 ወራት የሚቀጥል ሲሆን ታኅሳስ 15 ቀን በይፋ ይጀመራል።

ሥልጠናውን በአካልም በOnline መውሰድ ይችላሉ። የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና በአካል የሚሰጠው ደብረ ማርቆስ ከተማ በሚገኘው ቢሯችን ይሆናል።

ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/vV2EWkeyip1wVcGH8

ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ። ለማንኛውም ዓይነት መረጃ:-
+251963800388
+251920010011

 #ዶ/ር_ሀብታሙ_የሕክምና_ተቋም🩺 2012 ዓ.ም በመካከለኛ ክሊኒክነት ሥራውን የጀመረው ተቋማችን በየጊዜው ራሱን በማሳደግ ወደ ውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ፤ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ወ...
30/09/2025

#ዶ/ር_ሀብታሙ_የሕክምና_ተቋም

🩺 2012 ዓ.ም በመካከለኛ ክሊኒክነት ሥራውን የጀመረው ተቋማችን በየጊዜው ራሱን በማሳደግ ወደ ውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ፤ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ወደ ውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል፤ ከውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል ራሱን በዘመናዊ የሕክምና መሣሪያዎችና በሠለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ወደ ውስጥ ደዌና የቀዶ ሕክምና ማዕከል በማሳደግ አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል።

💊ከዚህ በፊት እንሠራበት የነበረው ቦታ ጠባብ በመሆኑ እና አገልግሎታችንን ለኹሉም ተደራሽ ለማድረግ ባለን ጽኑዕ ፍላጎት ቁጥር ኹለት ቅርንጫፋችንን መክፈታችንን ስናበሥር በታላቅ ደስታ ነው።

💉ተቋማችን ዘመኑ የደረሰበትን ዘመናዊ የሕክምና መሣሪያ በመጠቀም በስፔሻሊስትና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎታችንን በጥናት በመስጠት ላይ ይገኛል። በተለይም አብዛኛው ማኅበረሰባችን በሕክምና እጥረት እየተንገላታ ያለበትን የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ሕክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም፣ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ቀዶ ሕክምና፣ ጠቅላላ ቀዶ ሕክምና በስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎት በመስጠት ላይ ነን።

⛑ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ባስገነባውና ትናንት መስከረም 18/2018 ዓ.ም ባስመረቀው ግዙፍ ሕንጻ ላይ ፪ኛ ቅርንጫፋችንን ስንከፍት ዋና ዓላማችን:-

🧬፩ኛ. ደረጃውን የጠበቀ ጠቅላላ ሆስፒታል(General Hospital) በመክፈት ማኅበረሰባችንን ለማገልገል፤
🧬፪ኛ. የጨጓራ፣ የአንጀት እና የጉበት ሕክምና በሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም መስጠት።
🔬 #አድራሻ:- ደብረ ማርቆስ ከተማ መልእልተ አድባር ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት አዲሱ ሕንጻ ላይ ያገኙናል። መጥተው ይጎብኙን። በአገልግሎታችን ይረካሉ!

"እኛ እናክማለን እግዚአብሔር ይፈውሳል"

📢 Paid Training – 50% New Year Discount! 🎉Are you ready to take your online journey to the next level? 🚀This intensive t...
12/09/2025

📢 Paid Training – 50% New Year Discount! 🎉

Are you ready to take your online journey to the next level? 🚀
This intensive training is designed to equip you with the skills, tools, and strategies you need to build, grow, and monetize your digital presence.

With this training, you will get practical knowledge to earn an attractive income! 💰✨

Training Topics Include:
1️⃣ International TikTok Account Creation
2️⃣ International Visa/MasterCard Creation
3️⃣ Crypto Exchange Account Setup & P2P Trading Guidance
4️⃣ Paid YouTube Account Creation
5️⃣ Video Editing Fundamentals
6️⃣ Content Creation (From Idea to Post)
7️⃣ Telegram Monetization
8️⃣ Website Monetization
9️⃣ AI Tools for Content Creation
🔟 Post Boosting Strategies

🎉 Happy Ethiopian New Year! 🎉
To celebrate, we are offering a 50% discount on all training fees. Don’t miss this special offer!

📅 Training Starts: October 1, 2018 E.C at Evening 2:00 LT

👉 Register Here: https://forms.gle/Gm328EhxYoaNKV3X9
📢 For more updates, join our Telegram channel: https://t.me/adimas_promotion

⚡ Limited seats available – secure your spot today!

🎯 Got a LinkedIn account just sitting there? Make it earn for YOU! 💸⠀✅ Account 6+ months old?✅ 10+ connections?Then you’...
16/06/2025

🎯 Got a LinkedIn account just sitting there? Make it earn for YOU! 💸

✅ Account 6+ months old?
✅ 10+ connections?
Then you’re ready to rent it out & earn DAILY! 🚀

📊 Daily Pay Rates:
🔹 10+ connections = $0.5/day
🔹 50+ = $1/day
🔹 100+ = $1.5/day
🔹 300+ = $2/day
🔹 500+ = $2.5/day
🔹 1000+ = $3/day

💰 Paid daily via Binance – on time, every time!
🕐 Get paid IMMEDIATELY after login if your account qualifies!

📩 DM on Telegram: t.me/adimaspromotion
🔥 Turn your LinkedIn into passive income today!

16/06/2025

🛑 እንዳያመልጣችሁ🛑

💰 ይህን የቴሌግራም ቻናል t.me/adimas_promotion የሚለውን ለ100 ሰዎች በመላክ እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ይሸለሙ።

ተሸላሚ ለመሆን
👉ለ100 ሰዎች ይጋብዙ
👉የጋበዙበትን ስክሪንሻት በ t.me/admaspromotion ይላኩልን

💰 ሽልማቱ ምንድን ነው?

❤️‍🩹ለ4 ሰዎች 1GB internet Ethiotel ጥቅል

❤️‍🩹ለ4 ሰዎች 100 Ethio tel የድምጽ ጥቅል

የሽልማቱ ጊዜ እስከ ሰኔ 9 ምሽት 2:00 ሰዓት ድረስ።

መልካም እድል!

🎯 ከፍታችሁ ያስቀመጣችሁት የ LinkedIn account አላችሁ? እንግዲያውስ ገንዘብ ያግኙበት! 💸⠀✅ ከከፈታችሁት 6+ ወር ሞልቶታል?✅ 10+ Connection አላችሁ?ስለዚህ ያከራዩ እና...
14/06/2025

🎯 ከፍታችሁ ያስቀመጣችሁት የ LinkedIn account አላችሁ? እንግዲያውስ ገንዘብ ያግኙበት! 💸

✅ ከከፈታችሁት 6+ ወር ሞልቶታል?
✅ 10+ Connection አላችሁ?

ስለዚህ ያከራዩ እና በየቀኑ ክፍያ ይቀበሉ! 🚀

📊 የቀን ክፍያ ዝርዝር በ Connection ብዛት ይወሰናል:

🔹 10+ = $0.5 በቀን
🔹 50+ = $1 በቀን
🔹 100+ = $1.5 በቀን
🔹 300+ = $2 በቀን
🔹 500+ = $2.5 በቀን
🔹 1000+ = $3 በቀን

💰 ክፍያ በየቀኑ ሲሆን በባይናንስ አካውንት ሁልጊዜ ምሽት 2:00 ይላካል።

🕐 የመጀመሪያውን ክፍያ አካውንታችሁን መጠቀም እንደጀመሩ ይደርሳል።

ማከራየት ከፈለጉ!

📩 Telegram ላይ ይጻፉልን👉
t.me/adimaspromotion

🔥 ለአካውንትዎ ደህንነት አይጨነቁ። አካውንትዎን መመለስ የሚችሉበት Security Key ይላክልዎታል።

🎉 Great News for All Ethiopians! 🇪🇹For years, Ethiopians couldn’t send or receive international payments 💳 because our l...
13/06/2025

🎉 Great News for All Ethiopians! 🇪🇹
For years, Ethiopians couldn’t send or receive international payments 💳 because our local banks' Visa cards only worked within Ethiopia.
This has made it hard for:
Freelancers on Upwork, Fiverr, Freelancer.com 💻
Shoppers on Amazon, AliExpress, eBay 🛒
Users of premium apps like OpenAI, Gemini, Veo3, CapCut, Canva, Telegram ✨
Social media marketers who want to run ads on Facebook, TikTok, etc. 📢
🔥 But now, here's the GOOD NEWS!
ByBit, a trusted global exchange, now offers a FREE Virtual MasterCard to Ethiopians! 🎊
With this card, you can: ✅ Pay online anywhere MasterCard is accepted
✅ Receive international payments
✅ Use premium apps & tools
✅ Advertise globally
✅ Shop from global stores
📌 What You Need:
National ID or Passport 🪪
Smartphone 📱
Internet Connection 🌐
Just install the app, verify your ID, and apply for your virtual card — all for free! 💥
(You can also get a physical card, but the virtual one does everything you need.)
👉 Apply here
💼 Let’s unlock global opportunities for Ethiopia together! 🌍💪
📲 For more tips, join us on Telegram: t.me/adimas_promotion 🔗
📢 Share with friends who need this! 🔁

12/06/2025

💸 Want to Earn Money Through Crypto Trading in Ethiopia? Here's How! 🇪🇹

Anyone living in Ethiopia can start making money from crypto trading by following these simple steps:

✅ Requirements:

📄 National ID or Passport – Needed for account verification on all crypto exchanges.

📱 Smartphone or 💻 Computer – To access and trade easily.

🌐 Internet Access – To stay connected with the platforms.

🚀 Get Started by Signing Up on These Trusted Crypto Exchanges:

🔹 Binance
🔹 OKX
🔹 Bitgate
🔹 ByBit
🔸 Special Feature: ByBit users can create and manage virtual cards 🪪 for international payments – absolutely FREE!

💼 What You Can Do on These Platforms:

💰 Buy & Sell Crypto using ETB (Ethiopian Birr)

📤 Send & 📥 Receive crypto assets

🔄 Trade digital currencies securely and globally

📌 For More Tips & Guidance:

Join our Telegram channel 👉 t.me/adimas_promotion 📲

Start your crypto journey today and explore new ways to earn and invest! 🌍🚀

⭕️ የድጓው ሊቅ መምህር መንግሥቱ ዘለዓለም በዩቲዩብ መጥተዋል።❤️በዚህ ቻናል❤️‍🩹ተከታታይ የዜማ ትምህርቶች❤️‍🩹የመምህሩ መዝሙራት❣Subscribe በማድረግ እናበረታታቸው።🛑ዩቲዩብ ቻናል🛑...
25/05/2025

⭕️ የድጓው ሊቅ መምህር መንግሥቱ ዘለዓለም በዩቲዩብ መጥተዋል።

❤️በዚህ ቻናል

❤️‍🩹ተከታታይ የዜማ ትምህርቶች

❤️‍🩹የመምህሩ መዝሙራት

❣Subscribe በማድረግ እናበረታታቸው።

🛑ዩቲዩብ ቻናል🛑

https://www.youtube.com/

1000 subscriber ካደረስንላቸው ግንቦት 21 በዚህ ቻናል ግጥም እና ዜማው በድጓ መምህሩ የተደረሰ መዝሙር ይጫንበታል!

❤️‍🩹 መዝሙሩ ድንቅ ያሬዳዊ ዝማሬ ነው። በሌላ ቻናል ከሚጫን በራስዎ ቻናል ይጫን ብያቸዋለሁና ይህንን ቻናል በጋራ እናሳድገው።

Address

Debre Markos, P. O. Box 534
Debra Markos
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adimas Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adimas Promotion:

Share