Awassa Media Network

Awassa Media Network AMN is an independent, uninfluenced and nonprofit news enterprise whose mission is to produce original and citizen-driven reporting on Ethiopia.

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abayineh Ashenaf, Um JI Di Xll, Mesaria Gadamo, Wïz Tëshë...
19/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abayineh Ashenaf, Um JI Di Xll, Mesaria Gadamo, Wïz Tëshë Man, Zerihun Eyasu Busho, Asichalew Alemu, Ase Man, Tabje Solmoni Saklo, Wondimu Mokona, Sancho Dan, ሳም ሰለሞን, Wogayehu Mulugeta, Gech Worku, Magane Maraso, Gresm Gudiso Bebemu, Feta Ye Enatu, Markos Alemayehu, Tafese Tafese Barasa, Asirat Ase, Ababa Tade, Roda Note, Mengistu Love, Desta Dewit, Asefa Burka, Belete Beyene, Degife Dassa, Mabratu Magara, Degman Aebiso, Adisu Gimbo Yambo, Dane Man, Fetera Bulo, Wonago Wonchano, Sami Shuramo, Ashenaf Bekele Yambo

ጁንታው ድሮን እንደሚፈራው ፈጣሪውን ቢፈራ ሲዖል ሳይሆን ገነት ነበር የሚገባው።
31/08/2021

ጁንታው ድሮን እንደሚፈራው ፈጣሪውን ቢፈራ ሲዖል ሳይሆን ገነት ነበር የሚገባው።

አቶ አባዱላ  ሆይ የአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ክንድ የሚሆነው በአክራሪ በብሔረተኝነት በተለይም በኦሮሞ አክራሪ ብሔረተኝነት መቃብር ላይ ብቻ ነው:: ይህንን የዋሀ ህዝብ ያለምንም ጥፋት እያፈና...
31/08/2021

አቶ አባዱላ ሆይ የአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ክንድ የሚሆነው በአክራሪ በብሔረተኝነት በተለይም በኦሮሞ አክራሪ ብሔረተኝነት መቃብር ላይ ብቻ ነው::

ይህንን የዋሀ ህዝብ ያለምንም ጥፋት እያፈናቀላችሁ : ብሎም እያስጨፈጨፋችሁ ስለአፍሪካ ክንድ ማውራት ቀልድ አይሆንም ብለው አይገምቱም::

20/11/2019

አሁን በደረስን ሰበር ዜና
ምርጫ ቦርፍ ከሰበሰባቸው አብዛኛው ውጤት የሲዳማን ክልል የመሆን ጥያቄ የመረጠው ህዝብ ከ75% መሆኑን ያረጋግጣል!!
እንኳን ደስ ያለን ፍቅር የሆነው የሀገሬ ህዝብ!!
አሁንም እንደቀድሞ በሰላም እና በፍቅር እንደምንኖር አዋሳ ሚዲያ ኔትወርክ ይህንን ሰበር ዜና ይገልፃል!!

09/11/2019

"ሀዋሳ ከተማ አድሱ ለሚደራጀው የሲዳማ ክልል ነው ማለት ለኔ ቀልድ ወይንም የህፃናት ውሳኔ ይመስለኛል ርስቱ ይረዳው አለ የተባለው ማመን አልቻልኩም ። ምክንያቱም አዋሳ እና ሲዳማ ዞን የተለያዬ መዋቅር ያላቸው ተጠርነታቸው ለደቡብ ክልል በመሆን ሁለት የተለያዬ ቦታዎች ናቸው። በመሆኑም አዋሳ ምርጫ የሚያካሂደው የሲዳማ ተወላጆችን የመምረጥ መብት ለመጠበቅ ነው እንጂ የሚደራጀው የሲዳማ ክልል ማለት አይደለም ደሞም ትክክል አይመስለኝም ገና ነው አልተደራጀም የሲዳማ ዞን ይደራጅ አይደራጅ አልታወቀም ገና ከፍት ምርጫ አለ ። አድሱ የምደራጀው ማለት ምን ማለት ነው? ውሳኔ ከተላለፈ ምርጫ ለምን ይካሄዳል?"

አቶ ጌታቸው ረዳ ለትግራይ tv

Adres

Avenue Albert
Brussels
1000

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Awassa Media Network nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Contact

Stuur een bericht naar Awassa Media Network:

Delen