Dynamic Real Estate Marketing PLC

  • Home
  • Dynamic Real Estate Marketing PLC

Dynamic Real Estate Marketing PLC Stay ahead of the competition with a dynamic real estate marketing company.

እንኳን ለመጪው ዘመን በሰላም አደረሰን! መጪው ዘመን አብረን ሰርተን አብረን የምናድግበት ያድርግልን               .
10/09/2022

እንኳን ለመጪው ዘመን በሰላም አደረሰን! መጪው ዘመን አብረን ሰርተን አብረን የምናድግበት ያድርግልን
.

Jencof Real-Estate, one of Dynamic Real Estate Marketing Firm’s clients, is building luxurious apartments at one of the ...
07/09/2022

Jencof Real-Estate, one of Dynamic Real Estate Marketing Firm’s clients, is building luxurious apartments at one of the most sought-after neighborhoods in Addis Ababa.

We want to give a few insights to our future home owners about the amazing apartments that we are building.

The apartments

> 84sqm containing 2 bedrooms
> 105sqm containing 2 bedrooms
> 135sqm containing 2 bedrooms
> 160sqm containing 3 bedrooms

Amenities

> Safe Parking Spot

> Terrace

> Privacy - there are only 4 apartments in each floor

> Elevators - one elevator for only two apartments per floor

> Storage Area and so much more

Starting from 1.1 million birr you can have the home of your dreams.

Don’t late this opportunity pass you by, Become a homeowner now!

Jencof Real-Estate, one of Dynamic Real Estate Marketing Firm’s clients, is building luxurious apartments at one of the ...
04/09/2022

Jencof Real-Estate, one of Dynamic Real Estate Marketing Firm’s clients, is building luxurious apartments at one of the most sought-after neighbourhoods in Addis Ababa.

We want to give a few insights to our future home owners about the amazing apartments that we are building.

The apartments

> 160sqm containing 3 bedrooms

> 135sqm containing 2 bedrooms

> 105sqm containing 2 bedrooms

> 84sqm containing 2 bedrooms

Amenities

> Safe Parking Spot

> Terrace

> Elevators

Storage Area and so much more

You only need to pay 25% at the contract signing.

Don’t late this opportunity pass you by, Become a homeowner now!
.

ከዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም ደንበኞች መካከል አንደኛው ሮማርክ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንት በጀርመን አደባባይ እያስገነባቸው ያሉትን ምርጥ ምርጥ እነሆ እያለዎት ነው። -  አፓርት...
31/08/2022

ከዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም ደንበኞች መካከል አንደኛው ሮማርክ ምቹ የመኖሪያ አፓርትመንት በጀርመን አደባባይ እያስገነባቸው ያሉትን ምርጥ ምርጥ እነሆ እያለዎት ነው።
- አፓርትመንቶቹ ለመኖር ምቹ እና ዋጋቸውም ኪስ የማይጎዳ ነው።
- አፓርትመንቶቹን ሲገዙ በ5 ጊዜ ክፍያ ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ።
- በተለያየ የስፋት መጠን ስለተገነቡ ለእርስዎ የሚሆነውን አማረጭ መርጠው መውሰድ ይችላሉ።
ያቀረብናቸው አማራጮች፡
> ባለ2 መኝታ 99.84sqm አፓርትመንት
> ባለ2 መኝታ 107.83sqm አፓርትመንት
> ባለ3 መኝታ 128.16sqm አፓርትመንት
> ባለ2 መኝታ 128.64sqm አፓርትመንት
> ባለ2 መኝታ 98.04sqm አፓርትመንት
> ባለ2 መኝታ 86.16sqm አፓርትመንት
> ባለ1 መኝታ 85.32sqm አፓርትመንት
- ከዚህም በተጭማሪ ለነዋሪዎቹ አመቺ ሁኔታ ለመፍጥር በርካታ አገልግሎቶችም ተካተዋል፤ ከእነዚህም መካከል በደንብ የተደራጀ ጥበቃ፣ በተጠንቀቀ የሚጠብቅ ጀነሬተር፣ ዘመናዊ አሳንሰሮች፣ ሰፊ እና ምቹ የመኪና ማቆሚያ፣ የማይቆራረጥ የውሃ አቅርቦት እና ሌሎችህም ይካተቱበታል
ሳይዘገይ እነዚህን ውብ አፓርትመንቶች የግልዎ ያድርጉ!

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርምከ15 በላይ ከሚሆኑ ሪል እስቴቶች ጋር አብረው በሰሩ ባለሙያዎች የተቋቋመ ሲሆን ባለሙያዎቻችን አብረውን ለሚሰሩ ሪል እስቴቶች አመርቂ የሚባል ውጤትንም ...
29/08/2022

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም

ከ15 በላይ ከሚሆኑ ሪል እስቴቶች ጋር አብረው በሰሩ ባለሙያዎች የተቋቋመ ሲሆን ባለሙያዎቻችን አብረውን ለሚሰሩ ሪል እስቴቶች አመርቂ የሚባል ውጤትንም አስመዝግበዋል

እርስዎም ፈጥነው የእንደዚህ አይነት ወጤት ባለቤት ከሆነ ድርጅት ጋር አብረው ይስሩ

📞 090685555555 | 090785555555 | 09065555555

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም ድርጅታችን በሪል እስቴት ማርኬቲንግ ዘርፍ ከ10 አመት በላይ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ ነው።ከእኛ ጋር በመስራት ትርፋማ ይሁኑ!  📞 09068...
27/08/2022

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም
ድርጅታችን በሪል እስቴት ማርኬቲንግ ዘርፍ ከ10 አመት በላይ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ ነው።
ከእኛ ጋር በመስራት ትርፋማ ይሁኑ!

📞 090685555555 | 090785555555 | 09065555555

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም ከተለያዩ ሪል እስቴቶች አብሮ የሰራ ሲሆን ለእነዚህ ሪል እስቴቶች በድምሩ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ሽያጭ አከናውኗልእንዲህ ያለ ሽያጭ የእርስዎ የማይሆን...
23/08/2022

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ ፈርም ከተለያዩ ሪል እስቴቶች አብሮ የሰራ ሲሆን ለእነዚህ ሪል እስቴቶች በድምሩ ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ሽያጭ አከናውኗል

እንዲህ ያለ ሽያጭ የእርስዎ የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም
አሁኑኑ ከእኛ ጋር መስራት ይጀምሩ

ዳይናሚክ ሪል እስቴት ማርኬቲንግ
📞 090685555555 | 090785555555 | 09065555555

01/08/2022

Marketing has never been this easy, get started today and reach millions of Ethiopians in the fastest time possible by working with Dynamic Real Estate Marketing plc.

ሪል እስቴትዎን ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች  ይሽጡ፣ ከእኛ ጋር በመሥራት ፈጣን ውጤት ያግኙ።
23/07/2022

ሪል እስቴትዎን ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ይሽጡ፣ ከእኛ ጋር በመሥራት ፈጣን ውጤት ያግኙ።

ሪል እስቴትዎን ከታማኝ የሪል እስቴት ግብይት ኩባንያችን ጋር ይሽጡ፣ ከእኛ ጋር ይስሩ እና ከእኛ ጋር ያደጉ።
18/07/2022

ሪል እስቴትዎን ከታማኝ የሪል እስቴት ግብይት ኩባንያችን ጋር ይሽጡ፣ ከእኛ ጋር ይስሩ እና ከእኛ ጋር ያደጉ።

We make it easy to promote your Real estate. We provide a wide range of services to help you source best-in-class leads ...
13/07/2022

We make it easy to promote your Real estate. We provide a wide range of services to help you source best-in-class leads and advertise your property effectively.

09/07/2022

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dynamic Real Estate Marketing PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company?

Share