Elad HUB Consultancy

Elad HUB Consultancy ይህ Page ለወጣቶች የስራ ዕድልን ለመፍጠር ክፍት የስራ መስታወቀያ የሚለቀቅበት እና ወደ ውጪ ሃገር ለመሄድ ፈልገው የፓስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ ለፈለጉ ሁሉ ስለፓስፖርት አዳዲስ መረጃዎችን የሚለቀቅበት ነው

Elad Training and Job Hawassa
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች እና የስራ መረጃዎችን ስንለቅ በፍጥነት እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ! https://t.me/eladtrainigjobhawassa

25/06/2026
07/06/2026

የስራ ቅጥር ለምትፈልጉ ልዩ ዕድል #ስራ #ሀዋሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

01/06/2026

ወደ ሀረብ በስራ መውጣት ለምትፈልጉ ሀዋሳ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ ዛሬውኑ ፕሮሰስ የምትጀምሩበት ስዓት ነው መጥትዎ እኛ ጋር ይጀምሩ Elad hub consultancy #በስራ #ሀዋሳ #ዱባይ #ውጪሀገር 🇦🇪 🇪🇹

25/03/2026
23/03/2026

ክፍት የስራ ቦታ ዝትዝሩን በቴሌግራም ቻናላችን Elad hub Consultancy ብለው ያገኛሉ

ዛሬ የኤላድ ሀብ ኮንስልታነሲ (ELAD HUB Consultancy) ባለቤትና መስራች ቲጂ ልደት ነው። በራዕይሽ እና በጥንካሬሽ ለምትመሪን መሪያችን፣ ከልብ የመነጨ የመልካም ልደት ሰላምታችንን...
21/03/2026

ዛሬ የኤላድ ሀብ ኮንስልታነሲ (ELAD HUB Consultancy) ባለቤትና መስራች ቲጂ ልደት ነው። በራዕይሽ እና በጥንካሬሽ ለምትመሪን መሪያችን፣ ከልብ የመነጨ የመልካም ልደት ሰላምታችንን እናቀርባለን! ለወደፊቱም ስኬትና ደስታ እንዲሆንልሽ እንመኛለን። መልካም ልደት! #መልካምልደት🎂🍭🍬 🎂

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ጉዞ! ✈️🌍ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመስራትና ህይወትን የመቀየር ህልም አለዎት? ዛሬ ሰኞ ነው—ለህልምዎ የመጀመሪያውን እርምጃ የሚወስዱበት ምርጥ ቀን!እኛ ጋር ሲመጡ የሚከ...
16/03/2026

አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ጉዞ! ✈️🌍

ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመስራትና ህይወትን የመቀየር ህልም አለዎት? ዛሬ ሰኞ ነው—ለህልምዎ የመጀመሪያውን እርምጃ የሚወስዱበት ምርጥ ቀን!

እኛ ጋር ሲመጡ የሚከተሉትን አገልግሎቶች በታማኝነት ያገኛሉ፦

✅ የውጭ ሀገር የስራ እድሎች (Job Vacancies)

✅ የፓስፖርት እና የቪዛ ሂደቶች እገዛ

✅ ፈጣን እና አስተማማኝ መረጃ

የነገውን ስኬት ዛሬ ይጀምሩ። ለበለጠ መረጃ 📍 አድራሻ፦ ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22
በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን ወይም በስልክ ቁጥራችን 📞 ስልክ፦ +251993848358 / +251987738777 ይደውሉ!

Address

AWASH BUILDING 3RD FLOOR
Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elad HUB Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share