13/12/2025
#ዜና ዕረፍት ‼️
#ታላቁ የጸሎት አባት ባሕታዊ አባ ኃይለ ኢየሱስ ዘርይሁን ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፈዋል። ሥርዐተ ቀብራቸው የባሕር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም በተገኙበት በነገው ዕለት በፈለገ ፀሐይ ሽንብጥ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ይፈጸማል።
መረጃዉ ፡የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ክፍል