21/03/2026
12 የጥሩ መሪዎች (qualities of good leaders) ባህሪያት
1. ታማኝነት / Integrity
ቅንነት፣ ቃል ኪዳን መጠበቅ፣ ትክክለኛውን ማድረግ
2.ግልጽ መግባባት / Clear Communication
በቀላሉ መናገር፣ ማዳመጥ፣ መረዳት ማስተላለፍ
3. ራስን ማወቅ / Self-Awareness
የራስን ጥንካሬ፣ ድክመት፣ ስሜት መረዳት — ይህ ሌሎችን በተሻለ ሁኔታ ለመምራት ይረዳል።
4. ራዕይ መኖር / Vision
ወደፊት ምን እንደሚፈልግ ግልጽ ማየት፣ ሌሎችን ወደዚያ መምራት
5. ርኅራኄ / Compassion & Empathy
ሌሎችን መረዳት፣ መንከባከብ፣ ስሜታቸውን መገንዘብ
6. ተጽዕኖ ማሳደር / Influence (not just authority)
ስልጣን በመጠቀም ሳይሆን በምሳሌ፣ በእምነት ሌሎችን ማነሳሳት።
7.ተለዋዋጭነት / Adaptability & Learning Agility
ለውጥን መቀበል፣ አዲስ ነገር መማር፣ በፍጥነት ማስተካከል
8. ውሳኔ መስጠት / Decisiveness
በተገቢ መረጃ ላይ ተመስርቶ ፈጣንና ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት።
9. ሌሎችን ማበረታታት / Empowering Others
ስልጣን መስጠት፣ እምነት መገንባት፣ ሌሎች እንዲያድጉ ማድረግ
10. ድፍረት / Courage
አስቸጋሪ ውሳኔዎችን መውሰድ፣ ስህተት መቀበል፣ ተግዳሮቶችን መጋፈጥ።
11. ተስፋ መስጠት / Inspiring Hope
በችግር ጊዜ እንኳ ተስፋ መስጠት፣ ሰዎችን ማነሳሳት።
12. ማዳመጥ / Active Listening
በእውነት ማዳመጥ — ብዙ መሪዎች ይህን ይረሳሉ፣ ግን ትልቅ ልዩነት ያመጣል
Yadelew Geta