Noh Ananda

Noh Ananda I’m Nahom — entrepreneur, creator & business owner sharing real tips on money, business, growth & building success in the digital world.

09/06/2026

ድሮፕሺፒንግ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ይሰራል? | How Dropshipping works in Ethiopia?

07/06/2026

Basic Skills for Online Job & Digital Marketing in Ethiopia

04/06/2026

በየቀኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ገንዘቦችን ያስገኘልኝ አሰራር | This is How I started Making High Income Cashes

02/06/2026

ፊስቡክ ማስታወቅያ የምታሰሩ አትሸወዱ | Do not get Scammed by Facebook Advertiser's

31/05/2026

የሶሻል ሚድያ ማስታወቅያ ለምን አይሰራም? | Why Social Media Marketing doesn't sometimes work?

28/05/2026

Best Way to Scale Facebook & Instagram Campaign Result in Ethiopia

26/05/2026

If you are Creating Content & using Paid Ads You need to Use Multiple Content Creative and Do not Stuck with One

24/05/2026

የ24ሺ ብር እቃ በ24 ሰዓት በነፃ እንዴት ሸጥኩ? | This is How I sold my 24K Worth Products in Local Dropshiping (facebook marketplace, gigi, engocha)

21/05/2026

Your Facebook Ad Account Could ger Restricted by this ways

በየቀኑ ትለፋለህ፣ ትደክማለህ፣ በወሩ መጨረሻ ደሞዝህ እጅህ ላይ ይገባል። ግን ገና ሳትደሰትበት፣ በሁለት ቀን ውስጥ ሟሙቶ ይጠፋል።​ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ምክንያቱም ደሞዝህ ገና ሳይገባ...
21/05/2026

በየቀኑ ትለፋለህ፣ ትደክማለህ፣ በወሩ መጨረሻ ደሞዝህ እጅህ ላይ ይገባል። ግን ገና ሳትደሰትበት፣ በሁለት ቀን ውስጥ ሟሙቶ ይጠፋል።

ለምን እንደሆነ ታውቃለህ? ምክንያቱም ደሞዝህ ገና ሳይገባ በዕዳ ተይዟል!

ዕዳህን ለመክፈል ትሰራለህ ➡️ ስትሰራ ደሞዝ ታገኛለህ ➡️ ደሞዝህ ዕዳ ውስጥ ይገባል ➡️ ድጋሚ ለመኖር ትበደራለህ።

ይሄ አህያ ላይ እንደተጫነ ጨው በየቀኑ መጓዝ እንጂ መድረሻ የሌለው የባርነት አዙሪት ነው። የሚገርመው ደግሞ፣ ይሄን ሁሉ የምትሆነው ዋጋቸው በየቀኑ በሚቀንስ "የጉራ" ቁሳቁሶች ራስህን ለማስዋብ ስትል ነው።

ከዚህ ሰንሰለት ለመውጣት ሚስጥሩ አንድ ብቻ ነው፦
​ደሃ፦ ዋጋቸው የሚቀንሱ እቃዎች (ልብስ፣ ስልክ) ለመግዛት ይበደራል።
​ሀብታም፦ ነገ ወደ ኪሱ ብር የሚያስገቡ ሀብቶች (Assets) ላይ ኢንቨስት ያደርጋል።
​ነፃነት የሚመጣው ከደሞዝህ ላይ ቆርጠህ መቆጠብና ወደ ኢንቨስትመንት መቀየር ስትጀምር ብቻ ነው።

ካለህበት የዕዳ አዙሪት ለመውጣት ዛሬ የምትተወው አንድ የማይጠቅም ወጪ ምንድነው???? ኮሜንት ላይ አንወያይበት

Address

Addis Ababa

1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Noh Ananda posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Noh Ananda:

  • Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company?

Share